❤3👍1
👉በሀረር ከተማ በኢጣሊያ ወረራ ጊዜ ተገንብቶ በአፈር ደለል ተደፍኖ የነበረው 1.8 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ ያለው የፍሳሽ ማስወገጃ ጽዳት ተደርጎለት ተከፈተ።
@etconp
@etconp
👍8
👉የጨረታ ማስታወቂያ
🏷የጨረታ ቁጥር: SSNT-T516
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሰመራ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል ሕንፃ ማስፋፊያ እና ጥገና ስራ ዲዛይን ግምገማ፣ የግንባታ ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር የምክር አገልግሎት (Category l Local and International Consultant for the Design Review, Contact Administration and Construction Supervision of Semera Airport Terminal and Ancillary Facilities Renovation) የሚሰሩ ደረጃ አንድ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን የሀገር ውስጥና እና አለም አቀፍ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡-
በአገልግሎቱ ዘርፍ ለ2015/2016 ዓ.ም ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ እና የTN ምዝገባ ወረቀት ያለው፣ VAT ተመዝጋቢ የሆነ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ከታክስ እዳ ነጻ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ተጫራች በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
በዘርፉ ለመሰማራት የሚያስችል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ከሚሰጥ ህጋዊ አካል ለ2015/2016 ዓ.ም የታደሰ ደረጃ አንድ በሲቪል ምህንድስና የማማከር ፍቃድ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ አንድ መቶ ብር (ብር 100.00) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E -99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T516 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ (Deposit Slip Copy) ቅጂውን (scan copy) አየ በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
በጨረታው የሚካፈል ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትበት ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ ለሀገር ውስጥ ተጫራቾች ወይም እኩሌታ በአሜሪካን ዶላር ለአለም አቀፍ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስም ማስያዝ አለባቸው። ከማንኛውም ኢንሹራንስ እና የሚቀርብ ቅድመ ሁኔታ ያለው ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን (ቴክኒካልና ፋይናንሻል) ዋናውን እና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል እስከ ጥር 01 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት የቀድሞ የሰው ሀብት ሕንፃ በስትራቴጂክ ሶርሲንግ የጨረታ መክፈቻ ክፍል በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይከፈታል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ዋና መስሪያ ቤት ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል አሊ አስፋው ስልክ ቁጥር፡ 011-517-4552
ኢ-ሜይል: AliAs@ethiopianairlines.com
አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ለተጨማሪ ማብራሪያ፦

Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp

👍4❤2🙏2
በመሬት መንቀጥቀጡ ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደረሰባቸው‼️
በጋቢ ረሱ ዞን በተደጋጋሚ እየተከሰተ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደርሶባቸው ነዋሪዎች ሌላ አማራጭ እንዲፈልጉ አስገድዷል፡፡
በአዋሽ 7 ከተማ አሥተዳደር፣ በአዋሽ ፈንታሌ እና አሚባራ ወረዳዎች በሚገኙ የተወሰኑ ቀበሌዎች የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ መሆኑን የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ አብዱ ዓሊ ለፋና ዲጂታል ገልጸዋል፡፡
በዚህም እስከ አሁን በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ሳቡሬ እና ዶኾ ቀበሌዎች ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱን አረጋግጠዋል፡፡
ጉዳት በደረሰባቸው እና ሌሎችም ሥጋት ባለባቸው መኖሪያ ቤቶች ያሉ ወገኖችን ከአካባቢያቸው ሳይርቁ ቀለል ባለ ባህላዊ ቤት እንዲኖሩ እየተደረገ ነው ብለዋል፡፡
በሰው ላይ የተመዘገበ ጉዳት ባይኖርም÷ በሰብል የተሸፈኑ ማሳዎች እና የመኪና መንገዶች ላይ የከፋም ባይሆን የመሰነጣጠቅ አደጋ መድረሱን አንስተዋል፡፡

