Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉invitation for bid

@etconp
👍4
👉የነጌሌ ቦረና 64.5 ኪሎ ሜትር መንገድ ፕሮጀክትን ሀገር በቀሎቹ ኤም ሲ ጂ እና ዓለማየሁ ከተማ በጣምራ እየገነቡት ነው

🚧በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ቦረና ዞን'ን ከሶማሌ ክልል ሊበን ዞን ጋር የሚያገናኘው ምዕራፍ አንድ የነጌሌ ቦረና - ኪሎሜትር 64.5 መንገድ ፕሮጀክት በጥሩ አፈጻጸም ላይ ይገኛል።

የመንገድ ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያን ከሱማሊያ እና ኬንያ ጋር የሚያስተሳስረው የነገሌ ቦረና - ዶሎ አዶ - መልካሱፍቱ ግዙፍ ፕሮጀክት አካል ሲኾን፥ የመጀመሪያው ምዕራፍ 64.5 ኪሎሜትር ይሸፍናል።

ከዚህ ቀደም በጠጠር መንገድ ደረጃ የነበረው ይህ መንገድ፣ ካለው በርካታ ሀገራዊ ፋይዳ አንፃር በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ በመገንባት ላይ ይገኛል።

የፕሮጀክቱ አጠቃላይ አፈጻጸም አሁን ላይ 74.4 በመቶ ደርሷል። ግንባታውን በጣምራ የሚያከናውኑት ሀገር በቀሎች ኤም ሲ ጂ ኮንስትራክሽን እና ዓለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ፣ በአሁኑ ወቅት የ36 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ሥራ አጠናቅቀዋል።

በተጨማሪም የ96 በመቶ የጠረጋ፣ የ69 በመቶ የፍሳሽ ማስወገጃ፣ የ97 በመቶ የአፈር ቆረጣ እና ሙሌት፣ የ50 ኪሎሜትር ሰብቤዝ እና የ37 ኪሎሜትር ቤዝኮርስ ሥራዎች ተሠርተዋል። የአንድ ድልድይ ግንባታም ተጠናቅቋል።

ፕሮጀክቱን በዚህ ዓመት ለማጠናቀቅ የሚያስችሉ በማሽነሪ እና በቁሳቁስ አቅርቦት በኩል አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉ ታውቋል።

ለፕሮጀክቱ የተመደበው 1.3 ቢሊዮን ብር በፌደራል መንግሥት በጀት የሚሸፈን ሲኾን፣ ኤስ ጂ ኮንሰልቲንግ ኢንጅነርስ ፕሮጀክቱን የማማከር እና የቁጥጥር ሥራ ይሠራል።

የመንገድ ግንባታው ሲጠናቀቅ ከዚህ ቀደም ከነጌሌ ቦረና ከተማ አንስቶ እስከ ፕሮጀክቱ መዳረሻ ድረስ የሚወስደውን 2 ሰዓት የጉዞ ጊዜ ወደ 50 ደቂቃ ያሳጥረዋል።

@etconp
👍18❤1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🙏2🥴1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👍1💔1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍5❤2😍1
👉ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ነባሩ የ Youtube ቻናላችን የ ቴክኒክ ችግር ስለገጠመው ኣዲስ ቻናል ለመክፈት ተገደናል ስለዚህ ከታች ባለው ሊንክ አዲሱ የ YouTube ገፃችን ይቀላቀሉ እንዲሁም በማጋራት ያግዙን

🏷በቅርቡ ትምርቶች እንለቃለን🙏👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO
❤4
👉Around Skylight hotel, Bole Road, Addis Ababa, Ethiopia

💫Happy Sunday❤

@etconp
❤4👍3💯1
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና ቅርንጫፍ ህንፃ


የተጀመረበት ቀን: ህዳር 2 - 2011

የተጠናቀቀበት ቀን: የካቲት 6 - 2014

የወለል ብዛት: 53

ቁመት: 209

የያዘው ቦታ ስፋት: 150,000 sqm

አርክቴክት: የጀርመኑ Henn GmbH

ኮንትራክተር: China State Construction Engineering Corporation

አጠቃላይ ወጪ: 303 ሚሊዮን ዶላር

ደረጃ: ከምስራቅ አፍሪካ 1ኛ ፤ ከአፍሪካ 7ኛ

ምንጭ: Wikipedia


@etconp
👍13❤10🤬2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ውብ አዲስ አበባ❤️

🚧መልካም የ ስራ ቀን ተመኘን🥰

@etconp
👍5
👉በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ላይ ሊመከር ነው

🏷የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር በነገው ዕለት ታህሳስ 16 ቀን 2017 ዓ.ም በኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ዙሪያ ሰፊ የምክክር መድረክ ሊያካሂድ መሆኑ ታውቋል።

💫የምክክር መድረኩ የሚካሄደው በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመንገድ ምርምር ማዕከል ነው።

⏺በምክክር መድረኩ አሁናዊ የኮንስትራክሽን ነባራዊ ሁኔታ፣ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ያሉ ተግዳሮቶች፣ ቀጣይ አካሄድ እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ሚናን በተመለከተ ውይይት የሚካሄድ ይሆናል።

▶️በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ላይ የግሉ ዘርፍ፣ የሴክተር ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች፣ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት እንዲሁም የሚመለከታቸው የፌደራል፣ የክልል እና የከተማ አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የሚዲያ ባለሙያዎች ተሳታፊ እንደሚሆኑ ለማወቅ ተችሏል።

@etconp
👍5
ጨረታ

ሪፖርተር ታህሳስ 13 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ታህሳስ 12 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1