Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉አስቸኳይ ማስታወቂያ ለ ኮንስትራክሽን ማህበራት

🏷የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በተለያዩ ጊዜያት ባከናወናቸው በርካታ የግንባታ ስራዎች ላይ በመሳተፍ የተሻለ አፈፃፀም ያስመዘገባችሁና ስማችሁ የተያያዘ ማሕበራት በቀጣይ በተለያዩ ሳይቶች በሚከናወኑ አስቸኳይ የቤቶች ልማት ፕሮጀክቶች ዕድሳት ስራዎች ላይ ለማሳተፍ በነገው ዕለት ማለትም ዓርብ ጥቅምት 15/2017 ዓ/ም የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት ይካሄዳል።

⭐️ስለሆነም ስማችሁ የተዘረዘረ ማሕበራት ተወካዮች ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ በ1:00 ሰዓት መገናኛ በሚገኘው የካ ክፍለከተማ አስተዳደር ትልቁ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ ጥብቅ ጥሪ ተላልፏል።

⚡️ማሳሰቢያ-በተጠቀሰው ቀን፣ቦታ እና ሰዓት በማይገኝ ማሕበር ላይ ቢሮው ኃላፊነቱን አይወስድም!!!!

💥መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

@etconp
👍5❤1
👉ወጥነት ያለው የጨረታ ሂደት ዕውን ለማድረግ ያለመ ውይይት ተደረገ


የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ áŠ¨áŒ¨áˆ¨á‰ł ግብዣ ማስታወቂያ ጀምሮ ባለው አጠቃላይ የግንባታ ጨረታ ሂደት ዙሪያ በተደረገ ጥናት መነሻነት ከተለያዩ ክፍለከተሞች ከተውጣጡ የዲዛይንና ግንባታ ጽ/ቤት ተወካዮች ጋር  ውይይት አድርጓል፡፡ 


የውይይቱ አላማ በግንባታ ጨረታ ሂደት ከመነሻው ጀምሮ የሚስተዋሉ የአፈፃፀም ችግሮችን ለመለየት ተደረገውን ጥናት መነሻ በማድረግ እነዚህን ችግሮች ህጎች ላይ መሰረት ያደረገ እና ግልፅነት እንዲሁም ፍትሀዊነት የተረጋገጠበት የጨረታ ስርዓት በኢንዱስትሪው ላይ ለመተግበር ያለመ እንደሆነ ውይይቱን የመሩት የቢሮው ቴክኒካል አማካሪ ኢ/ር አብነት አለነ በመድረኩ ገልፀዋል።


ከዚህ ቀደም በመመሪያ አተረጓጎም ልዩነት ሳቢያ ወጥነት በሌለው መልኩ ጨረታዎች ሲዘጋጁና ችግሮች ሲስተዋሉ መቆየታቸው ተጠቅሶ ይህም ለጨረታዎች በተደጋጋሚ መሰረዝ ምክንያት ሆኖ እንደቆየ በመድረኩ የተነሳ ሲሆን የዛሬው ውይይትም ቢሮው በዕቅድ ከያዛቸውና ይህን ችግር ከመሰረቱ በመቅረፍ ግልፅ፣አሳታፊና ወጥነት ያለው የጨረታ ስርዓት ለመዘርጋት ከሚያስችሉ ተከታታይነት ያላቸው ተግባራት ውስጥ አንዱ መሆኑ ተነስቷል።


የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

@etconp
👍5❤3
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🙏3
👉ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት በሙሉ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን ጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚያካሂድ ቀደም ብሎ የተገለፀላችሁ መሆኑ ይታወሳል፡፡

ይሁንና የምርጫ አመቻች ኮሚቴ አባላቱ በዚሁ ዕለት ቀደም ብለው በተያዙና  በተለያዩ ፕሮግራሞቻቸው ምክንያት መገኘት የማይችሉ መሆኑን በመረዳታችን ጉባዔውን በአንድ ሣምንት ወደፊት ለመግፋት መገደዳችንን  በታላቅ አክብሮትና ትህትና ጋር ለመግለፅ እንወዳለን፡፡

⏺ጉባኤው የሚካሄደው ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም

⏺ቦታው ኢንተር ላግዠሪ (የቀድሞው ኢንተር ኮንቲነታል) ሆቴል

⏺ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ መሆኑን እናስታውቃለን።

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር ዳይሬክተሮች ቦርድ

@etconp
👍8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ዘመናዊ ኪነህንጻ

💫አፍሪካ አዳራሽ

⭐️የአዲስአበባን ዘመናዊነት ዘመን ያስከሰተው የመጀመርያው ባለብዙ ወለል የአፍሪካ አዳራሽ ህንጻ ነበር።

🌟በዚህም የባህላዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ቴክኒካዊ ፋይዳው በተከታታይ በዚህ ጣብያ ይዘከራል::

@etconp
❤5👍4
👉NEW VACANCY

🏷Site Engineer

#ethiopian_engineering_corporation

#Addis_Ababa


⭐️Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience at an international company is an added advantage)

❇️Duties & Responsibilites

- Staff & Labour Performance Efficiencies are to be recorded and reported weekly to senior management.
- Contract Engineering documentation and Delivery requirements are to be disseminated by the Site Engineer Roles and Responsibilities
- Ensure that all contract specifications and guidelines are adhered to at all times during the commencement/construction/hand-over periods of the project.

⏺Quanitity Required: 4

⏺Minimum Years Of Experience: #3_years
▶️Maximum Years Of Experience: #5_years

🔰Deadline: November 16, 2024

📩How To Apply: Submit your application and CV with supporting documents via email: recruitment@eeigconstruction.com

@etconp
👍3🙏1
👉10 key terms of Project management and schedule
you should know
:-

1. WBS (Work Breakdown Structure): Is hierarchical that breaks down the work into manageable clods so that each level of WBS could be easily understood by the project team.


2. Milestone:
These are the significant points in time or an event
that mark important moments during the project.
These are mainly used for
● Starting phase
● Ending phase
● Fixed dates on plan

👇.. .Continues
3. Baseline:
Is used to measure the performance of the project.
There are three baselines in project management.
These are –
● Schedule baseline
● Cost baseline
● Scope baseline
4. Gantt Chart:
Is a bar chart that displays the scheduled information graphically.


5. Critical Path Method (CPM) Critical Path Method (CPM) is a step by step approach in which one can analyze critical and non- critical tasks.


6. Dummy Activity:
dummy activity is a simulated activity of sorts, one that is of a zero duration.
.
7. Float:
Float, also called slack, is the amount of time a
task can slip before it bumps into another task.


8. Chart Dependencies:
the predecessor is the first task; it controls the start
or end date for all related successor tasks. The
successor, by contrast, is the task whose start or
end date is controlled by the predecessor.


9. Types of relationship:
■ Finish to Start: Predecessor must finish before Successor can start.
■ Start to Start:Predecessor must start before Successor can start.
■ Finish to Finish: Predecessor must finish before Successor can finish.
■ Start to Finish: Predecessor must start before Successor can finish.


10. Lead time and Lag time: Lead time causes the successor task to begin before its predecessor task concludes.
Lag time causes the successor task to begin some time after its predecessor task concludes.

@etconp
👍8❤1
👉ስለመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳይ አጥብቀን ይዘናል

💫ሁለት አስገራሚ ፕሮግራም ከነገ ጀምሮ ይኖረናል

#የመጀመሪያው

⏺በሀገራችን በተደጋጋሚ እየተከሰተ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ በግለሰብና በመንግሥት በሚገነቡ ግንባታዎች ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ አደጋዎችን ከዲዛይን አንጻር ቀድመን እንዴት መከላከል እንደሚቻል ከዘርፉ ከፍተኛ ምሁር ጋር እሁድ ቀን በ8ሰአት በfm 97.1 በቀጥታ ስርጭት ቆይታ ይኖረናል።

🎲በሬዲዮ በዲሽ በጎግል እና በተለያዩ አፕልኬሽኖች ይከታተሉ።

#ሁለተኛው

⏺ማክሰኞ ከቀኑ 7.30ጀምሮ በአዲስ አበባ ቃሊቲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ግቢ ፓራዳይዝ አዳራሽ ውስጥ የኢትዮጲያ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ማህበር ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ከታች በተለጠፈው ሊንክ ይመዝገቡ።

⭐️ማህበሩ ሰርተፍኬት አዘጋጅቷል

💫ሁላቹም ተጋብዛቹሀል

🏷Please register at👇
https://forms.gle/puBBFTCd5uxorodo8
🙏3👎1
👉NEW VACANCY

💫Position

⏺Site Engineer or Finishing forman

▶️Experiance 6 years  for diploma or TVET 4 years for Bsc and 2 of the years should be on finishing works

▶️Salary:- Negotiable

⏺Place of work AA

▶️Required:- No 1

📩Any one who fulfill the above requirements can send his/her CV via  telegram @Mersi121212

⚡️Dead line 23/02/2017 E.C

@etconp
👍5👏2
👉የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች የጊዜና የዋጋ መገመቻ ማንዋልና ሶፍትዌር ረቂቅ ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን   የግንባታ ፕሮጀክቶች በታቀደላቸው ጊዜ እንዲሁም  በተገቢ ዋጋ ተፈጻሚ እንዲሆኑ የሚያስችል አሰራርን ለመዘርጋት አልሞ እየሰራ ይገኛል።

አንዱም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በማስጠናት ላይ የሚገኘው የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች የጊዜና የዋጋ መገመቻ ማንዋልና ሶፍትዌር ነው።

የጥናቱ ረቂቅ ሰነድ ላይ የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት ጥቅምት 14/2017ዓ.ም ምክክር ተካሂደዋል።

ጥናቱ ለአንድ አመት መቆየቱን ፣ ተጠናቆ ስራ ላይ ሲውል ከተቋሙ አላማ እና ከግንባታ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም አንጻር ሚናው የላቀ እንደሚሆን ዶ/ር ሙአዝ በድሩ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የምዝገባና ስታንዳርዳይዜሽን ም/ዋና ዳይሬክተር ገልፀዋል።

የውይይቱ ተሳታፊዎች በሰነዶቹ ላይ ግብረመልስ በመስጠት እንዲያዳብሩትም አስገንዝበዋል።

በመርሃ ግብሩ መሰረት የግንባታ ፕሮጀክቶች የጊዜና የዋጋ  መገመቻ ማንዋል የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ምሁራን በሆኑት ተስፋሁን ንጋቱና በጋሻው ወርቁ  ቀርቦ ውይይት ይደረጋል።

Via ኢኮባ

@etconp
👍5❤1
👉NEW VACANCY

🚧ረዳት ሰርቬየር (ሌቭል ማን)

#ethiopian_engineering_corporation

#Addis_Ababa


🏷ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 2 በሰርቬይንግ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

⏺Quanitity Required: 2

⏺Minimum Years Of Experience: #1_years
⏺Maximum Years Of Experience: #2_years

⚡️Deadline: November 16, 2024

📩How To Apply: Send Your CV @anduamlak4

@etconp
👍9🙏2❤1
👉NEW VACANCY

🚧Planning Engineer (For Road Projects)

#ethiopian_engineering_corporation

#AddisAbaba


🏷Bachelor's Degree in a related field of study with relevant work experience

▶️Duties & Responsibilites

- Preparing Baseline schedules with their Resource schedules for contract submittals & for execution and Updating & Revising schedules as per internal or external requests
- Schedule and Monitor Incoming/ new projects and Revise schedules- Located at the bigger Projects

