👉NEW VACANCY
🚧Graduate Civil Engineer
#fiseha_arega_general_contractor
#Addis_Ababa
⭐️Bachleor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study Graduate Civil Engineer,
🏷Only Female Applicants of 2016 graduates.
🔰Duties & Responsibilities
- Design, plan, and develop technical and engineering specifications for infrastructure and construction projects
💫Quanitity Required: 1
🌟Minimum Years Of Experience: #0_years
⏹Deadline: November 1, 2024
📩How To Apply: Send Your CV @hahujobs_bot
https://t.me/ETCONp

Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp

👍9❤1🙏1
👉የኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተቋማት የገቢ ግብር (Income Tax) የሚከፍሉት ምንያህል ነው?
🏷የኢትዮጵያ ገቢዮች ሚኒስቴር ከገቢ ላይ በሚገኝ ግብር አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 979/2016 (under the income tax proclamation No. 979/2016) አንቀጽ ቁጥር 19 (2) ሥር ከደመወዝ የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከሕንጻ ኪራይ እና መሰል አገልግሎቶች የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከንግድ ሥራ ገቢ የሚገኝ ግብር እና ከሌሎች ልዩ ልዩ ሥራ የሚገኝን ገቢ ግብር አከፋፈል አርቅቋል።
⏺በዚህ ውስጥ የግንባታ ሥራ አማካሪዎች፣ የሕንጻ የመንገድ እና ሌሎች የሲቪል ምህንድስና ሥራ ተቋራጮች፣ እና የሕንጻ መሳሪያና ግብአት አቅራቢዎች በንግድ ሥራ ሥር የሚጠቃለሉ ናቸው።
🏷በመሆኑም ዓመታዊ ገቢያቸው ከ0 – 7200 ብር የሆኑ ምንም አይነት ግብር የማይከፍሉ፣ ከ7201 – 19800 ብር ዓመታዊ ገቢ 10% ግብር፣ ከ19801 – 38400 ብር ገቢ ያላቸው 15% ግብር፣ ከ38401 – 63000 ገቢ ያላቸው 20% ገቢ፣ ከ63001 – 93600 ብር ዓመታዊ ገቢ 25% ግብር፣ ከ93601 – 130800 ብር ገቢ 30% ግብር፣ ከ130800 በላይ ዓመታዊ ገቢ ያላቸው 35% የገቢ ግብር ክፍያ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ።
🚧ነባራዊ ሁኔታ፦ በሀገራችን የቫት ምዝገባ መመሪያ መሰረት መነሻ ካፒታል አንድ ሚሊዮን ብር ስለሚያስፈልግ ብዙዎቹ የኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ ያላቸው አማካሪዎች፣ ተቋራጮች እና አቅራቢዎች ይህንን ያሟሉ ስላልሆነ በቁርጥ ግምት የገቢ ግብር የሚከፍሉ ናቸው።
⏺በዚህ ሂደት ውስጥ የድርጅቱ ገቢ የሚወሰነው ገማቹ አካል በሚኖረው መረጃ እና እይታ መጠን የተወሰነ ስለሚሆን የወጣው የገቢ ሰሌዳ ከግምት ውስጥ ሲገባ አይስተዋልም።
⭐️ብዙ ጊዜ 30% አካባቢ የገቢ ግብር ተግባራዊ የሚደረግ ሆኖ ይስተዋላል።
❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!
📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT
💫ቲክቶክ:👇
www.tiktok.com/@etconp7
@etconp

