Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉"የመንግሥት መሥሪያ ቤት በሚያስገነባቸው ግንባታዎች ላይ ትዕዛዝ መሥጠት ይችላል ወይስ አይችልም? "

🚧“አንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤት በሚያስገነባቸው ግንባታዎች ላይ በግንባታ ሒደት ውስጥ ለተቋራጩ የስራ ትዕዛዞችን እየሰጠ፣ የስራዎቹን አካሄድ የመወሰንና ስራው በሚፈቅደው አይነት እንዲፈፀም የስራ ተቋራጩን የማዘዝ ሥልጣን ያለው ሲሆን፣ ተቋራጩ በበኩሉ በአሠሪው የመንግሥት መሥሪያ ቤት በተሰጡት ፕላኖች አይነቶችና የዋጋና የስራ ማስታወቂያ መሰረት ጠንቅቆ የግንባታ ሥራውን የመስራት ግዴታ እንዳለበት።” በፍ/ብሔር ህግ ቁጥር 3252 ንዑስ አንቀጽ 1 እና ንዑስ አንቀጽ 2 በግልፅ ተደንግጓል።

🏷ከዚህ ጋር ተያይዞ የጨረታ ሰነዱ በሚወጣበት ጊዜ በግንባታ ዲዛይኑ ላይ ከተመለከተው ልኬት በታች ሆኖ በኋላ በዲዛይኑ መሰረት ለሚሰራ ግንባታ የሥራው ባለቤት በግንባታው ሥራ ውል ሰነዱ ላይ ከተመለከተው ክፍያ ውጪ በተጨማሪነት በባለቤቱ ፈቃድና ትዕዛዞች መሠረት ለተሠሩ ሥራዎች ክፍያ ለመክፈል የሚገደድ ሲሆን በህጉ አግባብ በባለቤቱ የተሰጡ ተጨማሪ የሥራ ትዕዛዞች የሥራ ውሉ አካል ተደረገው የሚወሰዱ ይሆናል። የፍ/ብ/ህ/ቁ.3244, 3225,(1)(2), 3152(1), 3266(1), 3263, 3265(3)

#ConstructionLaw

❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ  እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!

📜ዋናው ቻናላቻን ለመቀላቀል👉 @ETCONp

📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT

💫ቲክቶክ:👇

www.tiktok.com/@etconp7

@etconp
👉ዓለም ዐቀፍ የውል ሰነዶች (መደበኛ ውሎች)

🚧ከ'FIDIC በተጨማሪ በእኛ ሀገር ብዙም አይታወቁም እንጂ ሌሎች ተቋሞች ያዘጋጇቸው ስታንዳርድ ውሎችም አሉ።

🏷ለምሳሌ፦Joint Contract Tribunal (JCT) የሚባል ዘርፉ የሚመለከታቸው ቡድኖች ተሰባስበው ያዘጋጁት ከ1909 ጀምሮ ሥራ ላይ የዋለ ሰነድ አለ።

⭐️ሰነዱ በ2005 ተሻሽሎ የወጣ ሲሆን JCT Standard Building Contract የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል።

⭐️የአሜሪካ አርክቴክቶች ማኅበር (AIA) ያዘጋጀውም  General Conditions አለ።

📜Institute of Civil Engineers (ICE) ደግሞ በ2005 ያወጣው The New Engineering Contract (NEC 3) በጣም ተወዳጅ እየሆነ መምጣቱንና በእንግሊዝ ሀገር በባሕር ሥር የሚያልፈውን የባቡር ሐዲድ ውል የተፈራረሙበት መሆኑን Murdoch and Huges የተባሉ ጸሐፊዎች የኮንስትራክሽን ውሎች በሚል ርእስ በጻፉት መጽሐፍ ጠቅሰዋል።

🔰ይህ ተቋም ቀደም ብሎ በ1945 ለመጀመሪያ ጊዜ ስታንዳርድ ውል አዘጋጅቶ ነበር።

▶️በየጊዜው እየተሻሻለ መጥቶ ሰባተኛው እትም በ1999 ICE 7 Condition of Contract – measurement Version በሚል ርእስ ታትሟል።

▶️FIDIC ያዘጋጀው ስታንዳርድ ውል ከዚህ ICE ካዘጋጀው ስታንዳርድ ውል ከ4ኛ እትም የተወሰደ ወይም የተቀዳ እንደሆእነ መርዶክ የተባለ ጸሕፊ እና ዘውዱ ተፈራም ጠቅሰውታል።

▶️ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅቶች (ለምሳሌ የዓለም ባንክ) Standard Biding Docuement for Procurement በሚል በ1995 ባዘጋጀው ሰነድ ውስጥም ጠቅላላ አናቅጽ ሰፍረው እናገኛለን።

#ConstructionLaw

❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ  እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!

