Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
የኅብረት_ሥራ_ማህበራት_አደረጃጀት_መመሪያ.pdf
1 MB
የኅብረት_ሥራ_ማህበራት_አደረጃጀት_መመሪያ

https://t.me/ETCONp
የኮንስትራክሽን_ሥራዎች_ውል_አዘገጃጀት፣_ለሕግ_ባለሞያዎችና_ለምሕንድስና_ባለሞያዎች_በአማርኛ_የቀረበ፤.pdf
271.8 KB
የኮንስትራክሽን_ሥራዎች_ውል_አዘገጃጀት፣_ለሕግ_ባለሞያዎችና_ለምሕንድስና_ባለሞያዎች_በአማርኛ_የቀረበ

https://t.me/ETCONp
የግንባታ_ፍቃድ_መጠየቂያ_ማመልከቻ_ፎርም_form_all_construction_permitWord.pdf
1.6 MB
የግንባታ ፍቃድ መጠየቂያ ማመልከቻ ፎርም

form all construction permit

https://t.me/ETCONp
የጋራ_መኖሪያ_ቤቶች_ኮንዶሚኒየም_አሰጣጥ_መመሪያ_ቁ_28_2013.pdf
1.6 MB
የጋራ_መኖሪያ_ቤቶች_ኮንዶሚኒየም_አሰጣጥ_መመሪያ_ቁ_28_2013

https://t.me/ETCONp
አግባብ_ባለው_አካል_ሳይፈቀድ_የተያዙ_ቦታዎችን_ለማስተካከል_እና_ለመከላከል_የወጣ_የአፈፃፀም_መመሪያ.pdf
11.3 MB
አግባብ_ባለው_አካል_ሳይፈቀድ_የተያዙ_ቦታዎችን_ለማስተካከል_እና_ለመከላከል_የወጣ_የአፈፃፀም_መመሪያ

https://t.me/ETCONp
የአዲስ_አበባ_ከተማ_አስተዳደር_የኮንስትራክሽን_ቢሮ_የመሰረተ_ልማት_ቅንጅት_ግንባታ_ፍቃድ_ቁጥጥር_የህንፃ.pdf
5.2 MB
የአዲስ_አበባ_ከተማ_አስተዳደር_የኮንስትራክሽን_ቢሮ_የመሰረተ_ልማት_ቅንጅት_ግንባታ_ፍቃድ_ቁጥጥር_የህንፃ

https://t.me/ETCONp
አዲሱ_የቤት_ሽያጭ_ዋጋ_ተመን_አሰራር_እና_ታክስ_አገልግሎት_ክፍያ_ማንዋል_ቁ_01_2016_watermark.pdf
1.2 MB
አዲሱ_የቤት_ሽያጭ_ዋጋ_ተመን_አሰራር_እና_ታክስ_አገልግሎት_ክፍያ_ማንዋል_ቁ_01_2016

https://t.me/ETCONp
👍8❤1🙏1
ተራዝሟል❗️

ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን በድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም መራዘሙን አሳውቋል።

በተራዘመው ጊዜ https://NGAT.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ይመዝገቡ።

@etconp
👍4🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ነሀሴ 5 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
❤4
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ነሀሴ 5 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👏2👍1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ ሄራልድ ነሀሴ 5 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍4🙏2👏1
👉Urgent Vacancy

💫CIVIL OR COTM

📩Apply your CV via 👇 Ayenewefirata@gmail.com

@etconp
🙏4👍3❤1
👉ነጻ የስልጠና እድል

🚧ማንዴላ ዋሺንግተን ፌሎውሺፕ ፣ አሜሪካ

💫ማንዴላ ዋሺንግተን ፌሎውሺፕ በ 2025 ክረምት ወራት ለ6 ሳምንት የሚቆይ ስልጠና ለ700 አፍሪካውያን ወጣት መሪዎች አዘጋጅቷል።

🏷ዝርዝሩን ከተያያዘው ማስፈንጠርያ ይመልከቱ።

⭐️The Mandela Washington Fellowship will bring up to 700 young leaders to the United States in the summer of 2025 for a comprehensive executive-style program that is designed to build skills and empower Fellows to lead in their respective sectors and communities.

⏺The Fellowship is an unparalleled opportunity to…

• Participate in a six-week Leadership Institute at a U.S. college or university to share your experiences with and learn from U.S. citizens and other Fellows.

• Explore industries beyond your daily work and expand your expertise.

• Participate in a Summit with young African leaders.

• Meet with U.S. Government, civic, and business leaders.

• Strengthen your work through new connections, skills, and ideas.

• Join a continental and global Alumni Network to help you seek innovative solutions to common challenges.