👍10
👉NEW VACANCY
የስራው መጠሪያ: Architect
የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ
የስራው ዘርፍ: #አርክቴክቸር_እና_የከተማ_ፕላን
የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ
የተፈላጊ ሰው ብዛት: 2
ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: October 30th, 2024
የስራው ዝርዝር:
- BA degree in relevant field
- Functional knowldege of most category;
3D MAX , Archicad, Sketchup
Graphics and Render: Lumion
:- ADOBE photoshop
Description:
- Create and develop interior design within shortest period of time
- Create best rendered image and video
- preparing working drawing and section
-must have their own pc
📩To apply:Please include your CV, Portfolio and where you currenly live Send @MIDesign1
______
@etconp
የስራው መጠሪያ: Architect
የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ
የስራው ዘርፍ: #አርክቴክቸር_እና_የከተማ_ፕላን
የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ
የተፈላጊ ሰው ብዛት: 2
ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: October 30th, 2024
የስራው ዝርዝር:
- BA degree in relevant field
- Functional knowldege of most category;
3D MAX , Archicad, Sketchup
Graphics and Render: Lumion
:- ADOBE photoshop
Description:
- Create and develop interior design within shortest period of time
- Create best rendered image and video
- preparing working drawing and section
-must have their own pc
📩To apply:Please include your CV, Portfolio and where you currenly live Send @MIDesign1
______
@etconp
Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp
👍1🙏1
የአማራ ክልል በ3.9 ቢሊዮን ብር በጀት የሦስት አዳሪ ትምህርት ቤቶች ግንባታ እያከናወነ ነው፡፡
የአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ግንባታ በሰቆጣ፣ በደብረ ታቦር እና በፍኖተ ሰላም ከተሞች እየተከናወነ እንደሚገኝ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ መኳንንት አደመ ለኢዜአ ተናግረዋል።
ትምህርት ቤቶቹ የመማሪያ ክፍሎች፣ የአስተዳደር ቢሮዎች፣ ቤተ መፅሐፍት፣ ቤተ-ሙከራ፣ አይ.ሲ.ቲ. ማዕከል፣ የማደሪያ ቤቶች፣ የመዝናኛና ስፖርት ማዘውተሪያ አካተው እየተገነቡ እንደሚገኙ ገልፀዋል።
የትምህርት ቤቶቹ ግንባታ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ የተጀመረ ሲሆን፤ ግንባታቸውን በማጠናቀቅ በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ መማር ማስተማር ሥራ ለማስገባት ታቅዷል።
በክልሉ ሌሎች ሦስት አዳሪ ትምህርት ቤቶች በደሴ፣ በደብረ ብርሃን እና በደብረ ማርቆስ እንደሚገኙ የኢዜአ ዘገባ አስታውሷል፡፡

👍7❤1
የሁለተኛው ምዕራፍ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት መስመሮች:-
1. ካዛንቺስ፣ መስቀል አደባባይ፣ ሜክሲኮ፣ ቸርችል፣ አራት ኪሎ፣ እስጢፋኖስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት 1000 ሄክታር ቦታ ስፋት እና 40.4 ኪሎሜትር ርዝመት ፤
2. ሳውዝጌት፣ መገናኛ ፣ ሃያሁለት፣ መስቀል አደባባይ የኮሪደር ልማት 128.7 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 7.1 ኪሎሜትር ርዝመት፤
3. ሲኤምሲ፣ ሰሚት ጎሮ፣ ቦሌ አየር ማረፊያ ቪአይፒ ተርሚናል፣ አዲስ አፍሪካ አለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚብሽን ማዕከል የኮሪደር ልማት 146 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 10.8 ኪሎሜትር ርዝመት፤
4. ሳር ቤት፣ ካርል አደባባይ፣ ብስራተ ገብርኤል፣ አቦ ማዞሪያ፣ ላፍቶ አደባባይ፣ ፉሪ አደባባይ ኮሪደር ልማት 565 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 15.9 ኪሎሜትር ርዝመት፤
5. አንበሳ ጋራዥ፣ ጃክሮስ ጎሮ ኮሪደር ልማት 16.58 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 3.1 ኪሎሜትር ርዝመት
6. አራት ኪሎ፣ ሽሮ ሜዳ እንጦጦ ማርያም፣ ጉለሌ እጸዋት ማዕከል የኮሪደር ልማት 314 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 13.19 ኪሎሜትር ርዝመት
7. የቀበና ወንዝ ዳርቻ ኮሪደር ልማት 372.5 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 20 ኪሎሜትር ርዝመት፤
8. እንጦጦ፣ ፒኮክ ፓርክ የወንዝ ዳርቻ ልማት ኮሪደር ልማት 274 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 21.5 ኪሎሜትር ርዝመት፤
በአጠቃላይ በሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት 2817 ሄክታር የቦታ ስፋት ሲኖረው 132 ኪሎሜትር ርዝመትን ይሸፍናል።

