🙏10👍4🥰2
👉የሲሚንቶ ግብይት ላይ በተወሰደ የአሰራር ስርዓት ማሻሻያ ዋጋው በግማሽ ቀንሷል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)
የሲሚንቶ ግብይት ላይ በተወሰደ የአሰራር ስርዓት ማሻሻያ የተረጋጋ አቅርቦትና ግብይት እንዲኖር ከማድረግ ባሻገር ዋጋው በግማሽ እንዲቀንስ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ የፌደራልና የክልሎች የንግድ ዘርፍ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ ዛሬ አካሂደናል ብለዋል፡፡
በ6 ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ 2 ሚሊየን 50 ሺህ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት በኦንላይን መሰጠቱን ገልጸዋል፡፡
ከጠቅላላው ሀገራዊ የወጪ ንግድ 3 ነጥብ 28 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን ገልጸው፤ ይህም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር 1 ነጥብ 71 ቢሊየን ዶላር ብልጫ እንዳለው ጠቁመዋል።
የቅዳሜና እሁድ ግብይት ማዕከላትን 1 ሺህ 213 ማድረስ መቻሉንም ተናግረዋል።
የሲሚንቶ ግብይት ላይ በተወሰደ የአሰራር ስርዓት ማሻሻያ የተረጋጋ አቅርቦትና ግብይት እንዲኖር ከማድረግ ባሻገር ዋጋው በግማሽ እንዲቀንስ መደረጉንም ጠቅሰዋል፡፡
በስድስት ወሩ ዓለም አቀፍ ጥራቱን የጠበቀ የጥራት መንደር በ7 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ተገንብቶ ወደ ስራ መግባቱን ጠቅሰው÷ በተቋሙ ቅጥር ግቢ 730 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ የወጪ ንግድ ማሳያ ማዕከል ተገንብቶ የኢትዮጵያን የንግድና ኢንቨስትመንት አቅሞችን በማስተዋወቅ ላይ እንገኛለን ብለዋል፡፡
ዓለም አቀፍ የንግድ ትስስርን በማጠናከር አስተማማኝ የገበያ እድል ከመፍጠር አንጻር የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግም እየተሰራ መሆኑን አንስተዋል፡፡
@etconp

👍11❤1
👉ጥያቄ፦ የሀገራችን ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ከሚቀበላቸው የግንባታ ሕጎች እና መመሪያዎች ውስጥ «ድጋሜ ጨረታ ሳይወጣ ወይም የውል ሰነድ በአዲስ ሳይሻሻል የዋጋ ማሻሻያ ማድረግ ስለሚቻልበት መንገድ» በመተንተን ሲያስቀምጡ አዲሱ የግንባታ ዋጋ ቀድሞ ከነበረው ዋጋ ያለው ጭማሪ እስከ 25% ድረስ ብቻ ከሆነ ነው የሚል ገደብ አስቀምጠዋል።
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
📩መልሳችሁን በአስተያየት መስጫ @COTMp (Comment box) አጋሩን።
💫ማብራሪያ ጨምሮ መመለስም እጅግ ያስመሰግናል።
🌟የ YOUTUBE ቻናላችን ለመቀላቀል👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO

👍5👏3
👉NEW VACANCY
💫Architect
📍Addis Ababa, Ethiopia
🔰Job Type: Onsite - Full Time
⚡️Deadline: February 27, 2025
⏺Vacancies: 1
📜Job Description
1. Project Planning and Coordination:
• Assist in the development of project plans, schedules, and budgets.
• Coordinate project activities and schedules with subcontractors, suppliers, and team members.
• Monitor project progress and report on status to project managers.
2. Documentation and Reporting:
• Prepare and maintain project documentation, including contracts, change orders, and progress reports.
• Ensure all project documentation is complete, accurate, and organized.
3. Communication:
• Serve as a point of contact for clients, contractors, and internal teams.
• Facilitate meetings and communicate updates to all stakeholders.
• Address any issues or concerns that arise during the project lifecycle.
4. Compliance and Safety:
• Ensure compliance with local building codes, safety regulations, and company policies.
• Monitor site safety practices and report any safety violations or concerns.
5. Budget Management:
• Assist in tracking project expenses and managing budgets.
• Help identify cost-saving opportunities without compromising quality.
