Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.89K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
100 KVA Perkins Generators for Sale 💰

👉Engine: Perkins (Made in UK)
👉Alternator: Leroy somer 
👉 Controller: Deapsea 
👉 Condition: New
👉Types: Both Supper Silent & Open Types are available @Stock
👉Manufacturer: Jubaili Bros
🤙 0994600212/ 0946871311


@Etconpwork
👍2
2023-03-06 17_50_02.pdf
1.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 27 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-03-06 17_56_14.pdf
725.9 KB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 26 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-03-06 17_59_18.pdf
5.1 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 26 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-03-06 18_01_29.pdf
1.6 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 26 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
👍5🙏3
Consultancy Services for the Project Management and Construction Supervision of Addis Ababa Bus Rapid Transit Project BRT B2 Pilot project
Request For Expressions of Interest

General Information
City/Locality: Addis Ababa
Publication Date: Mar 7, 2023
Eligibility of Bidders Interested Applicants must provide information evidencing that they are qualified and experienced to perform those Services.

The applicants shall furnish the list of completed projects during the last ten (10) years, duly including information on brief description of services rendered and value, duration of assignment with person-month inputs along with information of the Clients.
Determination of the similarity of the experiences (only performed since 1st March 2013) will be based on:
(i) Technical Competence: Proven past experience in project management and construction supervision of projects of similar size and nature:
• Contracts size; not less than €4,000,000 [Euro: Four Million]
• Nature of Services: Design Review, Project Management and Construction Supervisions
• Area of expertise: BRT, LRT or Urban Road Infrastructures. Preferably, Applicants who can demonstrate an experience of at least one sucessfuly implemented BRT infrastructure project within the above nature of services;

(ii) Geographical Experience: Knowledge and in depth experience of project execution in Ethiopia, or other sub-saharan countries, or worldwide.

The Client will also take into account for the evaluation of the applications the following items:
• Skills and availability of in-house technical back-up experts provided to the on-site experts;
• Local partners, i.e Consulting Firms;
• Certificate of Competence in the intended consulting services; and
• Experience in implementation of donor-funded infrastructure projects.
Original Language: English
Procurement Method: International procurement
Status: published: Mar 7, 2023
Contact information
Address: Mohammedawel Seid
Roosevelt Street, Sar Bet, beside Pushkin Square
Ground Floor, Room No. 36
Addis Ababa, Addis Ababa Region
Ethiopia

Telephone +251-11-3728960 ወይም 3831279

@etconpwork
❤1
Deadline: March 9, 2023

How To Apply: Submit your credentials via email: Millionkebede50@yahoo.com or in person to the Ovid Construction PLC office, located around 22 near Adey Ababa Stadium, beyond Worku Building, OVID Group Head Office, 5th floor For further

information contact Tel.+251913030261

@ETCONpWORK
🙏1
Deadline: March 16, 2023

How To Apply: Submit your application letter, CV, and credentials via email: dugdaconhr@gmail.com or in-person to Dugda Construction PLC, located near the Ministry of Innovation & Technology, Get As International building, 3rd floor.

For further information contact Tel. +251111566418 / +251111566442

@ETCONpWORK
👏1
Deadline: March 16, 2023

How To Apply: Submit your applications through Telegram using this number +251902666669

@ETCONpWORK
👍1
956ced61ab5e5017086f84ef2a57c561dfe59fceef4dc1c699757d084880f8f.jpeg
1 MB
Deadline: March 9, 2023

How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘውትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃ +251930013343 / +251911184205 ይደውሉ፡፡

@ETCONpWORK
👏4👍1
የግንባታ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል G+1 ህንፃ አወዳድሮ አሸናፊ ለይቶ ውል ይዞ ለማስገንባት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል፡-

    በዘመኑ የታደሰ ሙያዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የሚያቀርቡ

    የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው

    የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
    ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ
    ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ የሚችሉ።

    የግንባታው አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማግኘት ይችላሉ።

    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1.5 በመቶ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲ.ፒ.ኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው። በጥሬ ገንዘብ የሚያስይዙ ከሆነ መሂ/1 በመቁረጥ ደረሰኙን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ አለባቸው።

    ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በገንዘብ መምሪያ በግዥ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 14 ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀን የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሰነዱም በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 21ኛው ቀን ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

    ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግዥ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በ22ኛዉ ቀን በ3፡00 ታሽጎ በ3፡30 ይከፈታል። ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

    አሸናፊው አሸናፊነቱ እንደተገለፀለት ከ5 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ መጥቶ ውል መውሰድ አለበት። የውል ማስከበሪያ ባሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ ማስያዝ ይኖርባቸል።

    መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።

    በጨረታው የተሳተፉ ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር ማስረጃ ቢሮ ቁጥር 14 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 441 0753 በመደወል ማስረጃውን ማግኘት ይቻላሉ።

የደቡብ ጎንደር ዞን ገ/ኢ/ል መምሪያ

@ETCONpWORK
👍3
የግንባታ የጨረታ ማስታወቂያ

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለባ/ዳር ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝም መምሪያ የላይብራሪ እና አጠቃላይ የሲቪል ግንባታ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

    የዘመኑ ታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።

    የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው።

    ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ።

    ደረጃቸው GC-5 እና RC-6 እና በላይ የሆናችሁ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ ባ/ዳር ከተ/አስ/ገንዘብ መም ሪያ ቢሮ ቁጥር 46 በመክፈል ማግኘት ትችላላችሁ።

    ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-5 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የግንባታውን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።

    ማንኛውም ተጫራች የቴክኒካልና የፋይናንሻል የጨረታ ሰነዶችን ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻቸው በታሸገ ፓስታ ግዥና ንብረት ቡድን ቢሮ ቁጥር 46 በተዘጋጀው ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት አለባቸው።

    ማንኛውም ተጨራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ቢሮ ቁጥር 46 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16ኛው ቀን ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

    ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥ ንብረት ቡድን ቢሮ ቁጥር 46 በ16ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል።

    መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

    በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 237 0206 በመደወል ወይም በአካል ባህር ዳር ከተማ ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 46 በመምጣት መጠየቅ ይቻላል።

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ

@ETCONpWORK
👍1
የግንባታ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ጎንደር ዞን በነፋስ መዉጫ ከተማ የሚገኘው የልደት ኃ/የተወሠነ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ዩኒዬን ለታች ጋይንት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ባለ ሦስተኛ ፎቅ (G+3) በመደበኛ በጀት ለማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም በተጫራቹ በኩል የሙያ እና የጉልበት ስራ የሚቀርቡ ሲሆን ሌሎቹ በድርጅቱ በኩል የሚቀርቡ መሆኑን እያሳሰበ ለበለጠ መረጃ በተጫራቾች መመሪያ ገጽ 7 ላይ እንዲመለከቱ እያሳሰበ የእጅ (የጉልበት)እና የሙያ ስራ ግዥ ለጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (G.C) ከደረጃ 6 እና በላይ ለህነፃ ስራ ተቋራጭ (B.C) ከደረጃ 5 እና በላይ ከሆኑ ህጋዊ ተወዳዳሪዎች መካከል በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

    አቅራቢዎች ህጋዊና በዘመኑ የታደሠ የንግድ /የስራ/ ፈቃድ እንዲሁም ከመንግስት የሚጠበቅባቸውን የዘመኑን ግብር
    የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተቀበሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

    የወጣው ጨረታ ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር / እና በላይ ዋጋ እንደሚሆን ሲገመት የተጨማሪም የእሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

    የጨረታ ማስከበሪያ 2 በመቶ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

    ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመጫረቻ ሰነድ በአማረኛ ቋንቋ መዘጋጀት ይኖርባቸል።

    ተጫራቾች በሚሞሉት የመወዳደሪያ ሃሳብ ስማቸውን ፣ ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል።

    የጨረታ ሰነዱ በነፋስ መዉጫ ከተማ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለ10 ተከታታይ ቀናት የመጨረሻ ሠነዱን ዋናው ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት በአካል /ህጋዊ ወኪላቸው በኩል መግዛት ይችላሉ።

