👉ግልፅ የ ጨረታ ማስታወቂያ
⏺ቁጥር 002/2017
▶️በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን በሺሾ እንዴ ወረዳ የዲንቢራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት ዓመት አዲስ የመሥሪያ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት ስለፈለገ መ/ቤታችን የደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ ብቃት ማረጋገጫ ያላቸውን ህጋዊ የግንባታ ሥራ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች /ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘረሩ መስፈርቶችን ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
1. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. የአቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡
3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/tax payer identification number/ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. በዘመኑ የታደሰ /የንግድ ሥራ ፍቃድ እና የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
6. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ /ብቻ እየከፈሉ ከሺሾእንዴ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 05 ዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ቴክኒካልና ፋይናንሻል መረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለእያንዳንዱ ሰነድ ቢያንስ 2/ሁለት/ ኮፒ በማድረግ በካፋ ዞን ሺሾእንዴ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 05 ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ያስገባሉ፡፡
8. እያንዳንዱ ተጫራች የሚያቀርባቸው ሙሉ መረጃዎች ቅጂ ሲደረጉ በሚገባ የሚነበቡ እና ቀድሞ የተሞላው ዋናው ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበትን ግልጽ የሆነ መረጃ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ከስራ ፍቃዳቸውና ከተዛማጅ ውጭ መወዳደር አይቻልም ፡፡
9. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ጨረታ ብር 50,000 /ሃምሣ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ብቻ በማድረግ በሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሥም አሠርተው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
10.የቀረቡ የመወዳደሪያ ፖስታዎች በ22ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ታሽጎ በታሸገበት ዕለት ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል
ለዚህም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን የመክፈት ሂደት አያስተጓጉልም::
11. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡– መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡– በስልክ ቁጥር 0476 680 377 በመደወል መረዳት ይቻላል፡፡
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ገንዘብ ጽ/ቤት
@etconp

👍6
👉NEW VACANCY
🏷ስትረክቸራል ፎርማን (ለመንገድ ስራ)
#ethiopian_engineering_corporation
#Addis_Ababa
🎲ከታወቀ የመንግስት/የግል መስሪያ ቤት የስራ ልምድ ያለዉ (በፎርማንነት ከ 6 አመት ያላነሰ) ችሎታዎች:-
- ድሮዊንግ በአግባቡ ማንበብ የሚችል
- ከስሩ ላሉ ሰራተኞች የስራ ክፍፍል መስጠት እንዲሁም መምራት የሚችል
❇️Quanitity Required: 2
⭐️Minimum Years Of Experience: #9_years
💫Deadline: October 1, 2024
📩How To Apply: ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን (CV) በቴሌግራም ላይ @anduamlak4 በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ

👍4🙏1
👉NEW VACANCY
🏷Earth Work ፎርማን I
#ethiopian_engineering_corporation
#Addis_Ababa
💫ከታወቀ የመንግስት/የግል መስሪያ ቤት የስራ ልምድ ያለዉ (በኧርዝወርክ ፎርማንነት ከ 6 አመት ያላነሰ)
🌟ችሎታዎች:

▶️Quanitity Required: 2
▶️Minimum Years Of Experience: #9_years
⏺Deadline: October 1, 2024
📩How To Apply: ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን (CV) @anduamlak4 በቴሌግራም ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።