6. Problem-Solving:
• Identify potential project risks and develop mitigation strategies.
❇️Required Skills and Qualifications:
• Bachelor’s degree in Architecture, or a related field (or equivalent experience).
• 2+ years of experience in construction project coordination or related roles.
• Strong understanding of construction processes, methods, and materials.
• Proficient in project management software (e.g., MS Project, Primavera) and Microsoft Office Suite (Excel, Word, PowerPoint).
• Excellent organizational skills with the ability to manage multiple tasks simultaneously.
• Strong communication skills (both verbal and written) for effective collaboration with various stakeholders.
• Problem-solving mindset with a proactive approach to identifying issues and implementing solutions.
• Knowledge of safety regulations and building codes.
• Ability to work independently as well as part of a team.
📩How to Apply:
🌟Interested candidates are invited to submit their resume and a cover letter to email- apartmentsnest@gmail.com

👍8❤1
👉የጣሪያና ግድግዳ ግብር መክፈያ ጊዜ የካቲት 30 እንደሚጠናቀቅ የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የጣሪያና ግድግዳ ግብር መክፈያ ቀነ ገደብ በመጪው የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ገልጿል።
በገቢዎች ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት አቶ ኃላፊ ሰውነት አየለ ለአሐዱ እንደገለጹት፤ ከ400 ሺሕ በላይ ዜጎች የጣሪያና ግድግዳ ግብር መክፈል አለባቸው በሚል ተለይተዋል።
ነገር ግን እስካሁን ባለው ሂደት 228 ሺሕ 222 ግብር ከፋዮች የቤትና ቦታ ግብር መፈጸማቸውን የገለጹ ሲሆን፤ ይህም የዕቅዱ 51 በመቶ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
አክለውም የቤትና ቦታ ግብራቸውን ከከፈሉ ግብር ከፋዮች 2 ነጥብ 24 ሚሊዮን ብር መሰብሰቡን ተናግረዋል፡፡
አሁን ላይ የቤትና ቦታ ግብር የሚከፍሉ ግብር ከፋዮች ግብሩ ያለቅጣትና ወለድ የሚከፈልበት ጊዜ እየተጠናቀቀ መሆኑን ያስታወቁም ሲሆን፤ ከየካቲት 30 ቀን 2017ዓ.ም በኃላ ለመክፈል የሚመጡ ሰዎች በቅጣትና ወለድ ክፍያ እንደሚስተናገዱ ጨምረው ገልጸዋል።
በተለያዩ ጊዜያት በሚነሱ ያልተጣሩ መረጃዎች ከመክፈል ወደ ኃላ ያሉ ሰዎች መኖራቸውን ጠቅሰው፤ ቀኑ ሲደርስ ከሚፈጠር ወከባ ለመዳን ባለው ጊዜ ውስጥ ክፍያቸውን እንዲያጠናቅቁ ጠይቀዋል።
ስለሆነም የጣሪያና ግድግዳ ግብር ያልከፈሉ ዜጎች ከተቀመጠው ቀን በፊት ግብራቸውን እንዲከፍሉ ሲሉ፤ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው ሰውነት አየለ አሳስበዋል፡፡
Via አሐዱ ሬዲዮ

👍4❤1
👉በሪልስቴት ዘርፍ ሰፊ ችግሮች እንዳሉ ዘገባዎችን ተመለከትን ችግሩ የተወሳሰበ እንደሆነ ይነገራል።
📜በዘርፉ ያለውን የህግ ማእቀፍ በተመለከተ ከወራት በፊት በረቂቅ ህጉ መነሻነት የተዘጋጀ ጽሁፍ ልናጋራችሁ ወደድን።
⏺የሪልስቴት ህግ እና ረቂቅ አዋጁ(ቀደም ብሎ የተዘጋጀ) ጉባኤ አሰፋ
🚧ሪልስቴት ምን አይነት ትርጓሜ ይሰጠዋል?
