2023-02-28 13_01_16.pdf
1.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

2023-02-28 13_03_52.pdf
789.6 KB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 21 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው ጤና ጣቢያዎች በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ህጋዊና ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት (Calendar Day)ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ 8ኛ ፎቅ ምሕንድስና ግዥ ዘርፍ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ)በመክፈል መውሰድና መወዳደር እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የካቲት 22/2015 ዓ/ም

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀት ለብቸና ካምፓስ፡
Lot 1- G+4 Office and Class room በደረጃ BC Grade 4 or GC Grade 5
Lot 2 – G+3 Staff office, Site work and Septic Tank በደረጃ BC Grade 4 or GC Grade 4
Lot 3 – G+0 Library and Guard House በደረጃ BC Grade 5 or GC Grade 5 ባላቸው ተቋራጮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም:-
በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና የቲን ምዝገባ ያላቸው የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
ለግንባታ ሥራ የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል፣ ማቴሪያልና ማሽነሪዎችን ሙሉ በሙሉ በራሳቸው አቅርበው መስራት የሚችሉ፣ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለእያንዳንዱ ሎት ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ስም አሰርቶ ማቅረብ የሚችሉ።
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሥራ ተቋራጮች የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 2 ቀናት በሥራ ሰዓት ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 10 ወይንም አዲስ አበባ 4 ኪሎ ከቅድስት ማርያም ቤ/ከርስቲያን ወረድ ብሎ ሮሚና ካፌ ላይ ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 7 ከሚገኘው ቢሯችን የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
የጨረታውን ፋይናንሽያል ኦርጅናል እና ኮፒ ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያ እንዲሁም አስፈላጊ ሰነዶችን ለየብቻ አስተማማኝ በሆነ ማጣበቂያ በታሸገ ፖስታ በማድረግና በእያንዳንዱ ፖስታ ላይ የአሰሪ መ/ቤቱንና/የተቋራጩን ሙሉ ስምና አድራሻ በመፃፍ ማህተም በማድረግ በተጠቃለለ አንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለበት።
ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱን በአግባቡ በመሙላትና በማሸግ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከተከታታይ 21 ቀናት በኋላ በ22ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 3:59፡ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባቸው ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ፡ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4:30 ላይ ፡በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 10 ውስጥ ይከፈታል።
ሆኖም ተጫራቾች በጨረታው ላይ መገኘት ካልቻሉ መስፈርቱን እስካሟሉ ድረስ በጨረታው ላይ ያልተገኙ ተጫራቾች ፖስታ ጨምሮ በዕለቱ ይከፈታል።
አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ በተገለፀለት ከ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ በግንባር ቀርቦ አሸናፊ የሆነበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ በ8 ቀናት ውስጥ ውል መያዝ ይኖርበታል።
የበለጠ መረጃ ለማግኘት
ስልክ ቁጥር፡- 058-771-66-91/058/178 00 37/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የበአል ቀናት ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

👍2
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa❤️)
👉ያማረ እና አስደሳች 127ኛ የ አድዋ ድል በዓል ይሁንላቹ!
"ጣሊያን በጨረቃ ሲገሰግስ አድሮ እሰፈሬ ድረስ መጥቶ ገጠመኝ አምላከ ኃያላን ረድቶኝ ፈጀሁት ደስ ብሎኛል ደስ ይበልህ!"
⭐️የካቲት 23, 1888 ዓ.ም
❤Victory Of Adwa
@etconp

❤1👍1
INVITATION FOR BID
IFB No. ECWCT/NCB/PG– 97/2015
1. The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Supply, Installation, and Commissioning of GPS Traker With Fuel Sensor
2. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the Ethiopian fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with their offer.
3. Bidding document should be prepared in English language.
4. Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Procurement Department against payment of none refundable fee of Birr 400.00 including VAT upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year.
5. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document.
6. The deadline for bid Submission shall be on ¬¬March 16, 2023 at 02:30 P.M
7. Bid must be accompanied with a Bid Security of an amount of Birr 100,000.00 (One hundred thousand) in the form of certified cheque (CPO) or Bank guarantee. Bid Bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted.
8. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement Department, before the closing date and time.
9. Bids will be opened on March 16, 2023 at 3:00 P.M.in Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department conference room, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend.
10. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.
11. Bidders may get further information at the following address:
Ethiopian Construction Works Corporation
Address: - Gurd shola behind Athletics Federation Building
In front of Andinet International school
Telephone No. 0118 134527/011 8722958
@ETCONpWORK

