Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 15 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏3👍2❤1
👉ሲቪል መሐንዲስ

🚧Ethiopian Construction Works Corporation

🔰ኤምኤስሲ ዲግሪ ሲቪል ምህንዲስና፣ በኮንስትራክሽንማኔጅመንት ቴክኖሎጂ - 0 ዓመት ወይም እንዲሁም ቢኤስሲ ዲግሪ ሲቪል ምህንዲስና፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ - 2 ዓመት

- ተጨማሪ ክህሎት: በመንገድ ዲዛይን የሰራ፣በተለያዩ ሶፍትዌር ዲዛይን በመጠቀም ዲዛይን የማዘጋጀት

🌎እስከ 1-May-2024
🌎የደመወዝ መጠን:መነሻ 16,923.00
🌎የቅጥር ሁኔታ: ለተወሰነ ጊዜ ቅጥር
🌎የሥራ ቦታ: በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንት እና ማኔጅመንት ማዕከል
🌎አድራሻ፡
ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
🌎ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ
☎️ 0116676385
☎️ 0118698910

@etconp
👍5🙏5
👉የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር በመሆን የ4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ አስጀመረ

✳️የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ በመንግስት እና በግል አጋርነት መርኃ ግብር ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር የ4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ አስጀመረ።

🔰ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው በመጀመሪያ ዙር ግንባታቸውን ያስጀመርናቸው 4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ከ14 እስከ 22 ወለል ያላቸው ዘመናዊ ህንጻዎች መሆናቸውን ገልጸዋል።

✳️ከንቲባዋ የግንባታ ተገቢ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ወደ ስራ ለገባው ጊፍት ሪል እስቴት በነዋሪዎቹ ስም ምስጋና አቅርበዋል።

🚧የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ የሚያስችሉ አዳዲስ አማራጮችን ከህግና አሰራር ጋር በማጣጣም ተግባራዊ በማድረግ አዲስ አበባን ምቹ የስራና የመኖሪያ ከተማ ለማድረግ መስራታችንን ቀጥለናል ሲሉም አክለዋል።

@etconp
👏4👍1
#በጣም_አስቸኳይ (Top Urgent)

#EXCAVATOR  - ለኪራይ እንፈልጋለን (በአካፋ)

ብዛት: 2
የስራ ቦታ: አሶሳ
ቅድሚያ ክፍያ: 500 ሰዓት

የኪራይ ዋጋ :  3,000 Birr በሰዓት
(ስራው በሁለት ሽፍት ነው)
አከራይ ድርጅቶችና ባለንብረቶች
በ0919134836 ይደውሉ።

@etconp
❤4👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 19 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍4❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏2👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2🙏2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏4
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ሪፖርተር ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏2👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ሪፖርተር ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ ሄራልድ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏4👍2
👉ምርጥ የ Excavator Operator ከፈለጉ Mokenen Techane ብለው በ
0914212512 ይደውሉልኝ።

🔰Addis Ababa, Ethiopia

@etconp
🙏5
👉ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት በሙሉ!

🔰የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሳምንት የተሰኘውና በማኅበራችን፣ በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን እና በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ትብብር የተዘጋጀው ፕሮግራም ከግንቦት 15 – 19 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ኤግዝቢሽን ማዕከል በደማቅ ሁኔታ ስለሚካሄድ በተጠቀሱት ቀናት በሥፍራው ተገኝተው የዚህ ታላቅ ኹነት ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር

@etconp
👍4🙏4
👉አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ሊገናኙ ነው!

🚧ለ2030ው የዓለም ዋንጫ አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ሊገናኙ መሆኑ ተገለጸ።

✳️በስፔን ፖርቹጋል እና ሞሮኮ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ በሚጠበቀው የ2030ው ዓለም ዋንጫ አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ለማገናኘት ታቅዷል ተብሏል።

🔰ሞሮኮ እና ስፔን በጋራ የባቡር ትራንስፖርት መስመሩን ለመገንባት ጥረት መጀመራቸው ተገልጿል።

❇️የግንባታው ወጪ በሁለቱ ሀገራት ይሸፈናል የተባለ ሲሆን ግንባታው በቅርቡ እንደሚጀመር የይሮ ኒውስ ዘገባ ያመለክታል፡፡

☄ስፔን ፖርቹጋል እና ሞሮኮ የ2030 የዓለም ዋንጫን በጋራ ለማዘጋጀት ለፊፋ ጥያቄ ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡

@etconp
👍7❤4