❤11👍5
Forwarded from Ethio Construction Engineering
👉በ ኮንስትራክሽን ምህንድስናው ዘርፍ የሰለጠኑ ወጣቶች ጀርመንኛ ቋንቋ ሰልጥነው በጀርመን ሀገር በሙያቸው የሚሰሩበት እድል መመቻቸቱ ተናገረ፡፡
ከዩኒቨርስቲ ምሩቃን ባለፈ በኮንስትራክሽን ዘርፍ በቴክኒክና ሙያ የሰለጠነም የእድሉ ተጠቃሚ ይሆናል ተብሏል፡፡
እድሉን አግኝቶ በጀርመን የስራ ላይ ስልጠና የሚጀምር ኢትዮጵያዊ መነሻ የወር ደሞዝ 1 ሺህ 80 ዩሮ ይሆናል ተብሏል፡፡
በየዓመቱ ደመወዙ እንደሚጨምር እና ተገቢው ኢንሹራንስም አንደሚገባለት ተነግሯል፡፡
የጀርመን ኮንስትራክሽን ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ ይፋ ያደረገው አዲስ ፕሮጄክት አንዱ አላማም ይኸው መሆኑን ሰምተናል ፡፡
ምንጭ፡ ሸገር ኤፍ ኤም
@etconp

👍26❤19
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ
💫በ ድራፍቲንግ
🏷ከ 0 - 2 ዓመት የ ስራ ልምድ
📩አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት (15/06/2017) የመጀመሪያ ቀን ጀምር ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የተሟላ የትምህርት ማስረጃ የሥራ ልምድ (CV) በግልፅ የሚታይ ኮፒን በማያያዝ የሚወዳደሩበት የሥራ መደቡን መጠሪያ በመግለፅ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ቡድን 1 ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 አ.እ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የስልክ ቁጥር 011-515-47-28 በመደወል ከትትል ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

👍6🙏4🔥2
👉የመንግስት ቤቶች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ስራ ባለመጠናቀቁ ቤቶቹ በህገወጥ መልኩ ወደ ግለሰቦች እየዞሩ ይገኛል ተባለ
🚧የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመንግስት ቤቶች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ስራ አለመጠናቀቁ ቤቶችን በህገወጥ መልኩ ወደግለሰቦች እንዲዞሩ በር እየከፈተ እንደሚገኝ አስታውቋል።
⏺የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ ሙሉ በሙሉ ባለመጠናቀቁና አዳዲስ ውል ምዝገባዎች መረጃ እየተለዩና እየተደራጁ ባለመሆኑ ስራዎችን በተቋሙ የመረጃ ቋት ላይ ለመጫን ክፍተት እየፈጠረ እንደሚገኝ ቢሮዉ ገልጿል።
⏺ለካፒታል የደረሰዉ መረጃ እንደሚያመላክተዉ አሁን ላይ ከ150 ሺህ በላይ የመንግስት መኖርያና የንግድ ቤቶች መረጃ በለማው ቴክኖሎጂ ወደ መረጃ ቋት ማስገባት እንደተቻለ እና ከነዚህ ውስጥ 93 ሺህ 350 የሚሆኑ ቤቶች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እንደተሰራላቸው ተጠቁሟል።
⏺የተቋሙ የ 6 ወር ሪፖርት እንደሚያሳየዉ እስከአሁን ባለው ጊዜ ከ 495 ሺህ 745 በላይ ቤቶችን የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ ተከናዉኗል።
Via Capital News

👍5❤1
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር የቀድሞውን የዳይሬክተሮች የቦርድ አባላት የሽኝት እና አዲሶቹን የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት መልካም የስራ ዘመን ምኞትን በተመለከተ ፕሮግራም ተካሄደ።
በፕሮግራሙ ላይ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ ኢ/ር አብዱ ጀማል፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር መስፍን ነጋዎ ፣ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወልደአብ ደምሴ እና ሌሎችም ተገኝተዋል።

❤4👍2
👉Several tests are used for quality and strength of cement, including:
💫1. Fineness test: This test is used to determine the particle size of cement. The fineness of cement affects its rate of hydration and strength development.
💫2. Soundness test: This test is used to determine the ability of cement to resist volume change and cracking due to hydration. This test is important to ensure that the cement does not cause expansion or cracking in concrete.
💫3. Setting time test: This test is used to determine the time it takes for cement to set and harden. This test helps to ensure that the cement has the proper setting time for the intended application.
💫4. Compressive strength test: This test is used to determine the strength of cement after it has hardened. The compressive strength of cement is important to ensure that it can withstand the loads placed on it.
💫5. Tensile strength test: This test is used to determine the tensile strength of cement. This test is important for applications where cement may be subjected to tensile stresses.
💫6. Heat of hydration test: This test is used to determine the amount of heat released during the hydration of cement. This test is important to ensure that the heat generated during the hydration process does not cause cracking or other damage to the concrete.
💫7. Chemical analysis: This test is used to determine the chemical composition of cement. This test is important to ensure that the cement meets the desired chemical specifications and does not contain any harmful materials.
---------------------------------------------