📜ዋናው ቻናላቻን ለመቀላቀል👉 @ETCONp

📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT

💫ቲክቶክ:👇

www.tiktok.com/@etconp7

@etconp
👍2
👉የኮንስትራክሽን ደህንነት ሄልሜቶች በቀለማት ሲለዩ

⭐️ነጭ ሄልሜት:-ለኢንጂነሮች፣ ለማናጀሮች፣ ለፎርማኖች፣ ለሱፐርቫይዘሮች

⭐️ሰማያዊ ሄልሜት፦ ለኤሌክትሪሺያኖች ለአናፂዎችና ለቴክኒክ ሠራተኞች

⭐️ቀይ ሄልሜት፦ ለእሳት አደጋ ሠራተኞች

⭐️አረንጓዴ ሄልሜት፦ ለሴፍቲ ሠራተኞች

⭐️ግሬይ ሄልሜት፦ ለሳይት ጎብኚዎች

⭐️ቢጫ ሄልሜት፦ ለጉልበት እና ለግንባታ ማሽን ኦፕሬተር ሠራተኞች

⭐️ብራዎን ሄልሜት፦ ለበያጆችና ከፍተኛ ሙቀት ባለበት ቦታ ለሚሰሩ ሠራተኞች

❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ  እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!

📜ዋናው ቻናላቻን ለመቀላቀል👉 @ETCONp

📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT

💫ቲክቶክ:👇

www.tiktok.com/@etconp7

@etcono
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መስከረም 11 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መስከረም 11  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መስከረም 11  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን መስከረም 11  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK
👉This is the 1,813-kilometer-long Haoji Railway Bridge in China. It is the longest railway bridge in the world, the bridge is used for the transportation of coal.

The total cost was around 28 billion US dollars. It was built to transport 200 million tons of coal from Inner Mongolia and Shanxi to the southern provinces of China.

It is a heavy rail system with 1435 gauge tracks The railway is also China's first north-south railway that is dedicated to coal, and is built to avoid existing coal transportation routes that pass through coastal cities by boat.

The line reduces transit time from 20 days by sea to just 3 days by rail. The line connects with existing railways at several points to share maintenance facilities.

The design speed of the railway is 120 kilometers per hour. It is operated by China Railway. The line was approved in 2014 at a cost of 27 billion USD. It was financed by China Railway and several large national coal mining companies. The railway was inaugurated on September 28, 2019.

@etconp
👉አዲሱ የህንፃ ግንባታ 'መመርያ '

💫መስከረም 3/2017 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ክፍለ ከተሞች በተላለፈው በዚህ መመርያ መሰረት ከ15 ሜትር እና በላይ ስፋት ያላቸው መንገዶች የሚያዋስኗቸው ይዞታዎች ዝቅተኛው የቦታ ስፋት ሴት ባክ (set back) ከተቀነሰ በኋላ ቢያንስ 500 ሜትር ካሬ መሆን እንዳለበት ይደነግጋል፣ ካልሆነ የግንባታ ፈቃድ አይሰጥም ማለት ነው።

🚧በሌላ በኩል በነዚህ መንገዶች ላይ ዝቅተኛው የህንፃ የጎን ስፋት (frontage) ከ20 ሜትር ያላነሰ መሆን አለበት ይላል፣ ይህም ካልተሟላ የግንባታ ፈቃድ አይሰጥም ማለት ነው።

@etconp
❤1
👉ማንቼስተር ዩናይትድ የኦልድትራፎርድ ስታዲየምን ሊያድስ ነው

🚧እድሳቱ ሲጠናቀቅ የስታዲየሙ ተመልካች የመያዝ አቅም ከ100 ሺህ በላይ እንደሚሆን ተገልጿል።

💫እንዲሁም ዕድሳቱ ሲጠናቀቅ በዓመት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ሰዎች ይጎበኙታል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል።

🏷የኦልድትራፎርድ ስታዲየም እድሳት ፕሮጀክት የእንግሊዝን የቱሪዝም ኢኮኖሚ በ7 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዩሮ ከፍ እንሚያደርገው ነው የተገለፀው፡፡

▶️የእድሳት ፕሮጄክቱ ከ92 ሺህ በላይ የስራ እድሎችን ይፈጥራል የተባለ ሲሆን ከ17 ሺህ በላይ አዳዲስ ቤቶች ይገነቡበታል ተብሏል፡፡

