Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ሥራ ፈላጊ ነዎት❓

መልካም ዕድል‼️

@etconp
❤4
👉ክፍት የስራ ቦታ

Via አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ

@etconp
👍3🙏2
በኮንስትራክሽን ውል አሰሪው የተቋራጩን ክፍያ አዘግይቶ መክፈል ጉዳይ/Delay payment/ 🚧


የኮንስትራክሽ ውል መሰረታዊ ባህሪው ሲታይ በዋናነት አሰሪና ተቋራጭን በተዋዋይነት የሚይዝ ሲሆን ጉልህ የሆነው ግዴታቸው ሲታይ ደግሞ ተቋራጩ በውሉና ዲዛይኑ/ስፔስፊኬሽኑ መሰረት ግንባታውን የማከናወን ሀላፊነት የሚኖርበት ሲሆን ክፍያ የመክፈል ጉዳይ ደግሞ ለአሰሪው ዋናውና ትልቁ ግዴታው ነው፡፡የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2610፣3019እና 3020 እንዲሁም 3244 ተገናዝቦ ሲታይ ይሄን ሁኔታ ያስገነዝባል፡፡

የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3020(1) ላይ "ሁለቱ ወገን ተዋዋዮች ስለሚፈጽሙት ስራዎችና ስለዋጋው ካልተስማሙ በቀር የተቋራጭነት ውል አለ አይባልም" በሚል የተደነገገው በኮንስትራክሽን ውል ለተቋራጩ የሚከፈለው ክፍያ ጉዳይ የውሉ መሰረታዊ ነጥብ መሆኑን የሚጠቁም ነው፡፡ ስለክፍያ አይነቶች የህጉን ጉዳይ ወደፊት በሌላ ጽሁፍ የምናየው ይሆናል፡፡

አሰሪው ለተቋራጩ ክፍያ የመክፈሉን ሁኔታ ያለበቂ ምክንያት ማዘግየት አይችልም፡፡

አማካሪ መሀንዲሱ በተለይ ከተቋራጩ የክፍያ ጥያቄ በቀረበለት ጊዜ የማረጋገጥና የማጽደቁን ስራ በ7(ሰባት) ቀናት ውስጥ የማጠናቀቅ ግዴታ አለበት፡፡(የመመሪያው አንቀጽ 28.5(d)
አሰሪው መስሪያ ቤት ደግሞ በአማካሪ መሀንዲሱ የጸደቀ የክፍያ ሰርተፍኬት በደረሰው በ14(አስራ አራት) ቀናት ውስጥ ለተቋራጩ ክፍያ የመፈጸም ግዴታ አለበት፡፡ (የመመሪያው አንቀጽ 28.5(e)

አማካሪ መሀንዲሱ በተቋራጩ የቀረበውን የክፍያ ጥያቄ በሰባት ቀናት ውስጥ የማረጋገጥና የማጽደቅ ስራ ባይፈጽም ምን ውጤት ይኖረዋል?

• በዚህ ረገድ የመመሪያው አንቀጽ አንቀጽ 28.5(f) ግልጽ ምላሽ አስቀምጧል፡፡
• ይሄውም ተቋራጩ በዚህ ምክንያት ከአሰሪው ላይ ተጨማሪ ክፍያ/additional payment/ የጠየቀ እንደሆነ አማካሪ መሀንዲሱ ይህን ተጨማሪ ክፍያ የመሸፈን ግዴታ ይኖርበታል፡፡
•ሆኖም ግን አማካሪ መሀንዲሱ ለሚሰጠው አገልግሎት ከሚከፈለው ክፍያ በላይ የሆነ ክፍያ ለመክፈል ሀላፊነት አይኖርበትም፡፡
•በዚህ ረገድ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2636 የአማካሪ መሀንዲሱን የእውቀት ስራ ውል ግዴታ ይደነግጋል፡፡ይሄውም አማካሪው "የኪነ ጥበብን ደንቦች በማፍረስ ጥፋት ጥፋት ካላደረገ በቀር በአሰሪው በኩል ስራ ተቋራጩን ሀላፊነት አይነካውም" በሚል ተቀምጧል፡፡(2636(2)) እንደዚሁም አማካሪው ሳይሰራ ከመቅረቱ የተነሳ ወይም በአሰሪው ላይ ጉዳትን የሚያመጣ ስራ ያደረገ እንደሆነ አጥፊ ነው ለመባል እንደሚችል የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2636(3) ይደነግጋል፡፡ ስለዚህ አማካሪው ክፍያ የማረጋገጥ እና የማጽደቅ ስራውን በህጉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ባለማከናወኑ አሰሪው ተጨማሪ ክፍያ እንዲከፍል በተቋራጩ የተጠየቀ እንደሆነ አማካሪው አጥፊ ነው ሊባል ያስችለዋል ማለት ነው፡፡

አሰሪው በአማካሪው የጸደቀው የክፍያ ሰርተፍኬት በደረሰው በ14 ቀናት ውስጥ ለተቋራጩ ክፍያ ባይፈጽም ምን ውጤት ይኖረዋል?

