Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
የስራው መጠሪያ: Office engineers

የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ

የስራው ዘርፍ: #ሲቪል_ምህንድስና_እና_ኮንስትራክሽን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ

የልምድ ደረጃ: ከፍተኛ

የተፈላጊ ሰው ብዛት: 3

የአመልካቾች ጾታ: ወንድ

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: August 8th, 2024

የስራው ዝርዝር:
Working as office engineer
Experience on auctions and related works 5 years and above
Bachelor degree
Mobile: 0912663267

______

@ETCONpWORK
👍4
❇️ Archedemy የስልጠና መዕከል ከ etconp ጋር በመሆን ልዩ የክርመት ስልጠና አዘጋጅቶቷል ።

🛑ልዩ የክረምት ስልጠና          🛑 20% ቅናሽ።         📞 0984121839

         📍በመደበኛ ፕሮግራም
ሰኞ ፣ረቡዕ ፣አርብ (የከሰአት)
ማክሰኞ ፣ ሀሙስ ፣ ቅዳሜ (የጠዋት )
         📍የማታ
ሰኞ ፣ረቡዕ ፣አርብ(ከ11:30-1:30)
         📍የቅዳሜ እና እሁድ
ቅዳሜ ማታ 11:30-1:30
እሁድ ጠዋት። 3:30 - 6:30


✅ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን ና አርክቴክቶች የሚሰጥ ልዩ ስልጠና።

✅በተጨማሪም በሳምንት ለ1 ቀን  ነፃ ሜንቶር ጋር በ ኦንላይን ዉይይትን ያካትታል ።


✅ይህ Course ስለ BIM እና 3D Modeling, ማወቅ ያለቦትን ሁሉንም መሰረታዊ ነገሮች የሚያካትት ነው ። በኮርሱ ብቁ ሆነው ላጠናቀቁ ሰርትፍኬት ይሰጣል ።

                   ✳️    የኮርሱ ዝርዝሮች

✅ Full BIM & 3D design in in Revit,  Archicad

✅Rendering in Lumion , Twinmotion & Enscape

✅Video Presentation in Wondershare Filmora 


    ✳️ በተመጣጣኝ ዋጋ  10, 000 ETB ለ3
ወር!
    ✳️ በአካል ወይም በስልክ  ስትመዘገቡ በ etconp በኩል መረጃውን እንዳገኛችሁ ከገለጻችሁ የ 10 % ቅናሻ ታገኛላችሁ ።

✳️  ቅድሚያ   ለሚመጡ 5 ሰዎች ደግሞ የተለየ ቅናሽ የሚኖረዉ ይሆናል ።
   
📞 0984121839
@etconpworks
👍5❤1👏1
👉Graphics Designer & Executive Assistant

#fhl_trading_plc

#Addis_Ababa

🏷Bachelor's Degree in Architecture, Graphics Design or in a related field of study with relevant experience in CAD and 3D rendering software is a plus.
Proficiency in Adobe Illustrator and Photoshop is required.

Duties & Responsibilities:

- Design and create signage concepts and mockups for clients
- Drafting Answers that require answers in the CEO’s email and social media inboxes
- Draft content calendars and develop content as needed

Quanitity Required: 1

Minimum Years Of Experience: #2_years
Maximum Years Of Experience: #5_years

Deadline: August 15, 2024

How To Apply: Submit your resume, portfolio and cover letter outlining your qualifications and experience via email: 4vacancyapply@gmail.com

Note: Selected candidates will first complete a virtual questionnaire, followed by an in-person meeting with the CEO after successfully passing the initial screening.

@etconp
🙏2👍1
👉Office Engineer

#el_hadar_engineering_plc

#Addis_Ababa

🚧Bachelor's Degree in Civil Engineering, COTM or in a related field of study with relevant work experience

▶️Duties & Responsibilities

- Compiles and verifies all projects periodic reports
- Follow up of contractual related payment works
- Prepares and follows mater work program

Quanitity Required: 2

Minimum Years Of Experience: #3_years
Maximum Years Of Experience: #5_years

Deadline: August 6, 2024

How To Apply: Submit your application letter, updated CV and credentials via email: Hr@elhadar.com

Note: Please mention the position in the subject line of your email.

@etconp
🙏2❤1👍1
👉43,500 የመስክ መረጃ ሰብሳቢዎች ይፈለጋሉ ፤ ሞክሩት።

💫የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 የበጀት ዓመት ለሚያካሂደው የሁለተኛው ዙር የግብርና ናሙና ቆጠራ 43500 የመስክ መረጃ ሰብሳቢዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

⏺ቅጥሩ 1 ዓመት ነው

🏷ለሥራው ማመልከት የሚፈልግ ማንኛው ዜጋ በአካል መገኘት ሳይጠበቅበት ይህን የሌበር ማርኬት ፖርታልን http://lmis.gov.et በመጠቀም ማመልከት ይችላል።

⭐️መስፈርቶቹ ምንድናቸው ?

➡️ የትምህርት ደረጃ ፡- በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው ሆኖ ፖርታል ላይ በተገላጸው መሠረት፣
➡️ የስራው ቆይታ ፦ 1 ዓመት
➡️ ቋንቋ ፦ ለሥራ የሚመዘገቡበትን አካባቢ ቋንቋ የሚችል
➡️ ፆታ ፦ አይለይም
➡️ የጤና ሁኔታ ፡- በገጠርና በከተማ ቀበሌዎች ተዘዋውሮ መስራት የሚችልና ለዚህም ፍቃደኛ የሆነ

🔰ለመመዝገብ ምን መከተል ይገባል ?

1. በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ላይ የሌበር ማርኬት ፖርታል ላይ ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም መረጃውን lmis.gov.et መሙላት፣

2. ምዝገባ ካጠናቀቁ በኋላ በስልካችሁ የሰራተኛነት መለያ ቁጥር ይደርሶታል፣

3. የደረሰዎትን የሰራተኛነት መለያ ቁጥር በመያዝ እና አቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ በመሄድ አሻራ መስጠትና ምዝገባውን ማጠናቀቅ።

🎲መረጃው የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎትና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ነው።

@ETCONpWORK
👍8❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 26 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1👏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍1🙏1