▶️በማንቼስተር ከተማ የሚገነባው አዲሱ የኦልድትራፎርድ ፓርክ ኮምፕሌክስ የእደሳት ፕሮጄክት የስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ የመኖሪያ ቤቶች፣ መዝናኛ፣ የንግድ እና የትምህርት ቤት ማዕከላት ይኖሩታል ተብሏል፡፡

▶️ግንባታውን ለማጠናቀቅ ማንቼሰተር ዩናይትድ የማንቼስተር ከተማ ነዋሪዎች የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉ አለመጠየቁ የተገለፀ ሲሆን ግንባታው እስኪጠናቀቅ የትራንስፖርት ተርሚናሎች ወደ ሌላ ቦታ እንዲዛውሩለት ጠይቋል፡፡

▶️የቀድሞው የማንቼስተር ዩናይትድ ኮከብ ጋሪ ኔቭል እና የማንቼስተር ከተማ ከንቲባ አንዲ በርንሃም የፕሮጄክቱን ሂደት የሚከታተለው ግብረ ሀይል ሰብሳቢ ሆነው መመረጣቸውን ቶክ ስፖርት አስነብቧል፡፡

@etconp
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
👉አዲሱ የህንፃ ግንባታ 'መመርያ ' 💫መስከረም 3/2017 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ክፍለ ከተሞች በተላለፈው በዚህ መመርያ መሰረት ከ15 ሜትር እና በላይ ስፋት ያላቸው መንገዶች የሚያዋስኗቸው ይዞታዎች ዝቅተኛው የቦታ ስፋት ሴት ባክ (set back) ከተቀነሰ በኋላ ቢያንስ 500 ሜትር ካሬ መሆን እንዳለበት ይደነግጋል፣ ካልሆነ የግንባታ ፈቃድ አይሰጥም ማለት ነው። 🚧በሌላ በኩል በነዚህ መንገዶች ላይ…
👉የወጣውን የሴት ባክ ህግ በመጣስ የሚሰራ ግንባታን ሽፋን የሚሰጡ ተቆጣጣሪዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

🚧በአዲስ አበባ በሚከናወኑ ግንባታዎች ላይ የወጣውን የሴት ባክ ህግ ወይም ህንጻዎች ከመንገድ መራቅ ያለባቸው እርቀት እና የመሬት ስፋትን ያላገናዘበ ግንባታ ለማከናወን ጥረት እየተደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል፡፡

🏷የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ይህን ያስታወቀው ለአስራ አንዱም ክ/ከተማ ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ጽ/ቤት በጻፈው ደብዳቤ ላይ ነው፡፡

⭐️የአዲስ አበባ ካቢኔ በሰኔ 10 ቀን 2016 በሶስተኛ መደበኛ ስብሰባው ወቅት ውሳኔ ካሳለፈባቸው ጉዳዮች መካከል ህንጻዎች ከመንገድ መራቅ ያለባቸው እርቀት መሆኑ ይታወቃል፡፡

📜ውሳኔው ተግባራዊ እንደሚደረግ ከዚህ ቀደም የተገለጸ ቢሆንም አንዳንድ አስፈላጊውን የዲዛይን ማሻሻያ ሳያደርጉ እና የግንባታ ማስጀመሪያና የእርከን ማስታወቂያ ሳይወስዱ የወጣውን ህግ በመጣስ ወደ ግንባታ ለመገንባት የሚሞክሩ አልሚዎች መኖራቸው ተመላክቷል፡፡

⏺እንዲሁም ይህን መሰል ድርጊት በየደረጃው ያሉ ስነምግባር የጎደላቸው አመራሮች እና ባለሙያዎች በሚሰጡት ሽፋን ጭምር የሚከናወን እንደሆነ ባለስልጣኑ አስታውቋል፡፡

▶️በመሆኑም ባለስልጣኑ የግንባታ ማሻሻያውን ፈቃድ ሳይውስዱ እና የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ሳያድርጉ መገንባታ ማድረግ በምንም መልኩ ለድርድር የማይቀርብ ጉዳይ መሆኑን አሳስቧል ፡፡

❇️በተጨማሪም ህግ በመጣስ ግንባታ የሚያከናውኑ በክፍለ ከተማቸው እና በወረዳቸው የግንባታ ስራን ባግባቡ የማይከታተሉ እና የማይቆጣጠሩ ህገወጦችን አይቶ እንዳላየ በማለፍ ሽፋን በሚሰጡ አመራሮች እና ባለሙያዎች  ላይ ባለስልጣኑ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ አስጠንቅቋል፡፡

@etconp
👉አለም አቀፍ የንድፍ ውድድር ለ አርክቴክቶች እና ኮንስትራክሽን ባለሞያዎች

🌟100,000 ዩሮ አጠቃላይ ሽልማት ያለው።

🚧የመመዝገብያ ክፍያ አለው

📜ሙሉ ዝርዝሩን የተያያዘው ማስፈንጠርያ ተጠቅመው ይመልከቱ

🫵መልካም እድል😇

💫ለሌሎችም ያጋሩ👇

https://tinyurl.com/32c4dvcv

@etconp
👉INVITATION FOR -BID

📜IFB No. ECWCT/NCB/PG/024/2017

1. The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Procurement of Supply of Porcelain Ceramic, Porcelain and Granite.     
                                  
2. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the Ethiopian fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with their offer.