🙏7👍3
👉የሳዑዲ አረቢያ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ከአራት አመት በኃላ 2028 ዓ.ም የአለማችን ትልቁ የኮንስትራክሽን ገበያ ይሆናል እየተባለ ነው።
ሳዑዲ "Vision 2030" በተሰኘ ውጥን 600 ሺህ ቤቶች፣ 320 ሺህ የሆቴል ቤት ማረፊያ ክፍሎች እንዲሁም 6.1 ሚሊዮን ስኩዌር ሜትር የሚሸፍን ቢሮዎች ይገነባሉ።
ሳዑዲ በኮንስትራክሽን የአለማችን ትልቁ ማርኬት እንደሚሆን ያስታወቀው Knight Frank የተባለ ታዋቂ አማካሪ ተቋም ነው።
እንደ ተቋሙ መግለጫ የሳዑዲ ኮንስትራክሽንባለፉት ስድስት ወራት 141 ቢሊየን ዶላር የደረሰ ሲሆን፣ ይህ ዕድገት 2023 ከተመዘገበው 43 ከመቶ ሊጨምር ችሏል፤ ይህ መጠን ዕድገቱን ጠብቆ በ2028 መጨረሻ ከ181 ቢሊዮን ዳላር በላይ ይደርሳል።
ሳዑዲ "Vision 2030" ውጥኑን ለማሳካት 1.25 ትሪሊዮን ዶላር የሚደርሱ የግንባታ ፕሮጀክቶች እንደምታካሂድ አስታውቃለች።
የ Knight Frank ሪጂናል ማናጀር ሞሃመድ ናቢል ሲናገሩ፦ ተቋማቸው በሳዑዲ አረቢያ የኮንስትራክሽን ሴክተሩ ትራንስፎርሜሽን በፍጥነት እየተጓዘ መሆኑን ምስክር ነን ብለዋል።
የሳዑዲ ኮንስትራክሽን ሴክተር በዚህ ሁኔታ ከተጓዘ ሀገሪቱ በ2030 ከ3 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ እንደምትችል ተገምቷል።
በሳዑዲ ውስጥ በፍጥነት እየተስፋፋ የመጣው የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ውስጥ 40 ከመቶ የሚሆነው የሚገኘው በዋና ከተማዋ ሪያድ እና አካባቢዋ መሆኑ ታውቋል።
በሳዑዲ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ ካለው ኮንስትራክሽን ውስጥ የመኖሪያ ግንባታ ፕሮጀክቶች አብላጫውን ድርሻ የሚወስድ ሲሆን፣ ባለፈው አመት በዘርፍ 43 ቢሊዮን ዶላር ፈሰስ ተደርጓል። ይህ መጠን 2028 ዓ.ም ወደ 57 ቢሊዮን ዶላር ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።

👍10🙏4
👉ክሬሸር መግዛት የምትፈልጉ
💫ኮን ክሬሸር የ አውሮፓ ስሪት የሆነ 2018 ሞዴል ነው
🚧ማይክሎስኪ ባለሰንሰለት ሞባይል ክሬሸር እንዲሁም 150 ton በሰዓት ያመርታል
🏷መግዛት የምትፈልጉ በ +251912261146 ይደውሉልን ወይም
@Noda134 ፃፉልን🙏
@etconpwork

👏2👍1
👉በአዲስ አበባ በሚያጋጥም የኮንስትራሽን የስራ ላይ አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ ይገኛል
🚧 በዚህ ረገድ አደጋውን ለመቀነስና ለመከላከል የሀገራችን የኢትዮጵያ የህንጻ አዋጅ ምን ይላል!
🏢 በህንፃ ግንባታ ስራ ላይ እያጋጠሙ አደጋዎችና ለመከላከል ስጋቶችን ለመቀነስ እንዲሁም ከህንፃ ግንባታ ጋር የተያያዙ ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮችን የያዘ የህንፃ ህግ በሀገራችን ይገኛል፡፡
🏗 የኢትዮጵያ የህንፃ አዋጅ ቁጥር 624/2001 ይህንን አዋጅ ለማስፈፀም በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው ደንብ ቁጥር 243/2003 ተጠቃሽ ናቸው፡፡
🚧 በህንፃ ግንባታ የሚሳተፉ አካላት የአደጋ ደህንነት መስፈርትን ጠብቀው ባለመስራታቸውና ኃላፊነታቸውን ባለመወጣታቸው በአዋጅ ቁጥር 624/2001 መሰረት ተጠያቂነት አለባቸው፡፡
💫በዚህ መሰረት:-
➡️ ለሚያከናውነው ግንባታ የሚያስፈልግን የዲዛይን ስራ፣ ወይም የተሰራውን ዲዛይን መሰረት የሚከናወነውን ግንባታ የሙያ ደረጃው በማይፈቅድለት ባለሞያ ያሰራ እንደሆነ፣ ወይም
➡️ ለሚያከናውነው ግንባታ ደረጃ ከሚጠይቀው የግንባታ ቁሳቁስ ያነሰ የጥራት ደረጃ ያላቸው ቁሳቁሶች በጥቅም ላይ እንዲውሉ ያደረገ እንደሆነ፣ ወይም
➡️ ግንባታውን አግባብ ካለው አካል የመጠቀሚያ ፍቃድ ሳያገኝ ወይም ከተፈቀደው ውጪ ለሌላ አገልግሎት አውሎ የተገኘ እንደሆነ፣ ወይም
➡️ በማንኛውም ሌሎች ሁኔታዎች ግንባታው የሕዝብን ደህንነት አደጋ ላይ በሚጥል ሁኔታ ያከናወነ እንደሆነ፣
ከአምስት ዓመት እስከ አስር ዓመት በሚደርስ እስራት እና ከብር ሃያ ሺህ እስከ ብር ሃምሳ ሺህ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል።
➡️ ማንኛውም የተመዘገበ ባለሞያ ወይም የስራ ተቋራጭ፣ በዋና ወይም በንዑስ ስራ ተቋራጭነት ወይም ከፊል ውለታ በመውሰድ ያከናወነው ህንፃ ዲዛይን ወይም የግንባታ ስራ ለሚያስከትለው ጉዳት በወንጀል ተጠያቂ የሚሆንባቸው ሁኔታዎች እንደተጠበቁ ሆነው አሰሪው ለሆነው ሰው አግባብነት ባላቸው የፍትሐብሄር ህግ ድንጋጌዎች መሰረት ተጠያቂ ይሆናል፡፡
➡️ በተጨማሪ የስራ ተቋራጩ ሆን ብሎም ይሁን በቸልተኝነት በሚገነባው ህንፃ በሰው ላይ ለሚደረሰው ወይም በህንጻው አካል ላይ ለሚደርሰው የስራ ጥራት ጉድለት ተጠያቂነቱ ሳይቀር ጉድለቱን የማስተካከል ግዴታ አለበት፡፡
🌟ለእሳትና ሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎት በ939 ወይም በ011-1-55-53-00 ፈጥነዉ ያሳዉቁ!
የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