ሪል ስቴት ማለት ለሽያጭ፣ለኪራይ ወይም ለሊዝ አገልግሎት እንዲውል የተገነባ ህንፃ ማለት ነው በሚል በህንጻ መመሪያ ቁጥር 5/2003 አንቀጽ 2.34 ላይ ትርጉም ተሰጥቶታል::
ከህንጻ መመሪያው ትርጓሜ መረዳት እንደሚቻለው ሪልስቴት የሚባለው የተገነባ ህንጻ ብቻ ነው፡፡
ስለዚህ ያልተገነባን ህንጻ ሪልስቴት ማለት ከዚህ የህግ ድንጋጌ አንጻር ተገቢነት አይኖረውም ማለት ነው፡፡
በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በመመሪያ ቁጥር SSB/65/2017 አንቀጽ 2.10 ላይ ስለሪልስቴት የሰጠው ትርጓሜ ከህንጻ መመሪያው ጋር አብሮ የሚሄድ ነው::
⏺ያልተገነባን ህንጻ ለመሸጥ የሚደረግ ውል የሪልስቴት ሽያጭ ውል ሊባል ይችላልን?
በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1678(ለ) ላይ እንደተቀመጠው አንድ ውል የሚጸና ውል ነው ለማለት ሶስት ሁኔታዎች ያስፈልጉታል፡፡
ከነዚህ የውል አቋሞች ውስጥ ውል የተደረገበት ጉዳይ(object of the contract) ህጋዊ መሆን አለበት በሚል ተቀምጧል፡፡
በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2876 ላይ አንድ ወገን ተዋዋይ ለሌላኛው ወገን ተዋዋይ ገና የሌለ ህንጻ ለመስጠት ግዴታ የሚገባበት ውል የህንጻ ስራ ውል ይባላል እንጅ የሽያጭ ውል ሊባል አይችልም በሚል ይደነግጋል፡፡
ይህ ድንጋጌ እና ለሪልስቴት የተሰጠው ትርጓሜ ተገናዝቦ ሲታይ ገና ያልተገነባን ህንጻ በሚመለከት የሚደረግ የሽያጭ ውል የሪልስቴት ሽያጭ ውል ሊባል የሚችል አይሆንም፡፡
በነባሩ ህግ ላይ ችግሩ የሚፈጠረው እዚህ ነጥብ ላይ ነው፡፡
ምክንያቱም የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል ራሱን የቻለ ልዩ ባህሪ ያለው ነው፡፡ሻጭ እና ገዥ ተዋዋይ የሚሆኑበት ነው፡፡ዝርዝሩ በውሉ እና በማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ህግ የሚገዛ ይሆናል፡፡
ገና ያልተገነባ ህንጻ ደግሞ በሽያጭ ህግ የሚታቀፍ እንዳልሆነ በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2876 ላይ ተደንግጓል፡፡
ስለዚህ ያልተገነባን ህንጻ በሚመለከት የሚደረገው ውል በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2610 እና ተከታዮቹ እንዲሁም 3019 ጀምሮ በተመለከተው አግባብ የግንባታ ውል ተደርጐ የሚቆጠር ከሆነ ሪልስቴት አልሚው እንደ ተቋራጭ እና ደንበኛው እንደ አሰሪ ሊቆጠሩ ነው ማለት ነው፡፡
በመሆኑም ይህ ሁኔታ ራሱን የቻለ የሪልስቴት ህግ በሌለበት ወቅት ውዝግብ ሲፈጥር የነበረ የህግ ነጥብ ነው፡፡ሆኖም አሁን ላይ ረቂቅ የሪልስቴት ህግ ተዘጋጅቷል፡፡
▶️በረቂቅ አዋጁ ላይ ገና ያልተገነባን ህንጻ መሸጥ ተፈቅዷል ወይ?
በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ 2(1) ላይ ለሪልስቴት የተሰጠው ትርጓሜ የተገነባን ህንጻ የሚመለከት እንደሆነ የሚጠቅስ ነው፡፡
ሆኖም በረቂቁ አንቀጽ 6 ላይ የሀገር ውስጥ አልሚ ቤቱን ሳይገነባ ለቤት ፈላጊዎች በቅድሚያ በሚሸጥበት ወቅት በዝርዝር የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት እንደሚጠበቅበት የሚደነግገው ሲታይ ያልተገነባ ህንጻ መሸጥ በረቂቅ ህጉ የተፈቀደ መሆኑን ያስገነዝባል፡፡
ይሄውም አከራካሪውን ጉዳይ እልባት የሚሰጥ ይሆናል፡፡
⏺በረቂቅ አዋጁ የተካተቱ አንዳንድ ነጥቦች ረቂቅ አዋጁ ገና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀ ባለመሆኑ የተወሰኑ ለውጦች ሊኖሩት እንደሚችሉ ይገመታል፡፡
ሆኖም ስለሪልስቴት የተካተቱ መሰረታዊ የሚባሉ ነጥቦች እንደሚከተለው ተዳሰዋል፡፡
አዋጁ ከመውጣቱ በፊት የተጀመሩ የሪልስቴት ልማት ስራዎች በአዋጁ መሰረት ተፈጻሚ እንደሚደረጉ በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ 33 ላይ ተቀምጧል።
ማንኛውም ሪልስቴት ልማት ለመስራት የሚፈልግ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ባለሀብት በአዋጁ መሰረት አግባብ ካለው አካል የሪልስቴት አልሚ የብቃት ማረጋገጫ ማውጣት እንዳለበት በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ 5 ላይ ተቀምጧል፡፡
ለየቤቱ የተናጠል የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ለመውሰድ ቤቱ 80 በመቶ መጠናቀቅ የሚኖርበት ሲሆን ያለደንበኛው ፍላጐትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኛው ማስተላለፍ እንደማይቻልም በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ 6 እና 7 ላይ ተቀምጧል፡፡
ሌላው ሪልስቴት አልሚው የይዞታ ማረጋገጫ፣የቤት ግንባታ እቃዎች አይነት፣ዲዛይኑን፣የግንባታ ፈቃድ እና የሪልስቴት ልማት ፈቃዱን ቅጅ ከሽያጭ ውል ሰነዱ ጋር አያይዞ ለደንበኛው መስጠት ግዴታ ተጥሎበታል፡፡
እንዲሁም የመሬት ይዞታ ማረጋገጫና የግንባታ ፈቃድ የሌለው የሪልስቴት አልሚ ደንበኞችን መመዝገብ ሆነ ቅድሚያ ክፍያ መሰብሰብ አይችልም፡፡
⏺የቅሬታ አፈታትን በተመለከተ ረቂቅ አዋጁ ምን ይላል?
ረቂቅ አዋጁ የቅሬታ መፍቻ ስርአት በአንቀጽ 23 እና ተከታዮቹ ላይ አስቀምጧል፡፡
ለቅሬታ ምክንያት ከሚሆኑ ጉዳዮች ውስጥ ቤት ከሪልስቴት አልሚ ወደ ደንበኛው በሚተላለፍበት ወቅት በስምምነታቸው መሰረት ሳይፈጸም ሲቀር እና የግንባታ ጥራት ጉዳይ እንደሚካተቱ በአዋጁ አንቀጽ 24 ላይ ተቀምጧል፡፡
በሪልስቴት አልሚ በተላለፈለት ቤት በተለይ የግንባታ ጥራት ላይ ቅሬታ ያለው ደንበኛ ቅሬታውን ቤቱን በተረከበ በአንድ አመት ውስጥ ማቅረብ እንደሚችል ተመልክቷል፡፡
ከዚህ ድንጋጌ መገንዘብ የሚቻለው የማይታዩ ጉድለቶች የሚባሉትንና ለ10 አመት ተቋራጮች ሀላፊ ሆነው የሚቆዩበትን በፍትሀብሄር ህጉ አንቀጽ 3039 የተደነገገውን የጉድለት አይነት ቢከሰት እንኳ ደንበኛው ከመጠየቅ በይርጋ እንደሚታገድ ነው፡፡
ሆኖም ይህ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ቢገባ የተሻለ ይሆናል የሚል ሀሳብ አለኝ፡፡
የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3039 ላይ ስራ ተቋራጩ ስራውን ካስረከበበት ቀን ጀምሮ ስለመልካም አሰራሩ እና ስለስራው ስለጠንካራነቱ ለአስር አመት ጊዜ መድን ነው በሚል ተደንግጓል፡፡
በዚህ ግዜ ውስጥ በስራ ጉድለት ወይም በተሰራበት መሬት አይነት ምክንያት በተሰራው ስራ ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ተቋራጩ ሀላፊነት እንደሚኖርበት ተደንግጓል፡፡
ስለዚህ የግንባታ ጥራት ጉዳይ በአጭር ጊዜ ተለይቶ ሊታወቅ የማይችል በመሆኑ በአንድ አመት ግዜ ውስጥ ቅሬታ ካልቀረበበት ሪልስቴት አልሚውን መጠየቅ እንደማይቻል በረቂቅ አዋጁ ላይ የተቀመጠው ድንጋጌ ማሻሻያ ቢደረግበት የተሻለ ይሆናል የሚል ሀሳብ አለኝ፡፡