👍1
የኮንስትራክሽን ማሽነሪ
✨✨✨✨✨✨✨
👉 ሚክሰር
👉 ቫይብሬተር
👉 ሊፍት
👉 ጀነሬተር የተለያዩ ማሽነሪ አካሪዬ እና ሻጮች ካላችሁ
@Etconpworks ላይ ማናገር ትችላችሁ
@etconpwork
✨✨✨✨✨✨✨
👉 ሚክሰር
👉 ቫይብሬተር
👉 ሊፍት
👉 ጀነሬተር የተለያዩ ማሽነሪ አካሪዬ እና ሻጮች ካላችሁ
@Etconpworks ላይ ማናገር ትችላችሁ
@etconpwork
Senior Architect
Shints ETP Garment
Date: 01/03/2023 - 09/03/2023
Job Description
Our company Shints ETP Garment needs to hire Senior Architect who fulfill the following criteria;
Duties
Making bids on potential building projects
Working with clients to determine requirements for building projects
Developing initial estimates on structure costs, building time and special requirements
Preparing detailed drawings showing both the appearance and interior structure of a building project
Directing staff in the development of project drawings, studies and budgets
Preparing work contracts for building subcontractors
Visiting building worksites to ensure work is being done according to architectural plans
No Required: 3
Job Requirements
Qualifications:
BA Degree in BSc/BA in Architect engineering and, building science or relevant field
Has experience 5 years and above by T Architect
How to Apply
Submit your CV & other important documents via email: hrm.shints@gmail.com or in person to Shints ETP Garment PLC Head Office, located around Bole Sub City, Goro Sefera, Woreda 11, Bole Lemi Industry Park, Block Number 14, SHINTS 2 For further information contact
Tel. +251118677865

Project Manager
Abebe Negash General Contractor
Date: 02/03/2023 - 14/03/2023
Job Description
Identifies the project's goals, objectives, and scope and creates a project plan that outlines the tasks, timelines, and resources required.
Communicate with the project team and stakeholders, manage risks and issues, and monitor progress to ensure that the project stays on track.
Job Requirement
Required education, experience& skill: BSc Degree in Hydraulic Engineering or Related – 8 years and above experience
Qty: 2
Water Supply Project experience is advantageous
Work Location : Location
How to Apply
Submit your CV along with your supporting documents in person to our office, located around Bole, near Shalla Guest House, Tele Medhanialem to Atlas Road, around Dashen Bank, Behind Tomoka For further information contact
Tel. 0925180522/ 0911522678

Liaison Officer
#etg_designers_and_consultants_s_c
#business
#Addis_Ababa
BSc Degree in Architecture, Business Administration, Communication & Public Relations, or related fields
Position tasks:
- Build and maintain mutually beneficial relationships, facilitate communications, and coordinate activities among two or more people, agencies, or organizations.
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: March 13, 2023
How To Apply: Send your CV and Credentials via email: info@etgdesigners.net or In person to Kazanchis behind Development Bank of Ethiopia, in front of Sugar Corporation, former Kokeb Restaurant Building HR Office ground floor Tel. +251115548865/ 251115548860

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ኢንተርፕራይዝ ጽ/ቤት ለሚያሰራው ክላስተር ማዕከል ውስጥ ቀሪ የሼድ ግንባታ GC 7 እና ከዛ በታች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም : -
በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
የጨረታ ዋስትና 20,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 /ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00፡ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት
ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ
ከጠዋቱ 4፡30፡ መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም vጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ: መስርያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል።
ለበለጠ መረጃ 0467710211
ይደውሉ
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ
አስተዳደር ኢንተርፕራይዝ ጽ/ቤት

የግንባታ ጨረታማስታወቂያ
መፀዳጃ ቤት እና ሻወር ግንባታ ሥራ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት የመፀዳጃ ቤት እና ሻወር ግንባታ ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው ፤
ሥራን GC/BC በደረጃ አምስት (5) እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከሐዋሳ ዋናው ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 307 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
ተ.ቁ
የስራው አይነት
የስራው ቦታ(ሳይት)
የጨረታው መለያ ቁጥር
ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ
የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት
የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት
የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር
1
የመፀዳጃ ቤት እና ሻወር ግንባታ ሥራ
አዶላ
4238222
15 ቀን
መጋቢት 14 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
መጋቢት 14 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
20,000.00
መስፈርቶች
የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
በደረጃ አምስት (5) እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው አንድ የመልካም ስራ አፈፃፀም የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል
ከመስሪያ ቤታችን ስራ ወስደው እየሰራ ያለ ወይም ስራ ወስደው በወቅቱ ያልጨረሱ በዚህ ጨረታ መሳተፍ አይችሉም።
በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
ተጫራቾች ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ ) ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Via ኢትዮ ቴሌኮም

👍3
🔥1
100 KVA Perkins Generators for Sale 💰
👉Engine: Perkins (Made in UK)
👉Alternator: Leroy somer
👉 Controller: Deapsea
👉 Condition: New
👉Types: Both Supper Silent & Open Types are available @Stock
👉Manufacturer: Jubaili Bros
🤙 0994600212/ 0946871311
@Etconpwork

2023-03-06 17_50_02.pdf
1.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 27 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

2023-03-06 17_56_14.pdf
725.9 KB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 26 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

2023-03-06 17_59_18.pdf
5.1 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 26 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 26 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-03-06 18_01_29.pdf
1.6 MB

👍5🙏3