Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.89K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
East Horizon construction

Full Time Project Site

Salary: As per the Organization’s Salary Scale

Closes: April 24, 2023

East Horizon construction wants to recruit qualified applicants for the following engineering vacant position;

1. Office Engineer

Bachelor degree in Civil Engineering 5 years relevant working experience

2. Site Engineer

Bachelor degree in Civil Engineering 5 years relevant working experience

3. Project Manager

Bachelor degree in Water Engineering 5 years relevant working experience

How to apply?

Interested and qualified applicants who meet the minimum requirements can apply in person to our Office located at Addis Ababa, Kazanchis, near to the former InterContinental Addis Hotel, Ayat Share Company Building 3rd floor;

For further information, call to 09-46-80-9388 , 09-11-28-2595

@ETCONpWORK
👍2❤1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የይ/ጨፌ ወረዳ ምክር ቤት G+2 የቢሮ ህንፃ ግንባታ ስራ በደረጃ BC 3/GC 4 እና ከዚያ በላይ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ በመስኩ የተሰማራችሁ 
ተጫራቾች፦

BC 3/GC 4 እና ከዚያ በላይ የሆነ
በስራና ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስተር የተመዘገቡና በ2015 ዓ.ም የንግድ ፍቃድ ያሳደሱ
ከመንግስት የሚፈለግበትን የግብርና ታክስ ዕዳ አለመኖሩን የሚገልጽ ለበጀት ዘመኑ ብቻ የሚያገለግል የስምምነት ደብዳቤ ከታክስ አስተዳደር ቢሮ ማቅረብ የሚችል
ወርሃዊ የታክስ ማስታወቂያ በማቅረብ የሰበሰቡትን የተጨማሪ እሴት ታክስ ገቢ ማድረጋቸውን የሚገልጽ ከሚለከታቸው ገቢዎች ባ/ስ/ቅ/ጽ/ቤት የተሰጠ ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
በክልሉ እና በዞናችን ውስጥ በግንባታ ስራ ላይ ተሰማርተው የመልካም ስራ አፈፃፀም ያላቸውና ስራዎችን ያላስተጓጎሉ ውል ያላቋረጡ ተቋራጮችን ይጋብዛል።

የግብር ከፋይ ለያ ቁጥር /Tin Number/ያለውና ማቅረብ የሚችል
የጨረታ ሰነዱን ከግዢ ንብረት አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይቻላል።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በመግዛት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ለየብቻ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተምና ፊርማ በማሳረፍ አንድ ኦርጅናልና ኮፒ ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ ሰነድ እያንዳንዱን በተናጥል በሰም በታሸı ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ ለ15 ተከታታይ ቀን ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 
4፡00 ላይ ታሽጎ 
፡4:30 የሚከፈት ሲሆን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከጠዋቱ 
4፡00 ላይ ታሽጎ
 ፡4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።


ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 
200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ 
በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ መቅረብ ይኖርበታል። ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይንም በባንክ ዋስትና ሆኖ በጥሬ ገንዘብ ዋስትና ማቅረብ አይቻልም።

ጨረታው የሚገመገመው የደ/ብ/ብ/ሕ/ከ/መንግስት እንደገና ተሻሸሎ ባወጣው የፋይናንስ ግዢ አፈፃፀም መመሪያ ላይ ማብራሪያ (ማሻሻያ) በተደረገው መሰረት ነው።/መ.ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፦ 046 332 0554: 046 332 2001: 046 332 0824: 046 332 2002

በጌዴኦ ዞን የይ/ጨፌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
👍1
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃ/ተ/የግ ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Opening Date: በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት

Closing Date: በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት

Published On: Reporter ( Sun, Apr 2, 2023 )

Posted: 1 day ago

Bid Bond: 20 %

Region: Addis Ababa

በድጋሚ የወጣ

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ማሽን ሽያጭ

ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ገበኮን 02/2015

ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃ/ተ/የግ ማህበር

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ግዢና ንብረት አስተዳደር መምሪያ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 16 መውሰድ ይችላሉ።
2ማንኛውም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ተሽከርካሪዎችንና ማሽን ዱከም በሚገኘው የድርጅቱ ጋራዥ በመገኘት ዘወትር በስራ ሰዓት (ከሰኞ - ዓርብ) መመልከት ይችላሉ።
ጨረታው የሚቆየው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን ተጫራቾች ለመግዛት የሚፈልጉትን ተሽከርካሪ ወይም ማሽን በመጥቀስና ዋጋውን በአኃዝና በፊደል በተዘጋጀው የዋጋ መሙያ ላይ በመሙላት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ቢሮ ቁጥር 16 ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ንብረቶች ድርጅቱ ባወጣው የመነሻ ዋጋ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ከውድድር ውጪ ይሆናል።
ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ ወይም ማሽን ድርጅቱ ያወጣውን የመነሻ ዋጋ 20% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ተዘግቶ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
አሸናፊው ድርጅት ወይም ግለሰብ ያሸነፈበትን ተሽከርካሪ ወይም ማሽን ሙሉ ዋጋ በ5 ቀናት ውስጥ ከፍሎ ንብረቶቹን ማንሳት ይኖርበታል።
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

ቦሌ መሰናዶ ትምህርት ቤት አጠገብ ጂቲ ህንፃ

ስልክ ቁጥር 0116 18 95 82/ 0116 18 96 02

አዲስ አበባ
👍2❤1
2023-04-18 11_45_24.pdf
1.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 11_48_42.pdf
4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 11_50_07.pdf
1.4 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 11_51_33.pdf
1.6 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 11_52_34.pdf
1.5 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 11_54_12.pdf
1.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 6 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 12_12_04.pdf
1.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 12_14_13.pdf
1.1 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 12_15_31.pdf
1.2 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
2023-04-18 12_17_14.pdf
5.8 MB
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ
❤2😁1
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
ሪፖርተር ሚያዝያ 8
2015
👍2
ALEMAYEHU KETEMA GENERAL CONTRACTOR