በሪልስቴት አልሚ እና በደንበኛ መካከል አለመግባባት በተመለከተ የቅሬታ አቤቱታ የሚቀርበው በአዋጁ አግባብ ላለው አካል፣ከዚያም በይግባኝ በ30 ቀናት ውስጥ በጽሁፍ ለአቤቱታ ሰሚ ኮሚቴ፣በኮሚቴ ውሳኔ ቅር የተሰኘ ወገን ደግሞ ውሳኔው በደረሰው በ30 ቀን ውስጥ በህግና በፍሬ ነገር ጉዳይ ላይ ስልጣን ላለው መደበኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ማቅረብ እንደሚችል ተመልክቷል፡፡
እዚህ ላይ ስልጣን ላለው መደበኛ ፍርድ ቤት የሚለው አገላለጽ አሻሚ ስለሚሆን የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ስልጣን ላለው ወይም ለይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ስለመሆኑ በግልጽና በማያሻማ ሁኔታ ቢቀመጥ ጥሩ ነው የሚል ሀሳብ አለኝ፡፡
⭐️በአጠቃላይ ረቂቅ ህጉ መሰረታዊ የሚባሉ ነጥቦችን ያካተተ በመሆኑ በሪልስቴት ዘርፍ ላይ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን ሊቀርፍ የሚችል ነው፡፡በመሆኑም ረቂቅ አዋጁ በተቻለ ፍጥነት እንዲጸድቅ በማድረግ ወደ ስራ ማስገባት የተሻለ ነው፡፡
Via Gubaie Assefa

❤4👍4
👉NEW VACANCY
⭐️Project Manager
#kayu_technologies_plc
#Addis_Ababa
💫Master's or Bachelor's Degree in Project Management, IT, Business Administration, Engineering or in a related field of study with relevant work experience
⏺Duties and Responsibilities:
- Identify and track National Competitive Bidding (NCB) and International Competitive Bidding (ICB) opportunities.
- Oversee the deployment and operation of fleet management solutions.
⏹Quanitity Required: 1
⏹Minimum Years Of Experience: #5_years
⚡️Deadline: February 28, 2025
📩How To Apply: Submit your application letter, CV and supporting documents in person to Kirkos Sub City WOREDA 01, House No New/402 Bambis Mentewab Building 4th Floor or via email: info@kayutech.net.
📞For more information contact Tel. +251907443944

Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp

👍7❤5
Dangote Group Expands Investment in Ethiopia
Dangote Group, Africa’s leading industrial conglomerate, has announced a major expansion in Ethiopia, reinforcing the country’s growing appeal as an investment hub.
Following discussions with Ethiopia’s Prime Minister, Chairman and CEO Aliko Dangote highlighted his renewed confidence in Ethiopia’s economic climate. “Our 2.5 million-ton cement plant in Mugher remains a key part of our portfolio, and I am pleased to announce the successful repatriation of 100% of our loans and dividends,” Dangote stated.
Dangote Group plans to double its cement production capacity by adding a second production line at its Mugher plant and constructing a 3 million-ton-per-year grinding unit near Addis Ababa.
Dangote reiterated his vision for African-led economic development, stating, “Africa will be developed by Africans.”