👍8❤3💔1
👉የዲዛይን ለውጥ ሥራ የማን ኃላፊነት ነው??
በመጀመሪያ ስለዲዛይን ሥራ፦ በተለያዩ አካላት እና በተለያዩ መንገዶች ሊከናወን የሚችል ሲሆን የሚከተሉት መንገዶች ዋናዎቹ ናቸው።
[1]. አንድ የፕሮጀክት ባለቤት (client/owner/employer) በግለሰብ ባለሙያ ቢሆን ወይም በድርጅዉ ውስጥ ድርጅቱ የዲዛይን ባለሙያዎች ያሉት ቢሆን እና ተያያዥ የዲዛይን አማካሪነት ንግድ ፍቃድ ያለው ከሆነ በራሱ ዲዛይን ሊሠራ ይችላል። በዚህ አግባብ የንባታ ባለቤቱም የዲዛይን አማካሪ ድርጅቱም ራሱ ይሆናል ማለት ነው። ተቋራጩ ግንባታ እያከናወነ ያለው ከዚህ አይነት ድርጅት ጋር ተዋውሎ ከሆነ ዲዛይኑን የማሻሻል ኃላፊነቱ ዲዛይኑን የሠራው /የግንባታ ባለቤቱ/ ነው።
[2] አንድ የግንባታ ባለቤት በዘርፉ ዕውቀት ባይኖረው ወይም ተያያዥ የዲዛይን ሥራን ለመሥራት ሕጋዊ ፍቃድ ያለው ድርጅት ባይኖረው የዲዛይን ሥራውን ሕጋዊ ፍቃድ ላላቸው አማካሪ ድርጅት ሰጥቶ ያሠራል። ይህ በሆነ ጊዜ ከአማካሪ ድርጅቱ ጋር ሁለት አይነት ውል ሊኖራቸው ይችላል። ዲዛይኑን ሰርቶ እስከሚጸድቅ ድረስ በሚሰጡ ሙያዊ አስተያየቶች መሰረት እስከ ማስተካከል ወይም የግንባታ ሂደቱን እስከመቆጣጠር የሚደርስ ውል ሊይዙ ይችላሉ። ነገር ግን ዲዛይኑን የሠራው አማካሪ የተዋዋለው ውል ዲዛይኑ እስከሚጸድቅ ድረስ ብቻ ላለው ግድፈት የሌለበትና የተሟላ ሥራ እስከማስረከብ ከሆነ ግንባታው ከተጀመረ በኋላ በባለቤቱ ወይም ሕጋዊ ወኪሉ መሐንዲስ በኩል የሚነሱ የዲዛይን ቅያሬ (ማሻሻያዎችን) የማስተካከል ግዴታ የለበትም። ተጨማሪ ውል ካልያዘ በቀር በሀሳብ ለውጥ መሰረት መጀመሪያ በተሰራበት ውል እና ዋጋ እንዲቀይር አይገደድም። ይህ በሚሆንበት ሰዓት ዲዛይን ለውጥ (ማሻሻያ) ማድረግ አዲስ ውል ተይዞ ከአማካሪ ድርጅቱ ጋር ወይም በኮንትራክተሩ በኩል ሊሆን ይችላል። በ'FIDIC MDB-Harmonized Edition sub clause 4.1 እና 13.2 መሰረት "የኮንትራት ውል ስምምነት ሰነዱ የዲዛይን ለውጥ ማሻሻያን ኮንትራክተሩ እንዲሠራ የሚገልጽ ከሆነ ተቋራጩ አስፈላጊውን የማሻሻያ ንድፈ ሀሳብ (proposal) አቅርቦ በሁለቱም ወገን (both contractor & employer) ስምምነት ላይ ተደርሶ ከተፈረመበት ራሱ ተቋራጩ ሊሠራ ይችላል" ብሎ አስቀምጧል።
[3] አንድ የሥራ ተቋራጭ ጎን ለጎን የዲዛይን ፍቃድ ያለው ድርጅት ያለው ከሆነ ዲዛይኑንም ግንባታውንም የሚሠራበት የውል ስምምነት (Contract agreement) መፈራረም የሚችልበት መንገድ ያለ ሲሆን ፕሮጀችት የማስተላለፍ ሂደቱ Design-Build (DB) project delivery method ተብሎ ይጠራል። (ዲዛይኑን የሠራው ይገነባዋል እንደማለት ነው)። በዚህ ሁኔታ ተቋራጩ ራሱ የሠራውን ዲዛይን እየገነባ ከሆነና የዲዛይን ለውጥ ከተፈለገ በአዲስ ውል ታስሮ የተቋራጩ ዲዛይን ቢሮ ተለዋጩን ዲዛይን ሊሠራ ይችላል።
[4]... ይቀጥላል
⭐️Youtube ገፃችን ላይም ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO

👍10👏2
👉ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ኣዲስ የ ETABS በ ኣማርኛ ቲቶርያል ከ introduction ጀምሮ Analysis እና Design ኣካተን ምርጥ ቪድዮ ኣዘጋጅተንላቹዋል።
🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ❤️
🫵እንሆ ዛሬ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/KpdDcI0QPnY?si=43m3fudgDUOZtPxd

👏9👍4🥰2🙏2