Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.89K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር በመሆን የ4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ አስጀመረ

✳️የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ በመንግስት እና በግል አጋርነት መርኃ ግብር ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር የ4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ አስጀመረ።

🔰ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው በመጀመሪያ ዙር ግንባታቸውን ያስጀመርናቸው 4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ከ14 እስከ 22 ወለል ያላቸው ዘመናዊ ህንጻዎች መሆናቸውን ገልጸዋል።

✳️ከንቲባዋ የግንባታ ተገቢ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ወደ ስራ ለገባው ጊፍት ሪል እስቴት በነዋሪዎቹ ስም ምስጋና አቅርበዋል።

🚧የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ የሚያስችሉ አዳዲስ አማራጮችን ከህግና አሰራር ጋር በማጣጣም ተግባራዊ በማድረግ አዲስ አበባን ምቹ የስራና የመኖሪያ ከተማ ለማድረግ መስራታችንን ቀጥለናል ሲሉም አክለዋል።

@etconp
👏4👍1
#በጣም_አስቸኳይ (Top Urgent)

#EXCAVATOR  - ለኪራይ እንፈልጋለን (በአካፋ)

ብዛት: 2
የስራ ቦታ: አሶሳ
ቅድሚያ ክፍያ: 500 ሰዓት

የኪራይ ዋጋ :  3,000 Birr በሰዓት
(ስራው በሁለት ሽፍት ነው)
አከራይ ድርጅቶችና ባለንብረቶች
በ0919134836 ይደውሉ።

@etconp
❤4👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 19 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍4❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏2👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2🙏2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏4
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ሪፖርተር ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏2👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ሪፖርተር ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ ሄራልድ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏4👍2
👉ምርጥ የ Excavator Operator ከፈለጉ Mokenen Techane ብለው በ
0914212512 ይደውሉልኝ።

🔰Addis Ababa, Ethiopia

@etconp
🙏5
👉ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት በሙሉ!

🔰የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሳምንት የተሰኘውና በማኅበራችን፣ በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን እና በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ትብብር የተዘጋጀው ፕሮግራም ከግንቦት 15 – 19 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ኤግዝቢሽን ማዕከል በደማቅ ሁኔታ ስለሚካሄድ በተጠቀሱት ቀናት በሥፍራው ተገኝተው የዚህ ታላቅ ኹነት ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር

@etconp
👍4🙏4
👉አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ሊገናኙ ነው!

🚧ለ2030ው የዓለም ዋንጫ አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ሊገናኙ መሆኑ ተገለጸ።

✳️በስፔን ፖርቹጋል እና ሞሮኮ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ በሚጠበቀው የ2030ው ዓለም ዋንጫ አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ለማገናኘት ታቅዷል ተብሏል።

🔰ሞሮኮ እና ስፔን በጋራ የባቡር ትራንስፖርት መስመሩን ለመገንባት ጥረት መጀመራቸው ተገልጿል።

❇️የግንባታው ወጪ በሁለቱ ሀገራት ይሸፈናል የተባለ ሲሆን ግንባታው በቅርቡ እንደሚጀመር የይሮ ኒውስ ዘገባ ያመለክታል፡፡

☄ስፔን ፖርቹጋል እና ሞሮኮ የ2030 የዓለም ዋንጫን በጋራ ለማዘጋጀት ለፊፋ ጥያቄ ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡

@etconp
👍7❤4
👉እንኳን ለ እየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤️

🙏መልካም በዓል😇

@etconp
🙏11👍1
ጌታ በእውነት ተነስቷል።
ሉቃ 24 ፡ 34


ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በአብይ ኃይል ወስልጣን
አሰርዎ ለሰይጣን
አግዓዝዎ ለአዳም
ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም።


እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁልን።

ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምን ያድርግልን
🙏

@etconp
🙏6👍3