•አሰሪው ያለበቂ ምክንያት ክፍያ ያዘገየ እንደሆነ ለተቋራጩ ተጨማሪ ክፍያ/additional payment/ ለመክፈል ሀላፊነት እንደሚኖርበት የፌዴራል የግዥ መመሪያ/Federal public procurement directive/ አንቀጽ 28.5(g) ይደነግጋል፡፡
• ተጨማሪ ክፍያ ሲባልስ ምንን ያጠቃልላል? የሚለው ሲታይ በዋናነት ወለድ የመክፈል ሀላፊነትን የሚመለከት ይሆናል፡፡በዚህ ረገድ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3268 ተቋራጩ መክፈልን በማዘግየት የሚታሰበውን ወለድ እንዲያገኝ መብት ይሰጠዋል፡፡የወለዱ መጠንም በውል ያልተወሰነ የሆነ እንደሆነ በአንቀጽ 1751 መሰረት ህጋዊ ወለድ በአመት 9(ዘጠኝ) በመቶ ሆኖ የሚሰላ ይሆናል፡፡
• ሌላው እዚህ ላይ ሊታወቅ የሚገባው ነጥብ ተዋዋዮች በውላቸው ላይ ክፍያን ማዘግየት የሚኖረውን ውጤት አስመልክቶ የቅጣት ስምምነት/penality clause/ ያካተቱ ከሆነ የፍትሀብሄር ህጉ አንቀጽ 1889 እና ተከታዮቹ ድንጋጌ እውቅና ስለሚሰጠው እና በአንቀጽ 1731 መሰረት ውል በተዋዋዮች መካከል እንደ ህግ ስለሚቆጠር ተፈጻሚነት ይኖረዋል፡፡
• አንዳንድ ክልሎችም በዚህ ረገድ በግዥ መመሪያቸው ላይ ዝርዝር ውጤቱን ያስቀምጣሉ፡፡
• አሰሪው ክፍያ በወቅቱ ባለመፈጸሙ ምክንያት ከወለድ ባለፈ ሌላም ጉዳት የደረሰበት ተቋራጭስ ከጉዳቱ ጋር እኩል የሆነ ኪሳራ ሊከፈለው አይገባም ወይ? የሚል ጥያቄም ሊነሳ ይችላል፡፡ምክንያቱም የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2091 እና 1790(2) ለደረሰው ጉዳት ሀላፊ መሆኑ በህግ የታወቀ ሰው የሚከፍለው የጉዳት ካሳ ሀላፊነቱን ያመጣው ጉዳይ በተበዳዩ ላይ ከደረሰው ጉዳት ጋር እኩል ሆኖ መመዛዘን አለበት በሚል በግልጽ ይደነግጋል፡፡

በአጠቃላይ አሰሪው በማናቸውም ምክንያት የተቋራጩን ክፍያ በሚያዘገይበት ጊዜ ተቋራጩን ለውድቀት የማጋለጥ እድሉ የሰፋ ነው፡፡ምክንያቱም በሀገራችን አብዛኛው ተቋራጭ ድርጅት የፋይናንሽያል ማኔጅመንት ስርአት የለውም፡፡ተቋራጮቻችን የገንዘብ አቅማቸውም ደካማ ነው፡፡አብዛኛው ተቋራጭ ለአንዱ ፕሮጀክት የሚወስደውን የቅድሚያ ክፍያ ሌላ ፕሮጀክት ላይ ይጠቀምበታል፡፡በዚህ ምክንያት አንድ ተቋራጭ ሲከስር ብዙ ሰራተኛ እንደሚበተን መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡ስለዚህ በአሰሪዎች በኩል ተቋራጮች የሰሩበትን ክፍያ በወቅቱ እና በተሰራው ስራ ልክ አንዲከፈላቸው ለማድረግ እና በህጉ የተቀመጠው የክፍያ የጊዜ ገደብ እንዲከበር ጠንከር ያለ አቋም ወስዶ መስራት ይጠበቅበታል::

@etconp
👍13❤3
የስራው መጠሪያ: Architect

የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ

የስራው ዘርፍ: #አርክቴክቸር_እና_የከተማ_ፕላን

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ

የልምድ ደረጃ: መካከለኛ

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: August 23rd, 2024

የስራው ዝርዝር:
Job Description for an Interior Designer

Job Title: Interior Designer

Location: Bole

Department: Design

Job Type: Full-time/Part-time/Contract

Job Summary:
We are seeking a creative and detail-oriented Interior Designer to join our team. The ideal candidate will have a strong understanding of design principles, excellent communication skills, and the ability to manage multiple projects simultaneously. The Interior Designer will be responsible for conceptualizing and implementing design solutions for various residential and commercial projects.