❇️Application and Selection Timeline

• August 13, 2024 | Application opens

• September 10, 2024  |  Application deadline

• November 2024 – January 2025  |  Semi-finalists interviewed by local U.S. embassies and consulates

• March 2025 |  Applicants notified of their status

• May 2025  |  Visa processing and Pre-Departure Orientations for Finalists

• June 2025  |  Fellowship begins in the United States

https://tinyurl.com/2uxkjetz

@etconp
👍3🙏2❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ነሀሴ 8 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
🙏2👍1
👉የግንባታ ላይ አረንጓዴ ስፍራ ህግ

🚧በ 100 ሜትር ካሬ ይዞታ ላይ 2 በ2 ሜትር ስፋት ያለው ከግንባታ ነጻ መሬት እንዲኖር የሚደነግገው ህግ ጽሁፍ ተያይዟል።

https://t.me/ETCONp
👏4❤1
👉URGENT VACANCY

🔖በ 0 አመት በ COTM ወይ CIVIL የተመረቀ ለ ሳይት መሀንዲሰ ስራ 2 ሰው ስለፈለግን ፍላጎቱ ያላቹህ @Melaku_Mamo ፃፉልን ወይም በ 0930606145 ደውሉልን

📍የስራ ቦታ አዲስ አበባ : ጦር ሃይሎች አከባቢ

@etconp
🙏21👍8
የኤክስካቫተር ጥገና ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ


💫Mekedela Construction bid🏗

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2🙏1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ነሀሴ 10 ቀን 2016 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👍2🙏1
🏷ኢትዮጵያ የምትጠቅምባቸው የኮንስትራክሽን ሕጎች

➡️ሀገራችን ኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ለማስተዳደር የምትጠቀምባቸው አዋጆች (Decree)፣ ደንቦች (regulations)፣ መመሪያዎች (Directives)፣ ስታንዳርዶች (Manuals)፣ የውል ሰነዶች (Contract Conditions)፣ ህጎች (Laws and codes)፣ ጋዜጦች (Negarit) አሏት። እነዚህን ማሕቀፎች በሁለት ምድብ መመደብ  (ዓለም አቀፋዊ እና ሀገር አቀፋዊ) ማለት እንችላለን። 

▶️1ኛ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሉ የኮንስትራክሽን ውል ማህቀፎች፦ FIDIC MDBS (Federation Internationale Des Ingenieurs-Conseils)፣ EU condition of contract፣ NEC- new engineering contract, UK (በተለይ ለውኃ ቁፋሮ ውል የሚውል) ናቸው። ከዚህ ባሻገር የተለያዩ ማኑዋሎችን እንደ መሪ ልኬት (በተለይ የግንባታ ግብአቶችን ጥራት በቤተሙከራ ለመለካት) እንጠቀማለን።
*⃣ከእነዚህም ውስጥ:- American Society Testing Materials (ASTM), American Association of State Highway and Transportation Officials (AASHTO) ዋና ዋናዎቹ ሲሆኑ Indian Standards (IS) እና British Standard (BS)  አልፎ አልፎ ጥቅም ላይ የሚውሉ ናቸው።

➡️2ኛ) የሀገር ውስጥ ማሕቀፎች፦ Building and Transport Construction Design Authority (BaTCoDA - የግንባታ ሥራዎችንና ግብአቶችን መጠን ለማስላት)፣ Public Procurement Agency (PPA - ለጨራታ እና የስምምነት ውል ሰነድ አስተዳደር)፣ Civil Code, Civil Procedural codes, Ministry of Works and Urban Development Standard Conditions of Contract (MOWUD Directives), FDRE constitution, ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ (Negarit Gazieta), በየጊዜው የሚሻሻሉ የሕንጻ መመሪያዎች እና ስታንዳርዶች፣ የሙያ እና የሥራ ፍቃድ አዋጆች የመሳሰሉት ይገኙበታል።

*⃣በእርግጥ በኮንስትራክሽን ዘርፉ ላይ ተግባራዊ ሊደረጉ አይችሉም የሚባሉ የሀገሪቱ ህጎች አይኖሩም ማለት ይከብዳል፣ ምክንያቱም ሁሉም ህጎች ከቦታ፣ ከሥራ፣ ከሰው ኃይል፣ ከመብትና ግዴታ፣ ከንብረት፣ ከወንጀልና ፍትሕ ጋር የተያያዙ ስለሆነ እና የኮንስትራክሽ ሴክተሩም እነዚህ ሁሉ የሚገኙበት ኢንዱስትሪ ስለሆነ ነው።

Via Abraham Tebeje

https://t.me/ETCONp
❤5👍1