👍11😁1
👉የኢኮኖሚና የማህበራዊ እድገትን ለማረጋገጥ በሚደረግ ሀገራዊ ጥረት የመንገድ ዘርፍ የሚገኝበት ደረጃ እና የተሰጠው ትኩረት ወሳኝ ድርሻ አለው፡፡
🚧ለዚህም ነው የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ትኩረት ለዘርፉ በመስጠት በየበጀት ዓመቱ ከፍተኛ መዋለ ንዋይ በመመደብ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች በመተግበር ላይ የሚገኘው፡፡
▶️ይህንን ተከትሎም የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በርካታ የመንገድ ግንባታ እና የጥገና ፕሮጀክቶች እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን፤ እነዚህንም ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እና የጥራት ደረጃ ለማስፈፀም የሚያስችሉትን የቅርብ ክትትል ድጋፍ ያደርጋል፡፡
💫በዚህ ረገድ በ2017 በጀት ዓመት ይኸው ተግባር የቀጠለ ሲሆን የበጀት ዓመቱን እቅድ ተከትለው በትግበራ ሂደት ላይ የሚገኙት ዋና ዋና ስራዎች እንደሚከተለው ይቀርባሉ፡፡
1. ነባር መንገዶችን ማጠናከር፡- በአገልግሎት ላይ ያሉ መንገዶች የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጡ የማጠናከርያ ስራዎችን በማከናወን ለትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ የማድረግ ሥራ ነው፡፡ በዚህም መሰረት 15 ኪሎ ሜትር ነባር መንገዶችን በማጠናከር ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡በዚህ ፕሮግራም ውስጥ ያሉ ፕሮጀክቶች ብዛት 4 ሲሆኑ ፡፡
> 1 በግንባታ ላይ ያለ ፣
> 3 ወደ ግንባታ ለመሸጋገር በሂደት ላይ ያሉ ናቸው፡፡
2. የነባር መንገዶች ደረጃ ማሻሻል፡- አገልግሎት ላይ ያሉ ነባር መንገዶችን ደረጃቸውን ከፍ በማድረግና በማሻሻል ከጠጠር ወደ አስፋልት እና በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ ማሳደግ ነው፡፡ በዚህም መሰረት 330 ኪሎ ሜትር ነባር መንገዶችን የማሻሻል ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡ በዚህ ፕሮግራም ውስጥ ያሉ ፕሮጀክቶች ብዛት 78 ናቸው፡፡
3. የአዳዲስ መንገዶች እና የፍጥነት መንገዶች ግንባታ :- ጨረታ ወጥቶላቸው የተፈረሙና ወደ ስራ የሚገቡ አዳዲስ መንገዶችን እንዲሁም የፍጥነት መንገዶች ማከናወን ያጠቃልላል፡፡ በ2017 የበጀት ዓመት 778 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ የአዳዲስ መንገዶች እና የፍጥነት መንገዶች ግንባታ ይከናወናል፡፡በዚህ ፕሮግራም ውስጥ 232 ፕሮጀክቶች ተካተዋል፡፡
4. የመንገዶች ከባድ ጥገና/Overlay Projects፡- የተበላሹ እና ነባር መንገዶችን በከፍተኛ ደረጃ የመጠገን ስራ የሚሰራበት ነው፡፡
> በ2017 በጀት ዓመት 144 ኪሎ ሜትር የመንገዶች ከባድ ጥገና/Overlay Projects ለማከናወን እቅድ ተይዟል፡፡
5. ወቅታዊ እና መደበኛ የመንገድ ጥገናዎች፡- መንገዶችን በመደበኛነት የመጠገን እና በየጊዜው የመንገዶችን ብልሽት በማየት በወቅታዊነት የሚጠገኑ መንገዶች የሚካተቱበት ነው፡፡ በ2017 በጀት ዓመት በወቅታዊ እና መደበኛ ጥገና 14,412 ኪ.ሜ ጥገና ይከናወናል፡፡
> 67 በመደበኛ ጥገና የሚካሄድላቸው ፕሮጀክቶች ናቸው፡፡
> 41 ወቅታዊ ጥገና የሚከናወንባቸው ፕሮጀክቶች ናቸው፡፡
6. የመያዣ እና ማጠናቀቂያ ሥራ ፡- በውሉ መሰረት (guaranty) የሚያዝ በጀት እና የፕሮጀክቱ ፊዚካል ስራ ከተጠናቀቀ በኋላ የተወሰነ ሲቀራቸው ለማጠናቀቅ የሚያዝ በጀት ነው፡፡
> ከነባር መንገዶች ደረጃ ማሻሻል ውስጥ 5 የመያዣ እና ማጠናቀቂያ ሥራ ብቻ የሚቀራቸው ናቸው፡፡
> ከአዳዲስ እና ከፍጥነት መንገዶች ግንባታ ውስጥ 14 የመያዣ እና የማጠናቀቂያ ሥራ ብቻ የሚቀራቸው ናቸው፡፡
7. ቅድመ ዝግጅት፡- በዲዛይን ሂደት ላይ ላሉ ፕሮጀክቶች የሚያዝ በጀት ነው፡፡፡
> ከአዲስ መንገዶች ግንባታና የፍጥነት መንገድ ውስጥ 5 በቅድመ ዝግጅት ላይ ይገኛሉ፡፡
Via ERA