❤7👍5
👉Invitation to Bid
📜Tender No. ECWCT/NCB/PG/86/2017
🚧The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) here by invites registered eligible bidders For the Procurement of Pre-stressed Wire under national competitive bidding (NCB).
1. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with the offer.
2. Bidding document should be prepared in English language.
3. Those bidders willing to participate for supply of any type of tonner must accompanied the bid with manufacturer authorization letter or manufacturer license.
4. Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the Procurement Office with Payment of none refundable fee of Birr 400.00(Four hundred birr).
5. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality.
6. Bid must be accompanied with a Bid Security an amount of Birr 100,000.00(One hundred thousand birr only) in the form of certified check (CPO) or Bank guarantee. Bid Bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted.
7. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement dep’t, before the closing date and time.
8. The deadline for bid Submission shall be on March 04, 2025 at 03:00 P.M.
9. Bids will be opened on March 04, 2025 at 03:30 P.M. in Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department conference room, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend.
10. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.
11. Bidders may get further information at the following address:
Ethiopian Construction Works Corporation.
Gurd Shola behind Athletics federation building and
Infront of Andinet international College
P. O. Box 21952/1000
Telephone 011 8 96 29 91/
01118 67 80 89
Fax No. 251-11-6 67 60 90
Addis Ababa, Ethiopia

👍4❤1
👍4💩2❤1
የአደጋ_ደህንነት_ደንብ_ቁ_132_2014_የጸደቀ_250222_210150.pdf
327.8 KB
👉የአደጋ ደኅንነት መስፈርቶችን ባላሟሉ አካላት የገንዘብና የሥራ ፈቃድን እስከማሳገድ ቅጣትን የሚደነግግ ደንብ ማውጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳትና ስጋት ሥራ አመራር አስታወቀ።
“ማንኛውም ሰው በተቋሙ አስፈላጊ የአደጋ ደኅንነት መስፈርቶች ሳያሟላ የቀረ እንደሆነ እንደ ደረጃው ከ10 ሺሕ ያላነሰና ከ100 ሺሕ ያልበለጠ የገንዘብ ቅጣት ይጣልበታል” ይላል።
በኮሚሽኑ ደንብ መሠረት፦
ደንቡ፣ የህንፃዎችና የግንባታዎች ዲዛይን፣ ስለህንፃ፣ ግንባታና የግንባታ ሂደት መሟላት ያለባቸው የአደጋ ስጋት ደኅንነት መስፈርቶችንና የህንፃ አጠቃቀምን የተመለከቱ ግዴታዎችን አካቶ ይዟል።
የህንፃዎች ዲዛይን የሌሎች ሰዎችን ንብረቶች ለአደጋ በሚያጋልጥ መልኩ መሆን እንደሌለባቸው፣ በዲዛይኑ የእሳትና ሌሎች አደጋዎችን መከላከያና መቆጣጠሪያ መስፈርቶች መሟላት እንዳለባቸውም ደንቡ ያትታል።
ነባር ህንፃዎች ጥገና ወይም ለውጥ በሚደረግባቸው ጊዜ አደጋን ለመቆጣጠር/ለመከላከል የተገጠሙ ሲስተሞች ስለመሟላታቸው ፍተሻ ተደርጎ የአደጋ ደኅንነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት መውሰድ ግዴታ መሆኑ ተመልክቷል።
በግንባታ ሂደት ያለ ህንፃ ሲጠናቀቅ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለሚያዙ ክፍሎች አስፈላጊ የደኅንነት ተግባራት መሟላታቸው ካልተረጋገጠ ለተጠቃሚዎች መተላለፍ እንደማይችልም በድንጋጌው ተጠቅሷል።
ህንፃ ተከራዮች አደጋን አስቀድሞ ለመከላከል ወይም ለመቆጣጠር የሚያስችሉ የአደጋ ደኀንነት መስፈርቶችን እንዲያሟሉ፣ የአደጋ ደኅንነት መስፈርቶችን ያላሟላ ነባር ህንፃ ባለቤት ለማሟላት የሚጠበቅበትን የማድረግ ግዴታ እንዳለበት በደንቡ ተገልጿል።
“ማንኛውም የጅምር ህንፃ ተጠቃሚ ከሚመለከተው አካል የመጠቀሚያ ፈቃድ መያዝ ይኖርበታል”ም ብሏል ደንቡ።
(ሙሉ ድንጋጌ የያዘው ደንቡ ከላይ ተያይዟል)

❤3👍1