Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወደ ሁለት የአውሮፓ ሀገራት ዜጎችን ለስራ ስምሪት ለመላክ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ገለፀ!


⭐️የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጥብቅ እንዲሁም በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ብቻ ሳይወሰን የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪትን የሚያካትት እና የዘመነ አገለግሎት እንዲሆን ባስቀመጥነው የሪፎርም አቅጣጫ መሰረት ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታውቋል።

💫በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።

1- ካርዲዬሎጂስት
2- የማርኬቲንግ ባለሙያ
4- ኬሚካል ኢንጅነር
5- ባስ ድራይቨር
6- አርክቴክት
7- አካውንታን
8- አውቶሞቲቭ ቴክኒሽያን ባለሙያ
9- የላብራቶሪ ቴክኒሺያን
10- የአይ ቲ ባለሙያ
11- የፋርማሲ ባለሙያ
12- የሽያጭ ባለሙያ
13- የሶፍትዌር ባለሙያ
14- ሜዲካል ዶክተር
15- የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ
16- ነርስ
17- ግራፊክስ ዲዛይነር
18- የፀጉር ባለሙያ
19- የደንበኛ አገልግሎት ባለሞያ

🚧በመሆኑም አስፈላጊውን ስልጠና እና ሌሎች መመዛኛዎችን በሟሟላት የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ዜጎች በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (https://lmis.gov.et) በመመዝገብ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጥሪ አቀርቧል።

@etconp
👍8🙏2❤1
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ

🔰ምን ይፈልጋሉ?

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👍3👏1
የግንባታ ፈቃድ ማመልከቻዎች.pdf
2 MB
የግንባታ ፈቃድ ማመልከቻዎች

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_ሥራዎች_ውል_አዘገጃጀት፣_ለሕግ_ባለሞያዎችና_ለምሕንድስና_ባለሞያዎች_በአማርኛ_የቀረበ፤.pdf
271.8 KB
የኮንስትራክሽን_ሥራዎች_ውል_አዘገጃጀት፣_ለሕግ_ባለሞያዎችና_ለምሕንድስና_ባለሞያዎች_በአማርኛ_የቀረበ

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_አማካሪዎች_የአሰራር_መመሪያ_1_1_1_2.pdf
10.1 MB
የኮንስትራክሽን_አማካሪዎች_የአሰራር_መመሪያ_1_1_1

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_ብቃት_ማረጋገጫ_ምዝገባ_መመሪያ.pdf
50.8 MB
አዲሱ የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_ኢንዱስትሪ_ጥራትና_ብቃት_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_01_2015.pdf
656.2 KB
የኮንስትራክሽን_ኢንዱስትሪ_ጥራትና_ብቃት_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_01

https://t.me/ETCONpWORK
የህንጻ_የውጭ_ገጽታ_ቀለም_ኮድ_ቁጥር_01_2015.pdf
869 KB
የህንጻ_የውጭ_ገጽታ_ቀለም_ኮድ_ቁጥር_01

https://t.me/ETCONpWORK
የግንባታ_ፍቃድ_መጠየቂያ_ማመልከቻ_ፎርም_form_all_construction_permitWord.pdf
1.6 MB
የግንባታ ፍቃድ መጠየቂያ ማመልከቻ ፎርም

forms all construction permit

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_ኢንዱስትሪ_ጥራትና_ብቃት_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_01_2015.pdf
656.2 KB
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ጥራትና ብቃት አፈጻጸም መመሪያ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
የኮንስትራክሽን_መብቶች_ምንነት_እና_የሚስተዋሉ_ችግሮች.pdf
167.6 KB
የኮንስትራክሽን መብቶች ምንነት እና የሚስተዋሉ ችግሮች

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3🙏1