❤4👍2
👉በነገራችን ላይ ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው
🚧እንድንሰራላቹ ምትፈልጉት ቪድዮም ጠይቁን❤️
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
@etconp
SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ🚧እንድንሰራላቹ ምትፈልጉት ቪድዮም ጠይቁን❤️
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
@etconp
👏5👍2
👉በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም የአፍሪካ ክትመት ቃል ኪዳን ሰነድ በማውጣት ተጠናቋል።
“ዘላቂ ክትመት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን” በሚል መሪ ሀሳብ ላለፉት ሶስት ቀናት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሲካሄድ የነበረው የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል።
በፎረሙ ማጠቃለያ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ÷ አዲስ አበባ ባዘጋጀችው በዚህ ታሪካዊና ስኬታማ የመጀመሪያ ፎረም የወጣው ቃል ኪዳን ፋይዳው የላቀ ነው ብለዋል።
የጋራ ሀሳቦች የተንፀባረቁበትና የልምድ ልውውጥ የተደረገበት እና ለአፍሪካ ክትመት ሽግግር ወሳኝ ፋይዳ የሚጫወት መድረክ እንደነበር ገልፀዋል።
ከተሞችን ማዘመንና ዘላቂ ዕድገት ያላቸው ማድረግ ይግባል ያሉት ሚኒስትሯ፥ የበለፀጉ ከተሞችን በመገንባት ሁሉንም አፍሪካዊ ተጠቃሚ ማድረግ የትብብር ስራ ይጠይቃል ብለዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሀላፊ ጃንጥራር ዓባይ በበኩላቸው የአዲስ አበባ የክትመት ቃል ኪዳን ዘላቂና የዕድገት ሽግግር መሰረት መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ከተሞች ዘላቂ ዕድገት የሚያረጋግጡ እና ችግሮችን የሚቋቋሙ፣ የስራ ዕድል የሚፈጥሩ፣ አካታች እንዲሆኑ እንዲሁም ያላቸውን የእርስ በርስ ትስስር የሚያጠናክር መሆኑን ጠቁመዋል።
ክትመት የሚያመጣቸውን ፈተናዎች እንደ ዕድል በመጠቀም ለተሻለ አህጉራዊ ልማትና ዕድገት በትብብር መስራት አለብን ብለዋል፡፡
በዚህም የተቀመጡ የአፍሪካ አጀንዳ 2063 ግቦችን እና የነገ የጋራ ህልማችንን ዕውን ለማድረግ ያግዛል ማለታቸው ኢዜአ ዘግቧል፡፡

