👉የሁለተኛው ኮሪዶር ልማት አካል የሆነው የለቡ ስፖርት ሜዳ ግንባታ ተጀምሯል።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ወረዳ 15 ልዩ ቦታው ሀይሌ ጋርመንት ኦሮሚያ ኮንዶሚኒየም እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚገነባው የስፖርት ሜዳ ግንባታ የአፈር ቆረጣ ስራ ተጠናቆ ሰሌክት ማቴሪያል በመግባት ላይ ይገኛል።
ታላቁ የከተማዋ የልማት ፕሮግራም በሆነው የኮሪዶር ልማት ላይ ህንፃዎችን በተቀመጠላቸው ስታንዳርድ መሰረት ከማስዋብ አንስቶ የተለያዩ ፕላዛዎችን ፣ የአረንጓዴ ስፍራዎችን ፣ የስፖርት ሜዳዎችን ፣ የተሽከርካሪ ማቆሚያዎችን እና ሌሎች የግንባታና የዲዛይን ስራዎችን በ7/24 መርሁ እያከናወነ በከፍተኛ ጥራት በማጠናቀቅ ለአገልግሎት እያበቃ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የለቡ ስፖርት ሜዳ ግንባታን አስጀምሯል።
በ7,802.7 ሜ.ስኩዌር ቦታ ላይ የሚገነባው ይህ የስፖርት ማዘውተሪያ አርቴፊሻል ሳር እና ዘመናዊ የመሮጫ መም እንዲሁም በምሽት ጨዋታዎች ወቅት ጥቅም ላይ የሚውሉ ኤል.ኢ.ዲ. መብራቶች የተገጠመለት የእግር ኳስ ሜዳን ጨምሮ የቅርጫት ኳስ መጫወቻ ሜዳ በአንድ ላይ የያዘ ሲሆን ከነዚህ በተጨማሪም ጂምናዚየም ፣ የመልበሻና የመታጠቢያ ክፍሎች ፣ ኪዎክሶች ፣ የአስተዳደር ሕንፃ ፣ የጥበቃ ማማ እንዲሁም በቂ የተሽከርካሪ ማቆሚዎች የተሟሉለት ነው።
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
@etconp

👍3❤1
👉ውድ ቤተሰቦቻችን ምርጥ የ SAP ሶፍትዌር ቲቶርያል በ YOUTUBE ቻናላችን እንደጀመርን ይታወቃል
🌟እንሆ SAP 2000 በ ኣማርኛ ክፍል 3 አሁን ለቀነዋል
✳️በ ክፍል 3 የዳስነው Roof በ SAP እንዴት ዲዛይን እንደሚደረግ ነው
🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ
🖱Amharic SAP 2000 Tuetorial Part 3 👇
https://youtu.be/5pJVBdxjW8Y

👍5
👉ቅርስ እድሳት
📍አልነጃሺ መስጂድ፣ ትግራይ፣ኢትዮጵያ
🏷አልነጃሺ መስጂድ እድሳቱ በ ጥራት እና በ ፍጥነት እየተከናወነ ሲሆን እድሳቱ ከተጀመረ 5 ወር አልፎታል።
Via አጽብሀ ገብረእግዚአብሔር

❤2👍1
👉NEW VACANCY
🚧Lab Technician
#ethiopian_engineering_corporation
#Addis_Ababa
🏷Bachelor's Degree, TVET Level III/IV or Diploma in Building/Road Construction Technologies, Civil Engineering or in a related field of study only
Experience: 6/4 years’ for Diploma/TVET Level III/IV and 3 years for Bachelor's Degree
⭐️Duties & Responsibilites:
- Supervise staff, provide technical support, and construct, maintain, and operate standard laboratory equipment.
- Sampling and testing of construction materials such as Fill materials, capping materials, sub-base materials, base course materials, Asphalt concrete ( From plant and /or paver ) as per Contractually accepted standards.
- Inspecting site works such as mixing, placing and compaction of undercut replacement, embankment, capping, sub-base and base course.
- Conducting Field density tests in accordance with the frequency set in the ITP.
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #3_years
⚡️Deadline: February 10, 2025
📩How To Apply: Apply using the provided link below👇
https://forms.office.com/r/nAj3ahHXcU?origin=lprLink
⏺Use Vacancy Code:- Hahu QA/QC 001/2025

🏷junior architect
📍Addis Ababa, Ethiopia
⚡️Deadline: February 27, 2025
⏺Vacancies: 3
📜Education Qualification: Bachelors Degree
🚧Job Description
⏺We are looking for graduate Architect with the following skills and interest
* The applicant should have a proficient Skill in sketch up, Autodesk revit, lumion, Autocad
* creativity and innovation
* Interested in architectural and landscape design.
* creating 3D model and photo-realistic rendering
* working on a tight schedule and meeting dead line
* Willing to work for long hours
* must have his/her own workstation gaming pc and smart phone
* bsc in architecture
* send ur portfolio that shows ur work
* Experience: 0 - 1year
* location: around ayat
❇️NB:-experience in landscape design(frontyard, backyard, pool...) is prefered
📩Telegram:@m_i_n_t_u

Telegram
Mintu Das
👍5