2023-04-13 12_46_39.pdf
1.7 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሚያዝያ 2 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሚያዝያ 2 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-13 12_48_37.pdf
5.7 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሚያዝያ 2 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
ኢትዮጵያን ሄራልድ ሚያዝያ 2 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-13 12_51_32.pdf
1.3 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 3 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 3 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-13 12_52_50.pdf
867.7 KB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 3 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 3 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
East Horizon construction
Full Time Project Site
Salary: As per the Organization’s Salary Scale
Closes: April 24, 2023
East Horizon construction wants to recruit qualified applicants for the following engineering vacant position;
1. Office Engineer
Bachelor degree in Civil Engineering 5 years relevant working experience
2. Site Engineer

3. Project Manager
Bachelor degree in Water Engineering 5 years relevant working experience
How to apply?
Interested and qualified applicants who meet the minimum requirements can apply in person to our Office located at Addis Ababa, Kazanchis, near to the former InterContinental Addis Hotel, Ayat Share Company Building 3rd floor;
For further information, call to 09-46-80-9388 , 09-11-28-2595
@ETCONpWORK

Project Site
Find local businesses, view maps and get driving directions in Google Maps.
👍2❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የይ/ጨፌ ወረዳ ምክር ቤት G+2 የቢሮ ህንፃ ግንባታ ስራ በደረጃ BC 3/GC 4 እና ከዚያ በላይ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለዚህ በመስኩ የተሰማራችሁ
ተጫራቾች፦
BC 3/GC 4 እና ከዚያ በላይ የሆነ
በስራና ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስተር የተመዘገቡና በ2015 ዓ.ም የንግድ ፍቃድ ያሳደሱ
ከመንግስት የሚፈለግበትን የግብርና ታክስ ዕዳ አለመኖሩን የሚገልጽ ለበጀት ዘመኑ ብቻ የሚያገለግል የስምምነት ደብዳቤ ከታክስ አስተዳደር ቢሮ ማቅረብ የሚችል
ወርሃዊ የታክስ ማስታወቂያ በማቅረብ የሰበሰቡትን የተጨማሪ እሴት ታክስ ገቢ ማድረጋቸውን የሚገልጽ ከሚለከታቸው ገቢዎች ባ/ስ/ቅ/ጽ/ቤት የተሰጠ ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
በክልሉ እና በዞናችን ውስጥ በግንባታ ስራ ላይ ተሰማርተው የመልካም ስራ አፈፃፀም ያላቸውና ስራዎችን ያላስተጓጎሉ ውል ያላቋረጡ ተቋራጮችን ይጋብዛል።
የግብር ከፋይ ለያ ቁጥር /Tin Number/ያለውና ማቅረብ የሚችል
የጨረታ ሰነዱን ከግዢ ንብረት አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይቻላል።
ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በመግዛት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ለየብቻ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተምና ፊርማ በማሳረፍ አንድ ኦርጅናልና ኮፒ ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ ሰነድ እያንዳንዱን በተናጥል በሰም በታሸı ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ ለ15 ተከታታይ ቀን ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ
4፡00 ላይ ታሽጎ
፡4:30 የሚከፈት ሲሆን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከጠዋቱ
4፡00 ላይ ታሽጎ
፡4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር
200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ መቅረብ ይኖርበታል። ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይንም በባንክ ዋስትና ሆኖ በጥሬ ገንዘብ ዋስትና ማቅረብ አይቻልም።
ጨረታው የሚገመገመው የደ/ብ/ብ/ሕ/ከ/መንግስት እንደገና ተሻሸሎ ባወጣው የፋይናንስ ግዢ አፈፃፀም መመሪያ ላይ ማብራሪያ (ማሻሻያ) በተደረገው መሰረት ነው።/መ.ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፦ 046 332 0554: 046 332 2001: 046 332 0824: 046 332 2002
በጌዴኦ ዞን የይ/ጨፌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

👍1
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃ/ተ/የግ ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Opening Date: በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
Closing Date: በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
Published On: Reporter ( Sun, Apr 2, 2023 )
Posted: 1 day ago
Bid Bond: 20 %
Region: Addis Ababa
በድጋሚ የወጣ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ማሽን ሽያጭ
ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ገበኮን 02/2015
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃ/ተ/የግ ማህበር
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ግዢና ንብረት አስተዳደር መምሪያ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 16 መውሰድ ይችላሉ።
2ማንኛውም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ተሽከርካሪዎችንና ማሽን ዱከም በሚገኘው የድርጅቱ ጋራዥ በመገኘት ዘወትር በስራ ሰዓት (ከሰኞ - ዓርብ) መመልከት ይችላሉ።
ጨረታው የሚቆየው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን ተጫራቾች ለመግዛት የሚፈልጉትን ተሽከርካሪ ወይም ማሽን በመጥቀስና ዋጋውን በአኃዝና በፊደል በተዘጋጀው የዋጋ መሙያ ላይ በመሙላት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ቢሮ ቁጥር 16 ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ንብረቶች ድርጅቱ ባወጣው የመነሻ ዋጋ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ከውድድር ውጪ ይሆናል።
ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ ወይም ማሽን ድርጅቱ ያወጣውን የመነሻ ዋጋ 20% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ተዘግቶ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
አሸናፊው ድርጅት ወይም ግለሰብ ያሸነፈበትን ተሽከርካሪ ወይም ማሽን ሙሉ ዋጋ በ5 ቀናት ውስጥ ከፍሎ ንብረቶቹን ማንሳት ይኖርበታል።
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
ቦሌ መሰናዶ ትምህርት ቤት አጠገብ ጂቲ ህንፃ
ስልክ ቁጥር 0116 18 95 82/ 0116 18 96 02
አዲስ አበባ

2023-04-18 11_45_24.pdf
1.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 11_48_42.pdf
4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 11_50_07.pdf
1.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 11_51_33.pdf
1.6 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 11_52_34.pdf
1.5 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 11_54_12.pdf
1.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 12_12_04.pdf
1.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 12_14_13.pdf
1.1 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 12_15_31.pdf
1.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 12_17_14.pdf
5.8 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
አዲስ ዘመን ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
❤2😁1