👉በአዲስ አበባ ከተማ በመከናወን ላይ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ስፋት እና ይዘቱ አዲስ ከተማን የመገንባት ላይ ሲሆን በውስጡ ከላይ የምትመለከቱትን ይመስላል።
@etconp
@etconp
👍2
👉የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
🚧በቅርቡ ተመርቆ ሥራ በይፋ የሚጀምረው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልና በአጎራባች ክልሎችና ዞኖች የሚገኙ ከሰባት ሚሊየን በላይ ኢትዮጵውያንን ያገለግላል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
✳️በ25,000 ካሬ ላይ ያረፈ ግዙፍና ውብ ሕንፃ ያለው ሆስፒታል አሁን ባለበት ደረጃ በአጠቃላይና ስፔሻሊቲ ደረጃ የሚሰጡ የውስጥ ደዌ፣ የቀዶ ጥገና፣ የአጥንት፣ የማኅፀንና ጽንስ፣ የሕፃናት፣ የእናቶች፣ ከአንገት በላይ፣ የሥነ-አዕምሮ ወዘተ. ሕክምናዎችን በተመላለሽና በተኝቶ ሕክምና ለመስጠት ዝግጁ ሆኗል፡፡
⏺በምርመራ ደረጃም ቢሆን ሆስፒታሉ ከዚህ ቀደም እስከ አዲስ አበባ የሚደረጉ ጉዞዎችን የሚያስቀሩ የተለያዩ ዘመኑ የደረሰባቸው ቴክኖሎጂዎችን የያዙ የምርመራ ማሽኖችን ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጎ የምረቃውን ዕለት እየጠበቀ ይገኛል፡፡
🔰በዚህ ረገድ ሆስፒታሉ ሲቲ ስካን፣ የ “Magnetic Resonance Imaging (MRI)”፣ ዲጂታል የኤክስ ሬይ ማሽኖች፣ ዘመናዊ የአልትራሳውንድ ማሽኖች፣ አድቫንስድ የደም መመርመሪያ ማሽኖችን እንዲሁም የተለያዩ ምርመራ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ላቦራቶሪዎችን ለአገለግሎት ዝግጁ አድርጓል፡፡

👍3❤1
የስራው መጠሪያ: Architect
የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ
የስራው ዘርፍ: #አርክቴክቸር_እና_የከተማ_ፕላን
የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ
የልምድ ደረጃ: መካከለኛ
ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: July 10th, 2024
የስራው ዝርዝር:
Brim designs is looking for a young architect that is interested in working on interior and architectural design projects.
Software requirement: Autodesk Revit, Sketchup, Lumion, Illustrator, AutoCAD respectively
Job requirements:
The main responsibilities include handling architectural and interior design projects and all the supplementary tasks such as producing as built 2d drawings and 3d models, renderings and presentation, quantity surveying and material specification for interior design projects, take site measurements, site supervision and project management.
*Basic knowledge of materials, construction methods, and interest in furniture design is a plus.
Required number: 1
Send us your previous works at info@brimdesigns.com
______
Brim Designs PLC
@ETCONpWORK

👍4🙏2
Office Engineering Head & Contract Admin Engineer - Ethiopian
July 3-11/2024
Job Requirement
Educational Background: BSC Degree or Above in Civil, Hydraulic ,Irrigation or other Related Engineering Field
Total work experience (years):8/9
Experience with similar works; 7 & Above on Large scale Dam Project
Required number:1
Location:Project
How To Apply
Date of Registration : 7 Consecutive working days from the first date of announcement.
Note:- Interested applicants are invited to send their non-returnable application with CV and copies of relevant documents through the following Address
Address: Alemayehu Ketema General Contractor
Tel: +251 – 0116-47-77-93
Yerer Ber LEKA Building , 4th floor ,
Human Resource Development & Administration Department
Incomplete application will not be considered
@ETCONpWORK
🙏2❤1👍1
Surveyor -
June 30 to July 10/2024
Contract Senga tera in front of A.A.U School of Commerce on Biftu Adugna Building 5th floor , Addis Ababa, Ethiopia
Job Requirement
Qualification ; Work Experience & required skill: College Diploma or TVETII with COC and 4 Years direct work experience
Language: ability of Afan Oromo is advantageous
Work Place: Project
How to Apply
Application dead line: – 7 working days from the date of announcement on this News Paper
At Least half of the required work experience should be from construction organization
Females are encouraged to apply
Interested and qualified applicants are invited to submit their non-returnable application, CV and copies of testimonials to OBM Construction share company Head office located at around Senga tera in front of A.A.U School of Commerce on Biftu Adugna Building 5th floor. 0115621294
@ETCONpWORK
👍4🙏1
@etconp 2016 4th Quarter Direct Cost.pdf
19.6 MB
🏷በ2016 ዓ.ም የ አራተኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (4th Quarter Construction Works of Direct Cost)
🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።
💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።
@etconp
🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።
💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።
@etconp
🙏9👍1
Quantity Surveyor (Contract Administrator)
BSc Degree in Civil Engineering, or in a related field with relevant work experience in construction specializing in Road and Bridge construction.