MATERIAL INSPECTOR
Full Time Alemayehu Ketema General Contractor Yerer
Ber LEKA Building , 4th floor Human Resource Development & Administration Department , Addis Ababa, Ethiopia Project April 16, 2023 - April 28, 2023
Const. & Architecture
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
Educational Background: Diploma in Laboratory
Diagnosis or related fields
Total work experience: 8/9
Experience with similar works: 8
Qty: 2
Location: Project

Building Forman
JOB REQUIREMENT
Educational Background: TVET/Level 4/5 in Bulding
Construction or related fields (works at Bulding )
Total work experience: 10
Experience with similar works: 10
Location: Head Office & Project

Senior Laboratory Tech.
JOB REQUIREMENT
Educational Background: TVET/Level 4/5 in Bulding
Construction or related fields (works at Bulding )
Total work experience: 10
Experience with similar works: 10
Location: Head Office & Project

Asphalt Plant Mechnic
JOB REQUIREMENT
Educational Background: TVET/Level 4/5 in
Automechanic or related fields
Total work experience: 5
Experience with similar works: 5
Location: Project

Crusher Operator
JOB REQUIREMENT
Educational Background: TVET (10+4)/ Level IV graduate in Road Construction or other related field of study
Total work experience: 7
Experience with similar works: 7
Location: Project

Crusher Forman
JOB REQUIREMENT
Educational Background: TVET/Level 10+2/10+3 or level III/II in road construction or other relevant field of study
Total work experience: 9
Experience with similar works: 8
Qty: 2
Location: Project

Asphalt Plant Mechnic
JOB REQUIREMENT
Educational Background: TVET/Level 4/5 in Automechanic or related fields
Total work experience: 5
Experience with similar works: 5
Location: Project

HOW TO APPLY
Note:- Interested applicants are invited to send their non-
returnable application with CV and copies of relevant
documents through the following Address
Incomplete application will not be considered
Date of Registration : 10 Consecutive working days from the first date of announcement.
Address: Alemayehu Ketema General Contractor

+251116-47-78-08
Yerer Ber LEKA Building , 4th floor , Human Resource
Development & Adminsration Department
👍1
ETHIOPIAN RAILWAYS CORPORATION

ሲቪል ምህንድስና

Contract መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት ቢሮ, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa April 16, 2023 - April 25, 2023 Const. & Architecture -
Engineering

JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT

የመጀመሪያ ድግሪና ከዛ በላይ ኖሮት/ኖሯት More than 15 Years Practical experience on
Construction supervision and Management, experience as
Construction Engineer, Project Manager, Measurement & Cost Control Engineer and Claims
Expert. Commendable working knowledge of computer
applications specifically ability to review EoT claims
through delay analysis and CPM method. Having specialization or significant experience in
Quantity Surveying/Cost Control, Contract administration
and Dispute Resolution.
Knowledge and experience of preparing quantum
reports which serve as an evidence to the arbitral
tribunal.
Number of expert required:- 3

በሲቪል ምህንድስና ወይም በግንባታ ፕሮጀክት/ውሎች/ አስተዳዯር፣

በሲቪል ምህንድስና ወይም በግንባታ
ፕሮጀክት/ውሎች/ አስተዳዯር፣
Contract መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት ቢሮ, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa April 16, 2023 - April 25, 2023 Const. & Architecture -
Engineering - Legal
JOB OVERVIEW

JOB REQUIREMENT

ሶስተኛ ድግሪ(PHD) እና ከዚያ በላይ ኖሮት/ኖሯት በምርምር እና ማስተማር ስራው/ስራዋ ተባባሪ ፕሮፌሰር እና ከዚያ
በላይ የሆነች/የሆነ፤ በግንባታ ጉዳዮች የግልግል ዳኝነት ላይ በገላጋኝ ዳኝነት/ በብቸኛ ገላጋይ ዳኝነት ወይም በመሀል ዳኛነት ያገለገለ/ች፤ ከ10 በላይ
በሆኑ የግልግል ዳኝነት ላይ የተሳተፈ/የተሳተፈች ቢሆን ይመረጣል፤
የሌላ ሀገር ኩባንያ ተካፋይ በሆነበት የግንባታ ግልግል ዳኝነት ላይ በባለጉዳይ ተወካይ ወይም በገላጋይ ዳኝነት ያገለገለ/ያገለገለች፤ በግንባታ ፕሮጀክት/ውል/ አስተዳዯር ላይ ቢያንስ ሶስት በሀገር ውስጥ ወይም በውጪ ሀገር የታወቀ መፅሔት ላይ የታተመ ምርምር እና ጥናትን ያከናወነ/ች፤ በግንባታ ፕሮጀክቶች የግልግል ዳኝነት ላይ ቢያንስ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆነ በሀገር ውስጥ ወይም በውጪ ሀገር የታወቀ ጆርናል የታተመ ምርምርና ጥናትን ያከናወነ/ ያከናወነች፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከኮርፖሬሽኑ ጋር ውሇታ በመግባት ወዯ ስራ መግባት ፍቃዯኛ የሆነ/የሆነች፤

HOW TO APPLY

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 7/ሰባት/
ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ
አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ሲቪ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችለ መሆኑን እንገልፃሇን 

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ስልክ ቁጥር

011-470-20-51
011-470-29-94

@ETCONpWORK
👍2