Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉ይህን መልዕክት ለአዲስ ተመራቂዎች ሼር አድርጉት

⚠️(ብዙዎች እየተጭበረበሩ ነው)


⚡️ከላይ የሚታዩትን መሰል የስራ ማስታወቂያዎች ህጋዊ መንገድ የሚከተሉ ይምሰሉ እንጂ ሁሉም ማለት በሚያስችል መልኩ #አጭበርባሪዎች ናቸው።አዲስ አበባ ላይ ጥሩ ቢሮ ተከራይተው ህጋዊ የስራ አገናኝ ፍቃድ አለን በሚል ስራ እናገናኛለን ብለው፣ ፎርም አስሞልተው፣ CV እና የአገልግሎት ብር ተቀብለው እንደውላለን ይላሉ። #መቼም ግን አይደውሉም! የሚሉትም ስራ ምናባዊ ብቻ ነው።

⚡️በ0 ዓመት የስራ ልምድም ይሁን በሌላ መልኩ የተጋነኑ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን አይታቹህ #apply ማድረግ ስትፈልጉ ለአገናኝ ድርጅቶች ምንም ዓይነት ክፍያ ከመፈፀማቸህ በፊት የስራ መደቡን ያወጣው ድርጅት በወል የሚታወቅ መሆኑን እና የተጠቀሰው የስራ እድልም ተጨባጭ መሆኑን በማረጋገጥ ከመጭበርበር ራሳችሁን ጠብቁ መልዕክታችን ነው።

🔗በዚህ ኑሮ ውድነት ለኮፒ እና ለታክሲ ከቤተሰቦቻቸው ብር ተቀብለው ጥሩ ስራ እናገኛለን በሚል ጉጉት ለሚጭበረበሩ ስራ ፈላጊዎች ስትሉ ይህን መልዕክት ሼር አድርጉት🙏

@etconp
👍9🙏4👏2
Interior Designer Expert
#minaye_plc
#engineering
#Addis_Ababa
Bachelor's Degree in Civil Engineering or Construction Technology Management with relevant work experience. Previous experience in a technical expert role is preferred.
Duties & Responsibilities:
- Visit project sites to assess the materials needed for construction projects
- Select appropriate materials and provide approval for the sales team based on construction requirements
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #5_years
Maximum Years Of Experience: #6_years
Deadline: July 17, 2024
How To Apply: Submit your CV, application letter, and relevant supporting documents via email: hrminaye@gmail.com stating the position as “Interior Designer Expert" in the subject line of your email. For further information Contact Tel. +251113728667/ +251113728668/ +251113728669

@etconp
👍4❤2
የጥራት ቁጥጥር ሱፐርቫይዘር
#snfd_bakery_plc
#engineering
#Addis_Ababa
በማንኛውም የት/ት መስክ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት እና ዋስ ማቅረብ የሚችል
የስራ ቦታ፡ ለቡ/ጋርመንት
የመኖሪያ አድራሻው ለሚወዳደርበት ቅርንጫፍ ቅርብ የሆነ
Quanitity Required: 4
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: July 23, 2024
How To Apply: አመልካቾች ማስረጃችሁን በመያዝ አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ የሰው ሃይል አስተዳደር በመቅረብ ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114711167

@etconp
❤3👍2🙏2
👉ውድ ቤተሰቦቻችን እስቲ ዛሬ የ እረፍት ቀናቹ ነው

🌟ስለዚህ ቻናል ያላቹ ማነኛውም አስተያየት ፃፉልን

🚧እንዲሁም የምትፈልጉት ማነኛውም ጥያቄ መፅሐፍ ወይም ሶፍትዌር ካለም መጠየቅ ትችላላቹ።

📩 @Philemona7 መልእክታቹ አስቀምጡልን🙏

@etconp
👍9👏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ሐምሌ 6 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ሐምሌ 6 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ሪፖርተር ሐምሌ 6 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ሪፖርተር ሐምሌ 7 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ሪፖርተር ሐምሌ 7 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ሐምሌ 9 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏2👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 9 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏1
👉በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን  በቢም ሞደሊንግ  ቴክኖሎጂ በአዲስ አበባ ከተማ እየተሠራ ያለው B+4 ጨምሮ G+21 የፌዴራል ሰነዶችና ማረጋገጫ ህንፃ ግንባታ ኘሮጀክት የተሠራው ሞደሊንግ ህንፃው ሲጠናቀቅ የሚኖረው  ውጫዊ እይታ ይህን ይመስላል::