Duties & Responsibilities:
- Drafting, reviewing, and negotiating contracts, ensuring that they align with the organization's objectives and legal requirements
- Resolving disputes or issues that may arise during the course of the contract relationship
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: August 6, 2024
How To Apply
Submit your application via email: recruitment@eeigconstruction.com

🙏3👍1
Office Engineer
#two_a_general_contractor
BSc Degree in Civil Engineering, Construction Technology Management, or in a related field with relevant work experience in construction, out of which 3 years in similar role.
Duties & Responsibilities
- Support the Resident Engineer/Project Manager with the preparation and maintenance of construction schedules.
- Initiate, prepare, review, track, post and change orders.
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: August 8, 2024
How To Apply: Submit your CV with the application letter via email: twoagc21@gmail.com

👍8
Planning Engineer
#ethiopian_engineering_corporation
BSc Degree in Civil Engineering, or in a related field with relevant work experience in road/highway construction.
Duties & Responsibilities
- Co-lead preparation of baseline program, schedules, milestones, deliverables, and timelines as per project management plan.
- Develop and analyze man-hour resources, equipment resources, and cost-loaded, time-phased schedules.
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: August 5, 2024
How To Apply: Submit your application via email: recruitment@eeigconstruction.com

👍3🙏1
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ -SSNT-T464
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሶማሌ ክልል በጂግጅጋ ከተማ ለሚያስገነባው የጂግጅጋ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የምህንድስና ዲዛይን፣ የግንባታ ቁጥጥር፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ማማከር አገልግሎት ለሚሰጡ ደረጃ 1 የመንገድ እና አጠቃላይ አማካሪ ድርጅቶችን (Category 1 Road/General Consultants for the Detailed Engineering Design, Construction Supervision, and Contract Administration of Jigjiga Airfield Project located in the Somali Regional State at Jigjiga City) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ የሆኑ አማካሪዎችን ስራውን ለማከናወን ጨረታውን እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
ተጫራቾች በአገር ውስጥ ፍቃድ ከሚሰጥ ህጋዊ አካል ተመዝግበው የማማከር አገልግሎት እንዲሰጡ የተፈቀደላቸው የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የተሰጣቸው እና በዘርፉ ለመስራት ለ2016 ዓ.ም ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
ተጫራቾች የተሰማሩበትን የስራ ዘርፍ የሚያሳይ ህጋዊ የስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ እና በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የመንግስትተመዝጋቢ ግዥና ንብረት ባለስልጣን የአቅራቢዎችና አገልግሎት ሰጪዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ መሆን ይገባቸዋል፣
የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ፣
የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው እና ከግብር እዳ ነጻ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፣
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ አንድ መቶ ብር (100.00 ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E -99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNI-464 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ (Deposit Slip Copy) ስካን በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር
መንገድ ግዢ ክፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ፡፡
በጨረታው የሚካፈል ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትበት አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር (150,000.00ብር) የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስም ማስያዝ አለባቸው:: ከማንኛውም ኢንሹራንስ እና ቅድመ ሁኔታ ያለው የባንክ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ጀምሮ ለ150 ቀናት የሚቆይ ይሆናል።
አየር መንገዱ ጨረታው የሚቆይበትን ጊዜ እንዲራዘምለት ተጫራቾችን የመጠየቅ መብት አለው።
በአሁኑ ወቅት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጋር በሁለት (2) ወይም ከዚያ በላይ ፕሮጀክቶች ላይ የተሰማሩ የእያንዳንዱ ፕሮጀክት መጠናቀቂያ በመቶ ከ70% ያነሰ ከሆኑ በዚህ ጨረታ እንዲሳተፉ አይፈቀድላቸውም።
ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን (ቴክኒካልና ፋይናንሻል) ዋናውን እና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል እስከ ረቡዕ, ነሐሴ 8 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት የሠራተኞች መመገቢያ አዳራሽ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ተጨማሪ ማብራሪያ፡-
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ
ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል ክፍል
ስልክ ቁጥር 011-517-4918
አቶ አሰፋ ኃይሉ
ኢ-ሜይል: Assefah@ethiopianairlines.com
አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
@ETCONpWORK
👍4❤2🙏1
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር SSNT-1468
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን እና የመንገድ ስራ ተቋራጮችን (GC/RC-1) በጨረታ አወዳድሮ የአርባ ምንጭ ኤርፖርት የአየር ማረፊያ እና ተርሚናል ጥገና ፕሮጀክት (Arba Minch Airport Airfield Maintenance Project) በዲዛይን እና ግንባታ የውል ዓይነት (Design and Build Project Delivery Method) ለማሰራት ይፈልጋል::
ስለሆነም ለስራው ብቁ የሆኑ ተጫራቾች ፣ የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የታደሰ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከተፈቀደለት አካል በምድብ GC/RC- 1፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ከመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ (PPPAA) የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፣በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው እና ከግብር እዳ ነጻ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
አፈፃፀማቸው ከሰባ በመቶ በታች የሆነ (<70%) ከሁለት (2) በላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ፕሮጄክቶች ያላቸው ተቋራጮች በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ብቁ አይደሉም።
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ 100.00 ብር (አንድ መቶ ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT T468 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ቅጅ (Deposit Slip Copy) ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 500,000.00 / አምስት መቶ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ለ150 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ምንም አይነት ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከማንኛውም ኢንሹራንስ የሚቀርብ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም።
አሸናፊው ከተለየ በኋላ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል::
ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል እስከ ዓርብ, ነሐሴ 03 2016 ዓ.ም ከ ቀኑ 08:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሌ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና መሥሪያ ቤት የጨረታ መክፈቻ አዳራሽ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን ከ ቀኑ በ 09:00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ተጨማሪ ማብራሪያ:-
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ
ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል
ስልክ ቁጥር 011-517-8025
ኢ-ሜይል: KidistTa@ethiopianairlines.com
አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
@etconp
🙏1
ሊዝ ጨረታ ማስታወቅያ:-
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቅያ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ፣ በየካ፣በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤በኮልፌ ቀራንዮ ፣በአቃቂ ቃሊቲ፤በአዲስ ከተማ ፣ልደታ እና በጉለሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
1.ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 2,300.00 (ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ብር) በቴሌ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከሐምሌ 01/2016 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 12/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ድረስ
በ(2merkato.com link :- https://addisland.2merkato.com
afrotender.com link:-https://addisland.afrotender.com) መግዛት ይችላሉ፡፡