3. Bidding document should be prepared in English language.

4. Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Procurement Department against payment of none refundable fee of Birr 400.00 upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year.

5. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document

6.  The deadline for bid Submission shall be on October 05, 2024, at 4:30 Local time 

7. Bid must be accompanied with a Bid Security of an amount of Birr 200,000.00 ETB (Two hundred thousand) in the form of certified cheque (CPO) or Bank guarantee. Bid Bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted.

8. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement Department on October 05, 2024, at 5:00 Local time in Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department conference room, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend.

9. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.

10. Bidders may get further information at the following address:

Ethiopian Construction Works Corporation

Address: - Gurd shola behind Athletics Federation Building
In front of Andinet International school

Telephone No.01 18 55 30 81

@etconp
❤1👏1
✋የ ይመልሱ ይሸለሙ ጥያቄ 1⃣

💫ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አሁን 1GB Internet Package የሚያሸልም አንድ ጥያቄ እንጠይቃለን ቀድሞ በትክክል ለመለሰ 1 ቤተሰባችን ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል።

👉የ ዛሬ ጥያቄያችን...👇

👊 calculate the shear modulus of elasticity (G)

➡️Where Given👇

⏺the modulus of elasticity (E)= 207 X 10⁹ N/m² (steel)

⏺Poisson's ratio (ν)= 0.28 (steel)


🚧Based On The Above Data Choose The Correct Answer

A)108 x 10⁸ N/m²
B)80.8 X 10⁹ N/m²
C)108 x 10⁹ N/m²
D) 80.8 x 10⁸ N/m²

➡️መልሳቹ ግልፅ እና ከነ ሙሉ ኳልኩሌሽን እስከ ማታ 12:00 @ETCONpBOT ይላኩልን።

⚡️ማሳሰብያ ውድድሩን ለመመዝገብ የ ግድ 👉 @ETCONp 👈 እምተለዋን ሊንክ ለ 10 ጓደኞቻቹ በ Message መላክ ኣለባቹ ወይም ሊንካችን በ ግሩፕ ላይ ይለጥፉት እንዲሁም የላካችሁበት ማረጋገጫ Screen Shoot ኣርጋቹ ላኩልን::

📜ህጉን ያላሟላ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።

@etconp
👍1
👉ስለ “Specification” ሰነድ

🚧በ'FIDIC multilateral Development Bank Harmonized edition 2010 ሕግ መሰረት “Specification” የተባለ ሰነድ በግንባታ ውል ውስጥ መካተት እንዳለበት ግልጽ ነው።

📜ስለ ሰነዱ ምንንነት  “Specification” means the document entitled specification, as included in the Contract, and any additions and modifications to the specification in accordance with the Contract. Such document specifies the Works ይላል።

🏷ነገር ግን በሀገራችን አብዛኞቹ የግንባታ ውሎች (contract documents) ውስጥ የሚገኝ አይደለም።

▶️ስለእያንዳንዱ ሥራ ዝርዝር፣ ስለሚጠቀሙት የግንባታ ግብአት ዝርዝር ማብራሪያ (የምርት አይነት፣ ልኬት፣ መጠን፣ ጥራት)፣ ስለሚያስፈልገው የሰው እና የማሺነሪ ዝርዝር የሚያስረዳ የውል ሰነድ አካል ነው።

💫ይህ ሰነድ በብዙዎቹ ውሎች ውስጥ የተለመደ አለመሆኑ የግብአት (Material) ጥራት ጥያቄ፣ የጊዜ መጓተት ቅሬታ እና የተጨማሪ ዋጋ ክርክር አያስነሳ ይገኛል።

🫵እርስዎ በሚሰሩበት ድርጅት “Specification” የሚባለውን ሰነድ አዘጋጅተው ወይም ተጠቅመው ያውቃሉ?

#ConstructionLaw

❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ  እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!

📜ዋናው ቻናላቻን ለመቀላቀል👉 @ETCONp

📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT

💫ቲክቶክ:👇

www.tiktok.com/@etconp7

@etconp
👍1