❤4👍4
👉ለግንባታ ፕሮጀክቶች የኮንተራት አማካሪ፤ ተቋራጭ እና የእቃ ግዥን ለማስፈጸም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የተዘጋጀ በፌደራል መንግስት የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ሰኔ/2002 ዓም የፀደቀ እና ታህሳስ/2008ዓም በተሻሻለው መሰረት ጥቅም ላይ የሚውሉ አራት (4) ዋና ዋና ዋጋን መሰረት ያደረጉ የስራ ኮንትራቶች አሉ፡፡
🚧ይሁን እንጅ በኢትዮጵያ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ (PPA) ምንም አይነት የግንባታ ጊዜ ገደብ ያልተቀመጠለት ሲሆን በአለም አቀፍ አማካሪ መሐንዲሶች ፌዴሬሽን የኮንተራት ውል ግን ብዙውን ጊዜ የጊዜ ገደብ ተቀምጦላቸው ወደ ግንባታ የሚገባ መሆኑ ይታወቃል፡፡
💫በዚህም መሰረት
1) ከ150ሚሊዮን በላይ ዋጋ ያለው የግንባታ ወጪ ምንም እንኳን የግዥ አካላት ለሀገር ውስጥ ጨረታ ተወዳዳሪዎች እየተጠቀሙበት ቢሆንም እነዚህ በመደበኛነት ጥቅም ላይ የሚውሉት በአለም አቀፍ ተወዳዳሪ ጨረታ (International Bid) የሚያገለግል ነው።
2) ከ6ሚሊዮን እስከ 150 ሚሊዮን ብር የውለታው መጠን የሆነ የግንባታ ውል ነው፤ እነዚህ በመደበኛነት ለብሔራዊ ተወዳዳሪ ጨረታ (National Bid) የሚያገለግል ነው።
3) ከ500ሽ እስከ 6ሚሊዮን ብር የውለታው መጠን የሆነ የግንባታ ውል ነው፤ እነዚህ በመደበኛነት ለውስን ጨረታ (Selective Bid) የሚያገለግል ነው፡፡
4) እስከ 500ሽ ብር የውለታው መጠን የሆነ የግንባታ ውል ነው፤ እነዚህ በመደበኛነት ጥቅም ላይ የሚውሉት በተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ውሳኔ ለጥቃቅን የግንባታ ስራ ጥያቄዎች የሚያገለግል ነው፡፡
🏷እነዚህ የፌደራል መንግስት የግዥ አፈጻጸም መመሪያዎች ተፈጻሚነታቸው ምን ያክል ነው?
❇️በአሁኑ ወቅትስ በሃገራችን ካለው የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያ እና የግንባታ ሁኔታዎች አንጻር ተፈጻሚነታቸው ምን ያክል ነው?
📜ሀሳቦቻቹ ከታች ባለው የ መወያያ ሊንክ ያጋሩን👇
https://t.me/COTMp

Telegram
ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏

🚧Position: Interior Designer
▶️Job Time: Full-Time
⏺Job Type: Permanent
⭐️Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
🔰Deadline: September, 15/2024
⏹Key Responsibilities:
Assist in creating interior design concepts and space planning based on client requirements.
Develop design presentations, mood boards, and sketches to communicate ideas.
Prepare detailed drawings, floor plans, and layouts using design software (e.g., AutoCAD, SketchUp, or Revit).
Select materials, woodwork, furnishings, lighting, and accessories that complement the design concept.
Coordinate with vendors and suppliers to source materials and furniture within budget.
Support senior designers in project management, ensuring timelines and budgets are met.
Conduct site visits to ensure design implementation aligns with project plans.
Collaborate with architects, contractors, and other professionals to achieve project goals.
Stay updated on the latest design trends, techniques, and materials.
❇️Qualification:
Bachelor’s degree or above in Interior Design, Construction, or Architecture ONLY
⏹0-2 years of experience in interior design or a related field.
Those who can prepare realistic proposals
Proficiency in design software such as AutoCAD, SketchUp, Revit, or similar tools.
Basic knowledge of materials, finishes, and furniture sourcing.
Female candidates are highly encouraged to apply
🎲How to apply
📜Interested and Qualified applicants who fulfill the above requirements are invited to send your application CV and Portfolio to
📩Email: Tesfumemhr@gmail.com or Telegram @tes4288
📞For more information, you can call to 0967606162
@ETCONpWORK