2.ማንኛዉም በዚህ የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመሳተፍ የፈለገ ተጫራች በተራ ቁጥር 1 ላይ በተገለጸዉ ዌብ ሳይት የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በመጀመሪያ በስሙ የቴሌ ብር አካዉንት በመክፈት ከአካዉንቱ ተቀናሽ በማድረግ ሰነዱን መግዛት ይጠበቅበታል፡፡
3. ተጫራቾች ቦታዎቹ የሚገኙበት ቦታ በመሄድ አጠቃላይ የቦታዎችንሁኔታ በማየት ዋጋ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
4. አንድ ተጫራች በአንድ የጨረታ ዙር ከአንድ ቦታ በላይ መጫረት አይችልም፡፡ በመሆኑም ከአንድ በላይ ቦታ ተጫርቶ ከተገኝ ተጫራቹ ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡
5. ተጫራቾች ሞልተዉ የሚያቀርቡት የጨረታ መልስ ማቅረቢያ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ ላይ በቀረበው መስፈርት መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ቦታ ስፋት በመነሻ ዋጋ ተባዝቶ ከሚገኘዉን ጠቅላላ ዋጋ 50% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ለየቦታ ኮዱ በጋዜጣው ላይ የተቀመጠውን መጠን ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ይህ ሳይሆን ቢቀር ወይንም ከ 50% ቢያንስ ተጫራቹ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከውድድር ይሰረዛል፡፡እንዲሁም አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡ከአዲስ አበባ ውጪ ከሚገኙ ባንኮች ሲፒኦ ስታሰሩ አዲስ አበባ ከሚገኙ ባንኮች በኔትወረክ የተያያዘ መሆን
አለበት ይህ ሳይሆን ቀርቶ ችግር ቢፈጠር ቢሮው አይጠየቅም፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ መልስ ማቅረቢያ ሰነድ ስትመልሱ፣
7.1 ኦርጅናል ሲፒኦ (CPO)
7.2 የመስሪያ ቤቱ ማህተም ያረፈበት የጨረታ መልስ ማቅረቢያ ሰነድ
7.3 የተጫራቹ መታወቂያ ኮፒ
7.4 ሰነድ ለመግዛት በቴሌ ብር የተከፈለበት ስሊፕ (ደረሰኝ)
7.5 ኦርጅናል የአቅም ማሳያ ማስረጃ
7.6 ተጫራቹ የሚጫረተው በተወካይ ከሆነ የተወካይ መታወቂያ እና የውክልና ማስረጃ ኮፒ
7.7 የውጭ አገር ዜግነት ያለው በትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆነ ማንኛውም ተጫራች ከሚኖርበት አገር በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ /ቆንስላ ጽ/ቤት/ የተሰጠውንና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረጋግጦ በውልና ማስረጃ የፀደቀ መታወቂያ የዋናውን ኮፒ ከመልስ ማቅረቢያው ጋር ማያያዝ አለበት፡፡
7.8 የንግድ ማህበራት ለሆኑት በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ፅ/ቤት የፀደቀ የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ እና መተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ ሌሎች ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ድርጅቶች ከሆኑ ህጋዊነታቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ እና የታደሰ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ
7.9 ጨረታው የሚሳተፉት ባልና ሚስት በአንድ ሰነድ ከሆነ ህጋዊ የጋብቻ ማስረጃ ኮፒ እና በአንድ ወገን ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
7.10 በአንድ የጨረታ ሰነድ ከአንድ ሰው በላይ ሆነው ለመወዳደር ከፈለጉ ከሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ፅ/ቤት የተረጋገጠ የተደራጁበትን ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
7.11 በአጠቃላይ ከላይ የተገለጹትን ማስረጃዎች በፖስታ በማሸግ የጨረታ ቁጥር እና የቦታ መለያ ኮድ በፖስታው ላይ በመጻፍ ሐምሌ 12/2016ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ስዓት ድረስ ብቻ ለም ሆቴል አካባቢ ኤም ኤ (MA) ህንፃ ላይ በሚገኘው በከተማው መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ጀምሮ በ7 ተከታታይ የስራ ቀናት በቦሌ ክ/ከተማ አስተደዳር አዳራሽ የሚከፈት ሆኖ ዝርዝሩ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡ተጫራቾች ቦታውን በአካል ለመመልክት ከፈለጉ በ05/11/16ዓ.ም፣08/11/16 ዓ.ም እና በ10/11/16 ዓ.ም ጠዋት በ3፡00 እና ከሰዓት በ8 ሰዓት ለጨረታ የተዘጋጁ ቦታዎች በሚገኙበት ክ/ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ ለዚህ ስራ በሚመደቡ አስጎብኝዎች አማካኝነት ቦታዎቹን መመልከት ይቻላል፡፡
9. ጨረታውን ያላሸነፉ (ተሸናፊ) ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ሲፒኦ የጨረታው አሸናፊዎች በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከተገለፀበት ከ15 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አጫራቹ መ/ቤት ለባንክ በመላክ ወዳሰሩበት የባንክ ሂሳብ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
በካሽ ያሰሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናውን ለመረከብ በቅድሚያ የሲፒኦውን ጉርድ ኮፒ ማቅረብና ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቀርበው መውሰድ አለባቸው፡፡ ከላይ በተገለጸዉ የጊዜ ገደብ ውስጥ ቀርበው
ካልወሰዱ ለሚፈጠረው ችግር አጫራቹ መ/ቤት ተጠያቂ አይሆንም፡፡
10. መስሪያ ቤቱ (ቢሮው) የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
11. ለተጨማሪ መረጃ የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ፡-
በስልክ ቁጥር +251111570595 መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
@ETCONpWORK
2Merkato
2merkato Short
Free & Open Source Modern URL Shortener
👍11