Key Responsibilities:
- Develop design concepts and space planning solutions that meet the client's needs and budget.
- Create detailed drawings, 3D models, and presentations to communicate design ideas to clients and stakeholders.
- Select and specify furniture, fixtures, finishes, and materials.
- Collaborate with other professionals to ensure design integrity and project success.
- Manage project timelines, budgets, and schedules.
- Conduct site visits to ensure the project is progressing according to plan.
- Stay current with industry trends and advancements.

Qualifications:
- Bachelor’s degree in Architecture or a related field.
- Minimum of 2 years of experience in interior design.
- Proficiency in design software such as AutoCAD, Revit or similar.
- Strong portfolio demonstrating design skills and project experience.
- Excellent communication, presentation, and project management skills.
- Ability to work independently and as part of a team.

Preferred Qualifications:
- Certification from a recognized interior design organization.
- Experience with sustainable design practices.


How to Apply

Interested and qualified candidates should submit a cv and portfolio to info@luxuryconworld.com

______

@etconp
👍6🙏2
👉አዲሱ የኤርፖርት ከተማ ከስድስት ቢሊየን ዶላር በላይ ይፈጃል

⭐️ለኤርፖርት ከተማው ፕሮጀክት የዲዛይን ውል ታስሯል

🚧የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አዲሱን "የኤርፖርት ከተማ" ፕሮጀክት ግንባታ ዝርዝር ዲዛይን ከሚሠራ "ዳር" ከተሰኘ ዓለም አቀፍ ኩባንያ ጋር ዛሬ የውል ስምምነት ተፈራርሟል።

⏺ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው እና የዳር ኩባንያ ዳይሬክተር ታሪቅ አልካኒ ፈርመዋል።

⏺ፕሮጀክቱ በአጠቃላይ እስከ 6 ቢሊዮን ዶላር በጀት የተያዘለት ሲሆን በአምስት ዓመታት ውስጥ ተገንብቶ ይጠናቀቃል ብለዋል።

💫የተያዘው በጀት እንደ አስፈላጊነቱ እየታየ ሊሻሻል እንደሚችል ገልጸዋል።

▶️አየር መንገዱ እያስመዘገበ ያለውን ፈጣን ዕድገት ለማስተናገድ በቢሾፍቱ ከተማ አቅራቢያ "አቡሴራ" በተሰኘ ስፍራ "የኤርፖርት ከተማ" ለማስገንባት የሚያስችለውን የዝግጅት ምዕራፎች ሲያከናውን ቆይቷል።

⏺አቶ መስፍን እንደገለጹት ይህ የኤርፖርት ከተማ ፕሮጀክት በአፍሪካ የመጀመሪያውና ግዙፉ ነው ብለዋል።

🏷ፕሮጀክቱ በውስጡ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል፣ የካርጎ ማዕከል፣ ሆቴሎች፣ ከቀረጥ ነፃ የግብይት ሥፍራና የካርጎ ሎጂስቲክስ ማዕከል እንደሚኖረውም ይጠበቃል።

⭐️ፕሮጀክቱ በአጠቃላይ እስከ 6 ቢሊዮን ዶላር በጀት የተያዘለት ሲሆን በአምስት ዓመታት ውስጥ ተገንብቶ ይጠናቀቃል ብለዋል።

💫ፕሮጀክቱ በሁለት ምዕራፎች የሚገነባ ሲሆን የመጀመሪያው የፕሮጀክት ግንባታም በዓመት 60 ሚሊዮን መንገደኞችን ለማስተናገድ የሚያስችል ነው።

💫ሁለተኛው የፕሮጀክት ግንባታ ሲጠናቀቅ ደግሞ ኤርፓርቱ በዓመት አጠቃላይ ከ100 ሚሊዮን በላይ መንገደኞችን የማስተናገድ አቅም ይይዛል።

🚧የኤርፖርት ከተማው 35 ስኩየር ኪሎ ሜትር ላይ የሚያርፍ ሲሆን 4 መንደርደርያ ይኖረዋል።

@etconp
50👍9❤2