Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.89K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
2023-02-28 12_41_30.pdf
1.6 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 18 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_42_38.pdf
1.4 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 18 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
👍2
2023-02-28 12_43_47.pdf
1.4 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 18 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_46_28.pdf
1.8 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_47_42.pdf
3.4 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_48_58.pdf
1.5 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_50_04.pdf
589.7 KB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_52_44.pdf
8.2 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_53_48.pdf
1.3 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_54_35.pdf
1.3 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
👍1
2023-02-28 12_55_41.pdf
1.4 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 12_57_37.pdf
1.6 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 13_01_16.pdf
1.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-02-28 13_03_52.pdf
789.6 KB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው ጤና ጣቢያዎች በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ህጋዊና ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት (Calendar Day)ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ 8ኛ ፎቅ  ምሕንድስና ግዥ ዘርፍ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ)በመክፈል መውሰድና መወዳደር እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የካቲት 22/2015 ዓ/ም
 የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀት ለብቸና ካምፓስ፡

Lot 1- G+4 Office and Class room በደረጃ BC Grade 4 or GC Grade 5
Lot 2 – G+3 Staff office, Site work and Septic Tank በደረጃ BC Grade 4 or GC Grade 4
Lot 3 – G+0 Library and Guard House በደረጃ BC Grade 5 or GC Grade 5 ባላቸው ተቋራጮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም:-
በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና የቲን ምዝገባ ያላቸው የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

ለግንባታ ሥራ የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል፣ ማቴሪያልና ማሽነሪዎችን ሙሉ በሙሉ በራሳቸው አቅርበው መስራት የሚችሉ፣ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለእያንዳንዱ ሎት ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ስም አሰርቶ ማቅረብ የሚችሉ።

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሥራ ተቋራጮች የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 2 ቀናት በሥራ ሰዓት ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 10 ወይንም አዲስ አበባ 4 ኪሎ ከቅድስት ማርያም ቤ/ከርስቲያን ወረድ ብሎ ሮሚና ካፌ ላይ ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 7 ከሚገኘው ቢሯችን የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

የጨረታውን ፋይናንሽያል ኦርጅናል እና ኮፒ ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያ እንዲሁም አስፈላጊ ሰነዶችን ለየብቻ አስተማማኝ በሆነ ማጣበቂያ በታሸገ ፖስታ በማድረግና በእያንዳንዱ ፖስታ ላይ የአሰሪ መ/ቤቱንና/የተቋራጩን ሙሉ ስምና አድራሻ በመፃፍ ማህተም በማድረግ በተጠቃለለ አንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለበት።

ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱን በአግባቡ በመሙላትና በማሸግ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከተከታታይ 21 ቀናት በኋላ በ22ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 3:59፡ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባቸው ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ፡ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4:30 ላይ ፡በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 10 ውስጥ ይከፈታል። 

ሆኖም ተጫራቾች በጨረታው ላይ መገኘት ካልቻሉ መስፈርቱን እስካሟሉ ድረስ በጨረታው ላይ ያልተገኙ ተጫራቾች ፖስታ ጨምሮ በዕለቱ ይከፈታል።

አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ በተገለፀለት ከ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ በግንባር ቀርቦ አሸናፊ የሆነበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ በ8 ቀናት ውስጥ ውል መያዝ ይኖርበታል።

የበለጠ መረጃ ለማግኘት 
ስልክ ቁጥር፡-
058-771-66-91/058/178 00 37/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የበአል ቀናት ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
👍2
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa‍❤️)
👉ያማረ እና አስደሳች 127ኛ የ አድዋ ድል በዓል ይሁንላቹ!

"ጣሊያን በጨረቃ ሲገሰግስ አድሮ እሰፈሬ ድረስ መጥቶ ገጠመኝ አምላከ ኃያላን ረድቶኝ ፈጀሁት ደስ ብሎኛል ደስ ይበልህ!"

⭐️የካቲት 23, 1888 ዓ.ም

❤Victory Of Adwa

@etconp
❤1👍1
INVITATION FOR BID
IFB No. ECWCT/NCB/PG– 97/2015

1.  The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Supply, Installation, and Commissioning of GPS Traker  With Fuel Sensor
2.   Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the Ethiopian fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with their offer.
3. Bidding document should be prepared in English language.
4. Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Procurement Department against payment of none refundable fee of Birr 400.00 including VAT upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year.
5. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document.
6.  The deadline for bid Submission shall be on ¬¬March 16, 2023 at 02:30 P.M
7. Bid must be accompanied with a Bid Security of an amount of Birr 100,000.00 (One hundred thousand) in the form of certified cheque (CPO) or Bank guarantee. Bid Bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted.
8. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement Department, before the closing date and time.
9. Bids will be opened on March 16, 2023 at 3:00 P.M.in Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department conference room, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend.
10. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.
11. Bidders may get further information at the following address:
Ethiopian Construction Works Corporation
Address: - Gurd shola behind Athletics Federation Building
In front of Andinet International school
Telephone No. 0118 134527/011 8722958

@ETCONpWORK
👍1
የኮንስትራክሽን ማሽነሪ
✨✨✨✨✨✨✨

👉 ሚክሰር
👉 ቫይብሬተር
👉 ሊፍት
👉 ጀነሬተር የተለያዩ ማሽነሪ አካሪዬ እና ሻጮች ካላችሁ

@Etconpworks ላይ ማናገር ትችላችሁ

@etconpwork