@etconp
👍6❤4
የስራው መጠሪያ: Intern /Graduate Architect or Civil Engineer

የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ኮንትራት

የስራው ዘርፍ: #አርክቴክቸር_እና_የከተማ_ፕላን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ

የልምድ ደረጃ: ያለምንም ልምድ

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: August 1st, 2024

የስራው ዝርዝር:
Our company would like to invite Intern /Graduate Architect or Civil Engineer applicants with CGPA of 2.75 and above can submit their application letter along with an updated CV & Degree (any testimonies) all in one pdf file and work experience + portfolio via e-mail to manager@waltcae.com/waltcae2022@gmail.com by stating the position you are applying on the subject line of the e-mail

______

Walt Consulting Architects and Engineers

@etconp
👍9❤4🙏1
የስራው መጠሪያ: Office engineers

የስራው አይነት: ባሉበት የሚሰራ - ቋሚ

የስራው ዘርፍ: #ሲቪል_ምህንድስና_እና_ኮንስትራክሽን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ

የልምድ ደረጃ: ከፍተኛ

የተፈላጊ ሰው ብዛት: 3

የአመልካቾች ጾታ: ወንድ

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: August 2nd, 2024

የስራው ዝርዝር:
የስራ አድራሻ: ተከስተ ዘሪሁን ጠቅ/ስ/ተ
- የስራ መደብ መጠሪያ : office engineer
-የስራ ቦታ : አ.አ
ፆታ: ወንድ
-የትምህርት ደረጃ : በengineering degree
- የስራ ልምድ : 5አመት እና ከዚያ በላይ ጨረታ ላይ የሰራ
ስልክ : 0912663267

______

Tekesete zerihun General contractor

@etconp
👍13🙏4❤2
👉ዜና ዕረፍት!

⭐️የዝነኛው ሳሊኒ ኮንስትራክሽን ባለቤት ሲሞን ፔትሮ ሳሊኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

💫በአገራችን ኢትዮጵያ በርካታ ብሔራዊ እና ግዙፍ የግንባታ ፕሮጀክቶችን በማከናወን ዝናን ያተረፈው ሳሊኒ ኮንስትራክሽን ባለቤት በ92 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

🚧እኚህ ግለሰብ 1.5 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት እንዳላቸው የፎርብስ መጽሔት መረጃ ያሳያል።

@etconp
😭13👍6❤1
የስራው መጠሪያ: Paid Intern Architect

የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ

የስራው ዘርፍ: #አርክቴክቸር_እና_የከተማ_ፕላን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የልምድ ደረጃ: ያለምንም ልምድ

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: August 5th, 2024

የስራው ዝርዝር

Our company ‘Mella Creatives’ would like to invite Intern Architect applicants with CGPA of 2.8 and above can submit their application letter along with an updated CV & Portfolio (any testimonies) all in one pdf file via e-mail to mellacreatives@gmail.com by stating the position you are applying on the subject line of the e-mail.

______

Mella Creative Solutions plc

@etconp
👍8🙏1
የስራው መጠሪያ: Intern

የስራው አይነት: ባሉበት የሚሰራ - ኢንተርን (ያለክፍያ)

የስራው ዘርፍ: #ሲቪል_ምህንድስና_እና_ኮንስትራክሽን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ

የልምድ ደረጃ: ያለምንም ልምድ

የተፈላጊ ሰው ብዛት: 2

ደሞዝ/ክፍያ: ያለክፍያ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: August 1st, 2024

የስራው ዝርዝር:

Job Description:
We are looking for a detail-oriented and proactive Catalog Management Intern to join our team.

This role involves organizing and managing our product catalog to ensure accurate and up-to-date information is available to our customers.

The ideal candidate will have a keen eye for detail and a passion for enhancing UX through precise and organized product listings.

Key Responsibilities

-  Input and update product information, such as descriptions and images.
- Assist in the creation, organization, and maintenance of the product catalog.
- Assist in developing and updating catalog management processes and documentation.
- Ensure all product data is accurate and consistent.
- Identify and resolve any discrepancies or issues related to product information.
- Collaborate with the procurement teams of suppliers to gather necessary product information.


Qualifications:

- Recently completed a degree in Civil Engineering, Computer science or a related field.
- Proficiency in Microsoft Office Suite (Excel, Word, PowerPoint) with personal computing equipment.
- Strong attention to detail.
- Excellent written and verbal communication skills.
- Familiarity with e-commerce platforms and content management systems is a plus.

Qualified applicants may send in their applications only on yabubehailu@gmail.com

______

@etconp
👍4🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 13 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍3