Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ዛሬ ከሲሚንቶ አምራች ኩባንያ ባለቤቶች እና የስራ ሃላፊዎች ጋር በሲሚንቶ ግብይት የአሰራር ስርዓት ላይ ውይይት ማድረጋቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል፡፡

በተለያዩ ውጪያዊና ውስጣዊ ምክንያቶች በበቂ ደረጃ ያለማምረት የምርት ፍላጎትና አቅርቦት ላይ ከፍተኛ መዛነፍ መፍጠሩንና የሲሚንቶ ግብይት በፋብሪካ እና በቸርቻሪዎች መካከል የሚሸጥበት የግብይት ሰንሰለት ለተጋነነ ዋጋ ጭማሪ በር የሚከፍቱ አሰራሮችን አስተካክለው በበቂ አምርተው ባጠረ የግብይት ሰንሰለት በሚሸጡበት አግባብ ላይ ግልፅ አቅጣጫ ማስቀመጣቸውን ተናግረዋል።

@etconp
👍4❤1
👉 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን ዛሬ በአሁኑ ሰዓት ጥቅምት  30 ቀን 2017 ዓ.ም በኢንተር ላግዠሪ (የቀድሞው ኢንተር ኮንቲነታል) ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል

🚧የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የመሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ድኤታ አቶ የትምጌታ አስራት ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል።

@etconp
👍5❤1
👉አስቸኳይ የ ስራ ቅጥር

📍ቦታ ጋምቤላ

📐1. Architect ልምድ ያለዉ

🔖 ብዛት 3

🏷payment 50,000 only for two months

🏠2. የinterior አናፂ ልምድ ያለዉ

🏷ብዛት 2

💫payment 20,000 only for two months

📩Contact and Send Your CV On Telegram @koketinc

🔰ትራንስፖርት እና ማረፊያ ከድርጅቱ

@etconp
👍10🙏2❤1
👉የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቀሪ የማጠናቀቂያ ስራ በሚፈለገው ፍጥነት እየተሰራ መሆኑ ምልከታ ተደረገ

የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቀሪ የማጠናቀቂያ ስራ በሚፈለገው ፍጥነት እየተሰራ መሆኑ እና ነዋሪው ወደ ቤቱ እንዲገባ ምቹ ሁኔታ እየተፈጠረ ስለመሆኑ ዛሬ ምልከታ ተደረገ።

በምልከታው በ40/60 እና በ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚገኙበት  በአራብሳ ሳይት ሶስት  አምስት እና ስድስት፤በበሻሌ እና  በአያት 2 ጨፌ ሳይት ያሉበትን የስራ እንቅስቃሴ ለማየት ተችሏል።

አቶ አብረሃም ታደሰ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ እና የከተማው አስተባባሪ ኮሚቴ አባል  በጉብኝቱ ወቅት እንዳሉት ቀንና ምሽት 7/24 እየሰሩ ያሉ ተቋራጮች ያሉበት አፈፃፀም ጥሩ ለውጥ ያለው መሆኑን በምልከታው ማየታቸውን ገልፀው ነገር ግን ሁሉም ጋር ተመሳሳይ ፍጥነት አለመኖሩን ተናግረዋል።

የመሰረተ ልማት አቅራቢ ተቋማት ማለትም የቤቶች ፣ የመንገዶች የውሀ እና የመብራት ስራ በየእለቱ እየቀረበ እንዲገመገም እና ውሳኔ የሚፈልጉ ጉዳዮች በየቀኑ እንዲቀርቡ ኃላፊው አሳስበው በየቀኑ ለውጥ ያለው ስራ ለማየት የስራ ባህሉም 7/24 ሆኖ ይቀጥል ብለዋል።

በምልከታው የታዩ የበር ፣ የመስኮት፣ የሳኒተሪ ፣ የፍሳሽ ፣ የመንገድ እና ሌሎችም የሚጎሉ ስራዎች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ ኃላፊው አሳስበዋል።

በጉብኝቱ አቶ አብረሀም ታደሰን ጨምሮ የቢሮው እና የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ከመንገድ ፣ ከውሀ ፣ ከመብራት የመጡ የመሰረተ ልማት ቅንጅት ተቋማት ኮሚቴ አባላት ተገኝተዋል።

@etconp
👍9👎2
👉የግንባታ ቦታን ማስረከብ 🏗

🚧የግንባታ ባለቤት (Client) ለግንባታ ሥራ መሰናክል ከሆኑ ነገሮች (ለምሳሌ፦ የካሳ ጥያቄ ከሚያነሱ ሰዎች ቁጥጥር፣ ከመብራት፣ ከውሃ፣ ከቴሌ ግንባታዎችና መሣሪያዎች) በማጽዳት ወይም ነጻ በማድረግ ዝግጁ የሆነ የግንባታ ቦታን ለሥራ ተቋራጩ (Contractor) የማስረከብ ሕጋዊ ኃላፊነት አለበት።

🏷ባለቤቱ የግንባታ ቦታውን ምክንያታዊ በሆነ ጊዜ ውስጥ ለሥራ ተቋራጩ ካላስረከበ የግንባታ ማስረከቢያ ጊዜ መራዘም/መዘግየት/ ላይ ለሚያስከትለው ኪሳራ ወይም ወጪ ኃላፊነቱን እንደሚወስድ የሕንጻ ግንባታ ደንቦች (Standard Building Contract with quantities) በአንቀጽ 2.4 እና 2.24 ስር የሰፈረ ድንጋጌ ነው።

@etconp
1👍4👏4
#ADVERTISEMENT

👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን

🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።

🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️Stone paint
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።

📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
            ስልክ  0977 67 67 90
                      0912 23 04 71

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works

ቴሌግራም:
@antearb
@antearb
👍5👌1
Archicad manual @ETCONP.pdf
20.2 MB
ACHICAD MANUAL

Contents

👉🏿
Introduction
👉🏿concepts and tools
👉🏿 project and office setup
👉🏿creating a virtual building
👉🏿visualization
👉🏿 project information
👉🏿Document Layout
👉🏿 project management and coordination

#archicad #virtual #3D

@etconp
@etconp crack.zip
41.4 MB
ARCHICAD CRACK

ይህን crack copy አርጋችሁ local disc ጋር ሄዳችሁ archicad የሚል file ላይ paste ስትሉ replace ይላል yes ብላችው ውጡ።

Copy this crack file and go to local disc and open program file and search for archicad then paste on archicad file then replace it .

ይህ crack XF patch አይደለም።

This crack file is not XF patch file.

Turn off your internet while installing

Internet መጥፋቱን ያረጋግጡ

@etconp
@etconp ARCHICAD-20-Update-5011-1.0.exe
576.5 MB
ARCHICAD UPDATE PATCH


አብዛኞቻችሁ በጠየቃችሁን መሰረት የ Archicad setup ይዘንላችሁ መተናል

Instructions /መመሪያ

👉🏿Make sure to turn off your internet while installing
👉🏿ይህን software በምትጭኑበት ጊዜ internet አጦፉ።

How to install / እንዴት ነው የሚጫነው?

1. Install the setup / setup’ው በቅድሚያም ይጫኑ launch ሳይሉ ይተውት
Don’t launch it leave it

2. Install update patch / በመቀጠል update patch’ሁን ይጫኑት

3. Program file ውስጥ ሄደው Archid file ላይ crack file’ሁን copy pate ከዛን repalce በሉት/ fo to local disc and you will get archicad file copy the crack file and paste on the program file ( replace it )

Turn off your internet while installing


The crack is not XF patch file
Crack’ሁ XF patch file አይደለም

ፋይሉ 0.5 GB ስለሆነ WiFi ቢጠቀሙ ይመረጣል

@etconp
@etconp ARCHICAD-20-INT-3012-1.3.exe
1.4 GB
ARCHICAD setup

አብዛኞቻችሁ በጠየቃችሁን መሰረት የ Archicad setup ይዘንላችሁ መተናል
Instructions

👉🏿Make sure to turn off your internet while installing
👉🏿ይህን software በምትጭኑበት ጊዜ internet አጦፉ።

How to install / እንዴት ነው የሚጫነው?

1. Install the setup / setup’ው በቅድሚያም ይጫኑ launch ሳይሉ ይተውት
Don’t launch it leave it

2. Install update patch / በመቀጠል update patch’ሁን ይጫኑት

3. Program file ውስጥ ሄደው Archid file ላይ crack file’ሁን copy pate ከዛን repalce በሉት/ fo to local disc and you will get archicad file copy the crack file and paste on the program file ( replace it )

Turn off your internet while installing


The crack is not XF patch file
Crack’ሁ XF patch file አይደለም

ፋይሉ 1.4GB ስለሆነ WiFi ቢጠቀሙ ይመረጣል

@etconp
1👍9🙏3❤1
👉ኢትዮ ቴሌኮም የስማርት ሲቲ (ስማርት ቢሾፍቱ) ፕሮጀክትን ዕውን ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ከከተማዋ አስተዳደር ጋር ተፈራረመ!

የስማርት ቢሾፍቱ ፕሮጀክት በምዕራፍ ከተማዋን ለማዘመን የሚያስችል የክላውድ፣ ጥሪ ማዕከል፣ ዳታ ሴንተር፣ እጅግ ከፍተኛ ፍጥነት እና ጥራት ያለው ኢንተርኔት፣ የኦፕቲካል ፋይበር እና ሌሎች የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

ፕሮጀክቱ የመዘጋጃ አገልግሎቶችን ጨምሮ ትምህርት፣ ጤና፣ ግብርና፣ ትራንስፖርት እና የግብር አሰባሰብ የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ለማዘመን እንዲሁም አስተማማኝ ደህንነት ያላት ከተማን ዕውን ለማድረግ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው አጽንኦት ተሰጥቷል።

Via Capital

@etconp
👍2
👉የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን በዕጣና ጨረታ ባስተላለፋቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ያልገቡ የቤት ባለቤቶች እንዲገቡ የአንድ ወር ተጨማሪ ጊዜ ሰጥቷል።

ኮርፖሬሽኑ በዕጣና በጨረታ ያስተላለፋቸው የጋራ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ባለቤቶች እስከ ጥቅምት 30 እንዲገቡና ይህ ካልኾነ ግን የቤቶቹን ውል እንደሚያቋርጥ ቀደም ሲል የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶ እንደነበር አይዘነጋም።

ኾኖም ኮርፖሬሽኑ ዛሬ ባወጣው ሌላ ማስጠንቀቂያ፣ የቤቶቹ ባለቤቶች እስከ ኅዳር 30 ወደ ቤታቸው እንዲገቡ የመጨረሻ ያለውን የጊዜ የጊዜ ገደብ ሰጥቷል።

Via ዋዜማ

@etconp
😁3👍1
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
👉ቤኑና መንደር https://t.me/ETCONpWORK @etconp
👉የቤኑና መንደር ቱሪዝምን ከግብርና ልማት ያጣመረ ውብ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራ ነው

🏷በኢትዮጵያ መንግስት፣ በግሉ ዘርፍ እና በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ መንግስት ትብብር ተገንብቶ የተመረቀውን የቤኑና መንደር የስካይ ላይት ሆቴል የማስተዳደር ስራን እንዲያከናውን ኃላፊነት ተሰጥቶታል።

@etconp