2023-02-28 12_37_15.pdf
1.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን የካቲት 18 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን የካቲት 18 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_38_36.pdf
6.9 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን የካቲት 18 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን የካቲት 18 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_39_46.pdf
8.1 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን የካቲት 18 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን የካቲት 18 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_41_30.pdf
1.6 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን የካቲት 18 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን የካቲት 18 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_43_47.pdf
1.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን የካቲት 18 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን የካቲት 18 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_46_28.pdf
1.8 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_47_42.pdf
3.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_48_58.pdf
1.5 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_50_04.pdf
589.7 KB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_52_44.pdf
8.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_53_48.pdf
1.3 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_55_41.pdf
1.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_57_37.pdf
1.6 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 13_01_16.pdf
1.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

2023-02-28 13_03_52.pdf
789.6 KB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው ጤና ጣቢያዎች በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ህጋዊና ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት (Calendar Day)ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ 8ኛ ፎቅ ምሕንድስና ግዥ ዘርፍ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ)በመክፈል መውሰድና መወዳደር እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የካቲት 22/2015 ዓ/ም

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀት ለብቸና ካምፓስ፡
Lot 1- G+4 Office and Class room በደረጃ BC Grade 4 or GC Grade 5
Lot 2 – G+3 Staff office, Site work and Septic Tank በደረጃ BC Grade 4 or GC Grade 4
Lot 3 – G+0 Library and Guard House በደረጃ BC Grade 5 or GC Grade 5 ባላቸው ተቋራጮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም:-
በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና የቲን ምዝገባ ያላቸው የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
ለግንባታ ሥራ የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል፣ ማቴሪያልና ማሽነሪዎችን ሙሉ በሙሉ በራሳቸው አቅርበው መስራት የሚችሉ፣ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለእያንዳንዱ ሎት ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ስም አሰርቶ ማቅረብ የሚችሉ።
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሥራ ተቋራጮች የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 2 ቀናት በሥራ ሰዓት ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 10 ወይንም አዲስ አበባ 4 ኪሎ ከቅድስት ማርያም ቤ/ከርስቲያን ወረድ ብሎ ሮሚና ካፌ ላይ ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 7 ከሚገኘው ቢሯችን የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
የጨረታውን ፋይናንሽያል ኦርጅናል እና ኮፒ ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያ እንዲሁም አስፈላጊ ሰነዶችን ለየብቻ አስተማማኝ በሆነ ማጣበቂያ በታሸገ ፖስታ በማድረግና በእያንዳንዱ ፖስታ ላይ የአሰሪ መ/ቤቱንና/የተቋራጩን ሙሉ ስምና አድራሻ በመፃፍ ማህተም በማድረግ በተጠቃለለ አንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለበት።
ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱን በአግባቡ በመሙላትና በማሸግ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከተከታታይ 21 ቀናት በኋላ በ22ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 3:59፡ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባቸው ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ፡ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4:30 ላይ ፡በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 10 ውስጥ ይከፈታል።
ሆኖም ተጫራቾች በጨረታው ላይ መገኘት ካልቻሉ መስፈርቱን እስካሟሉ ድረስ በጨረታው ላይ ያልተገኙ ተጫራቾች ፖስታ ጨምሮ በዕለቱ ይከፈታል።
አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ በተገለፀለት ከ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ በግንባር ቀርቦ አሸናፊ የሆነበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ በ8 ቀናት ውስጥ ውል መያዝ ይኖርበታል።
የበለጠ መረጃ ለማግኘት
ስልክ ቁጥር፡- 058-771-66-91/058/178 00 37/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የበአል ቀናት ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

👍2
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa❤️)
👉ያማረ እና አስደሳች 127ኛ የ አድዋ ድል በዓል ይሁንላቹ!
"ጣሊያን በጨረቃ ሲገሰግስ አድሮ እሰፈሬ ድረስ መጥቶ ገጠመኝ አምላከ ኃያላን ረድቶኝ ፈጀሁት ደስ ብሎኛል ደስ ይበልህ!"
⭐️የካቲት 23, 1888 ዓ.ም
❤Victory Of Adwa
@etconp

❤1👍1