These new investments strengthen Dangote’s position as Africa’s leading cement producer and contribute to Ethiopia’s transformation into a key industrial hub

👍8👎1
💫የ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት 6 ወራት ያሳካቸዉ የፕሮጀክቶች አፈፀፀም በተመለከተ፤-
👉 ፕሮጀክቶች በፍጥነት ጀምሮ የመጨረስ ባህልን በማዳበር ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን መሰረተ-ልማቶች፤ዲዛይንና ግንባታን በማከናወን የህበረተሰቡን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ባቀድነው መሰረት 217 ግንባታዎችን ማጠናቀቅ ተችሏል፡፡
👉 ለአብነት፡-ልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ህንጻ፣ ት/ቤቶች፣ ጤና ጣቢያዎች፣ የአስተዳደር ህንፃዎች ፣የተለያዩ ስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ አቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ምዕራፍ አንድ፣ የሼድ ግንባታዎችና የየካቲት 12ሆስፒታል እድሳት እና መሰል ፕሮጀክቶች ሙሉ ለሙሉ ተጠናቅቀዋል፡፡
👉 በተለያየ የአፈጻጸም ደረጃ ላይ የሚገኙትም፤-ሃይሌ ጋርመንት የግብርና ምርቶች የገበያ ማዕከል ግንባታ 98% ፣የህፃናትና ወጣቶቸ ቴያትር ምዕራፍ ሶስት 81.25 %፤ራስ ደስታ ሆስፒታል B+ጂ+5 ህንፃ የእድሳት ስራ 87.5% ፣ኮልፌ አጠቃላይ ሆስፒታል 82%፣ ላፍቶ ሆስፒታል 80%፣ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል 85%፣ ዘውዲቱ ሆስፒታል 71% ግንባታቸዉን ማድረስ ተችሏል፡፤
👉 ከሜጋ ፕሮጀክቶች አንፃር የአዲስ አፍሪካ አለም አቀፍ ኤግዝብሽንና ኮንቬንሽን ማዕከል ግንባታዉን ማጠናቀቅ ተችሏል።
👉 ይህ ግዙፍ ማዕከል ከተማችን በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮንፍረንስና ኤግዚቢሽን ተመራጭና ተወዳዳሪ እንድትሆን የሚያስችል ከመሆኑም ባሻገር የከተማዋን ብሎም የሀገራችንን ገፅታ በመቀየር ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው የጎላ ይሆናል።
👉እንዲሁም 13 ነባር ትላልቅ ሜጋ ፕሮጀክቶች በተለያየ የአፈፃፀም ደረጃ ላይ የሚገኙ ሲሆን ለአብነትም የትራንስፖርት ቢሮ ሕንፃ ግንባታ 67.88%፤ አዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ግንባታ 76.11%፤ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪያ ክላስተር ግንባታ ሎት 3 / 93.6%፤ ሎት 153 % የካ 2 G+5 መኪና ማቆሚያ ግንባታ 97.5% ተጠቃሽናቸዉ፡፡
👉 ፕሮጀክቶቹ ግንባታቸው ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ በከፍተኛ ሁኔታ የከተማውንና የህብረተሰቡን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች የሚያቃሉ በመሆናቸዉ ባልተጠናቀቁት ላይ በተያዘላቸው በጀትና ጊዜ ልዩ ትኩረት በመስጠት በፍጥነት እንዲጠናቀቁ ይደረጋል ተብሏል፡፡
Via ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የሕዳሴ ግድብ አምስተኛው ተርባይ ኃይል ማመንጨት ጀመረ!
የቅድመ ኃይል ማመንጨት ሙከራ ስራ በተሳካ ሁኔታ ተከናውኖባቸው ወደ ዋና ስራቸው እንዲገቡ ዝግጁ ከሆኑ ተርባይኖች መካከል ተርባይን ቁጥር 6 የሙከራ ስራው ተጠናቆ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ጀምሯል።
አሁን ባለው ተጨባጭ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም እስከ 401.26 MW ኃይል እያመነጨ ይገኛል።
በተጨማሪ ተርባይን ቁጥር 5 ደግሞ የኮሚሽኒንግ ስራው የመጨረሻ ምዕራፍ ሙከራ ላይ ይገኛል ሲል ኢፕድ ነው የዘገበው፡፡
የግድቡ ስድስተኛው ተርባይን የሆነው ተርባይን ቁጥር 5 በቅርቡ ማለፍ ያለበትን የሙከራ ሂደቶቹን አጠናቆ ወደ ማመንጨት ስራ እንደሚገባም የማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤቱ መረጃ ያመለክታል ሲል አክሏል።

👍12❤1👏1
<< ከዚህ ቀደም በ2 ሺሕ 200 ብር ይሸጥ የነበረው የአንድ ኩንታል ሲሚንቶ ዋጋ በአሁኑ ሰዓት ከ1 ሺሕ 250 እስከ 1 ሺሕ 300 ብር ድረስ እየተሸጠ ይገኛል።ከፍተኛ ለውጥ አሳይቷል።
"የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር
@etconp
"የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር
@etconp
👍9