👍5
👉NEW VACANCY
መዋቅራዊ ፎርማን (የመንገድ ግንባታ)
#ethiopian_engineering_corporation
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
ማንበብና መፃፍ የሚችል አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር በፎርማንነት ከ 6 አመት ያላነሰ የሰራ ችሎታዎች፡
- ድሮዊንግ በአግባቡ ማንበብ የሚችል
- ከስሩ ላሉ ሰራተኞች የስራ ክፍፍል መስጠት እንዲሁም መምራት የሚችል
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #6_years
Maximum Years Of Experience: #9_years
Deadline: November 6, 2024
How To Apply: Send your cv @anduamlak4

🙏5
👉ሱማሊያ፣ በታኅሳስ ወር ሆብዮ የተባለች ከተማ ዳርቻ ላይ አዲስ የወደብ ግንባታ ልትጀምር እንደኾነ ብሉምበርግ ዘግቧል።
ከሞቃዲሾ ሰሜን ምሥራቅ 650 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገነባው ወደብ፣ ከሞቃዲሾ ግንባታ በሦስት ዓመታት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሏል።
የወደቡን ግንባታ የሚያካሂደው፣ የቱርክ ኩባንያ ከአንድ የሱማሊያ ኩባንያ ጋር በመተባበር እንደኾነ ተገልጧል።
ኩባንያዎቹ ለመጀመሪያው ዙር የፕሮጀክቱ ግንባታ 70 ሚሊዮን ዶላር እንደመደቡ ዘገባው አመልክቷል።
Via ዋዜማ ራድዮ

👍4
👍3
doc06018720241009061947.pdf
411.9 KB
👉ግዥ ጨረታ
💫የተለያዩ አይነት ተሽከርካሪዎች፣የኮንስትራክሽን ማሽኖች እና የፕላንቶች መለዋወጫ ዕቃዎች መደርደሪያ ግዥ ጨረታ
https://t.me/ETCONpWORK