👍2🙏1
የግንባታ ውል ዘርፎች
🚧በግንባታ ሥራ ውል ሊያስፈልጋቸው የሚችሉ ጉዳዮች
~ የግንባታ ሥራ ውል (works contract)
~ የአገልግሎት ውል (services contract)
~ የአቅርቦት ውል (supply contract)
💫ሲሆኑ የሀገራችን የግዢ እና የመንግሥት ንብረት አስተዳደር መመሪያ ለሦስቱም ዘርፎች የየራሳቸው የሆነ የውል ረቂቅ አዘጋጅቶላቸዋል።
▶️በዚህ አግባብ በግንባታ ውል ዘርፍ የሚተዳደሩት በአሰሪና በዋና የግንባታ ተቋራጮች ወይም ንዑስ ተቋራጮች መካከል ለሚደረግ ውል እና ተዋዋዮች ነው።
⏺በአገልግሎት ውል ሥር የሚተዳደሩት ደግሞ የዲዛይን ሥራ ባለሙያዎች እና የዲዛይን አገልግሎት ሰጪ አማካሪ ተቋማት፣ የግንባታ ቁጥጥር ባለሙያዎችና አማካሪ ድርጅቶች፣ የግንባታ መሳሪያዎች አከራዮች፣ ባንክ እና ሌሎች የፋይናንስ ተቋማት፣ ኢንሹራንስ ሰጪ ድርጅቶች፣ የትራንስፖርት አቅራቢዎች የመሳሰሉት ሲሆኑ በአቅርቦት ውል የሚተዳደሩት የግንባታ ግብአቶችን፣ ማሺነሪዎችን እና እቃዎችን ለማቅረብ የሚዋዋሉ አካላት ናቸው።
▶️በመሆኑም በህግ አግባብ ተቀባይነት ያለው ውል የሚሆን እነዚህ አካላት በሚሰጡት አገልግሎት ዘርፍ በተቀመጠላቸው መመሪያ መሰረት ሲዋዋሉ ነው።

Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp

🙏3👍2
ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ
👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ
🔰ምን ይፈልጋሉ?
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን
☎️ይደዉሉልን ያማክሩን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን
አድራሻችን፦ 1. መርካቶ
ቁ.1 አየር ጤና
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
0904040477
0911016833

👍2👏1
👉የኮሪያ ኤግዚም ባንክ ለኢትዮጵያ ፕሮጀክቶች የሁለት ቢሊዮን ዶላር ፋይናንስ ሊያቀርብ ነው
⏺የኮሪያ መንግሥት ኢኮኖሚያዊ ልማት ትብብር ፈንድ አስፈጻሚ ኤጀንሲው በሆነው ኤግዚም ባንክ በኩል፣ ለኢትዮጵያ ስምንት ፕሮጀክቶች በሁለት ዓመታት ውስጥ ሁለት ቢሊዮን ዶላር ፋይናንስ ለማቅረብ መስማማቱ ታወቀ።
▶️የገንዘብ ሚኒስቴር ባለፈው ሳምንት ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያሳየው፣ እ.ኤ.አ ግንቦት 21 ቀን 2024 የኢትዮጵያ መንግሥት በኤግዚም ባንክ በኩል ፋይናንስ እንዲደረጉ ቅድሚያ የሰጣቸውን ፕሮጀክቶች ዝርዝር አቅርቧል።
⏺በባንኩና በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በኩል ተከታታይ ውይይቶች ከተደረጉ በኋላ፣ በሁለቱም አካላት ስምምነት በፈንዱ በኩል በቀጣይ ሁለት ዓመታት ውስጥ ተግባራዊ የሚደረጉ ስምንት ፕሮጀክቶች መመረጣቸው ታውቋል።
▶️በኢትዮጵያ የኮሪያ አምባሳደር ጁንግ ካንግ እያንዳንዱን ፕሮጀክት ዝርዝር የመግለጽ መብት ያለው የኢትዮጵያ መንግሥት መሆኑን ገልጸው፣ ነገር ግን ፕሮጀክቶቹ በመሠረተ ልማት ግንባታ፣ የሕክምና ተቋማት ግንባታና የኤሌክትሪክ ኃይል ተሸካሚ መስመሮች ላይ ያተኮሩ እንደሆኑ ገልጸዋል።
⏺አምባሳደሩ፣ ‹‹የኢትዮጵያ መንግሥት ብድር ለማግኘት የሚፈልግባቸው ፕሮጀክቶችን ዝርዝር አቅርቦልናል። ነገር ግን ከዚህም በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አገራችንን በጎበኙበት ወቅት ፋይናንስን የተመለከተ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመን ነበር።
⏺ይህ ስምምነት የኮሪያ መንግሥትን በአምስት ዓመታት ውስጥ ለኢትዮጵያ 10 ቢሊዮን ዶላር ማበደር የሚያስችለው ነው። ነገር ግን ይህ መጠን ሌሎች የምናምንባቸው ፕሮጀክቶች ከሆኑ ጭማሪ ሊደረግበት የሚችል ነው፤›› ብለዋል።
▶️ኮሪያ ለኢትዮጵያ ገንዘብ ማቅረብ እንድትችል በቅድሚያ በእያንዳንዱ ፕሮጀክት ይዘት ላይ ሁለቱ መንግሥታት ከስምምነት መድረስ እንደሚኖርባቸውም ጠቅሰዋል።
Via Reporter

❤5👍1