⏺Quanitity Required: 2

▶️Minimum Years Of Experience: #3_years
▶️Maximum Years Of Experience: #5_years

⚡️Deadline: November 16, 2024

📩How To Apply: Submit your applications via email: recruitment@eeigconstruction.com

@etconp
👍5🔥1
👉NEW VACANCY

⭐️ሲኒየር ሰርቨየር

#ethiopian_engineering_corporation

#Addis_Ababa

🏷የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ በሰርቨዪንግ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

▶️Quanitity Required: 2

▶️Minimum Years Of Experience: #4_years
▶️Maximum Years Of Experience: #6_years
Deadline: November 16, 2024

📩How To Apply:Send Your CV @anduamlak4

@etconp
👍7
👉NEW VACANCY

🚧Structural Engineer (Road Projects)

#ethiopian_engineering_corporation

#Addis_Ababa


🏷Bachelor's Degree in a related field of study with relevant work experience

▶️Duties & Responsibilites:

- Design structures for road and bridges.
- Create structural models by using computer-aided design software.
- Measure loads and pressures caused by environmental or human influence.
- Follow construction safety guidelines.

⏺Quanitity Required: 3

▶️Minimum Years Of Experience: #3_years
▶️Maximum Years Of Experience: #5_years

⚡️Deadline: November 16, 2024

📩How To Apply: Submit your CV via email: recruitment@eeigconstruction.com

@ETCONpWORK
👍8
👉የኢትዮጵያ መሀንዲሶች ማህበር ከርእደ መሬት/earthquake safety and design/ ደህንነትና ዲዛይን ጋር በተያያዘ ወቅቱን የጠበቀ የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል።

🏷ከጉዳዩ ጋር በተየያዘ አንድ ጥያቄ ማንሳት ወደድን

🚧በግንባታ ላይ ያለ ህንፃ በርእደ መሬት የመሰንጠቅ ጉዳት ቢደርስበት የማስተካከል ሀላፊነቱ የማን ይሆናል? ሀሳብ ስጡበት👇

📩https://t.me/COTMp

@etconp
👍11👏3
👉NEW VACANCY

💫Architect / Interior Designer

#azalon_trading_plc

#Addis_Ababa


🏷Bachelor's Degree in Architecture or in a related field of study or in a related field of study with relevant work experience

⏺Duties & Responsibilites

- Develop design concepts based on client preferences, project requirements, and industry trends
- Prepare working and Presentation drawings, and material specifications
- Design or Select furniture, fixtures, and finishes that align with the overall design aesthetic
- Coordinate with contractors, suppliers, and other professionals involved in the project
- Oversee the implementation of the design, ensuring that it meets budget and timeline constraints
- Stay up-to-date with the latest interior design trends and technologies

⏺Quanitity Required: 1

▶️Minimum Years Of Experience: #0_years
▶️Maximum Years Of Experience: #2_years

⚡️Deadline: November 5, 2024

📩How To Apply: Send Your CV @hahujobs_bot

@etconp
❤2👍2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3🙏2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 18 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 18 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍4
👉ማስታወቂያ ለ ክፍለከተማ ዲዛይንና ግንባታ ፅሕፈት ቤቶች

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከኢትዮጵያ ፕሮጀክት ማኔጀመንት ኢንስቲቲዩት ጋር በመቀናጀት በዘርፉ ፕሮፌሽናል አሰልጣኞችን በማዘጋጀት የተለያዩ ስልጠናዎች ለመስጠት የቅድመ-ዝግጅት ስራውን አጠናቋል፡፡

ስለሆነም በሰንጠረዡ ላይ በተመለከቱት የስራ መደቦች ላይ የሚገኙ ባለሙያዎችን በመለየት እስከ ጥቅምት 20/2017 ዓ.ም ድረስ ደብዳቤው ላይ በተገለፀው ስልክ ቁጥር የሰልጣኞችን ስም እና ስልክ ቁጥር በአስቸኳይ በቴሌግራም እንድትልኩልን እናሳስባለን፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

@etconp
👍6