    የጨረታ መዝጊያው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።

    የጨረታው ሰነዱ በሁለት ኢንቨሎፕ /ፖስታ/ አንድ ወጥ የሆኑ ዋጋ ዋና እና ቅጅ በሰም ታሽገው መቅረብ አለባቸው።
    የቅጅዎቹ ብዛት ሠነዶቹ ሥልጣን ባለው አካል የተፈረመባቸውና ማህተም ሊኖራቸው ይገባል።

    የመጫረቻ ሰነዱን ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን 11 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ።

    የመጫረቻ ሰነዱ በ11ኛው ከቀኑ 4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎች/ በተገኙበት /ባይገኙም / ይከፈታል።

    1 ዩኒዬኑ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
     የአከፋፈሉ ሁኔታን በተመለከተ በተጫራቾች መመሪያ ይመልከቱት።

    የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ 7 ገፅ የተጫራቾች መመሪያ መያያዙን ያረጋግጡ።

    ተጫራቾች አሪጅናሉን በ1 ፖስታ በማሸግ ፣ ኮፒዉን በ 1 ፖስታ በማሸግ ፣ ሲፒኦዉን በ1 ፖስታ በማሸግ እና 3 ቱንም ፖስታዎች በአንድ ላይ በሌላ ፖስታ ዉስጥ በማድረግ እና በማሸግ ጨረታ ሳጥን ዉሰጥ ማስገባት ግዴታ ነዉ።

    ግልፅ ያልሆኑ ጉዳዬችን በስልክ ቁጥር 058 445 0048 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የልደት ኃ/የተወሠነ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ዩኒዬን

@ETCONpWORK
2023-03-09 12_37_17.pdf
6.1 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 29 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-09 12_39_17.pdf
1.1 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 29 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-09 12_41_11.pdf
949.7 KB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 29 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-09 12_44_07.pdf
2.9 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 29 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
2023-03-09 12_45_45.pdf
1.4 MB
የግንባታ  ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን የካቲት 29 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ

@ETCONpWORK
👍3🙏1
Office Engineers

Kerchansh Trading PLC

Date: 08/03/2023 - 15/03/2023

Job Description

Background Of The Company

Kerchanshe Group is the largest producer and exporter of coffee in Ethiopia, It has a proud history of providing quality coffee to the local and international markets.

Job Summary

we are looking for a liable two office Engineers who have experience in building construction projects, contract administration pricing and report writing.

Job Description

Design construction projects, identify and quantity bill of quantities, as well as the expected price and total budget required etc.

Job Requirement Qualification

BSC in civil engineering and a minimum of 4 years experience civil engineering and COTM, as well as experience in building, construction projects, planning, report writing, contract administration, pricing etc.  

Required Skills

proven knowledge/skills/ competency in all modern and relevant technologies applied pre, on and post construction operations.

How to Apply

Submit your CV along with your supporting documents via email: hr@kerchanshe.com

N.B: State the date and the position in which you are applying for on the subject line of your email ''only shortlisted candidates will be contacted''

@ETCONpWORK
👍4❤1
Senior Surveyor

MIDROC Geo Exploration Service PLC

Date: 07/03/2023 - 14/03/2023

Job Description

Senior Surveyors Give Direction To And Review The Daily Work Of A Number Of Sub Professional, Engineering And/Or Technical Employees And Others.

This level differs from the Associate Surveyor in that the Associate is responsible for the administrative supervision of a unit.

Job Requirement

Education Type and Level /Qualification/ Required:  Degree or Vocational Diploma in Surveying or related fields
Work Experience Required:  7 /9 Years directly related experience on the field

Qty: 2

Place of work:   Addis Ababa

How to Apply

Submit your CV along with your testimonials in person to Midroc Geo Exploration, located around Summit, Pharmacure, Sub-City Lemi Kura, Woreda 10

N.B. Applications Will Not Be Returned. Only Short-Listed Candidates Will Be Contacted

@ETCONpWORK
👍2