Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
የአደጋ_ደህንነት_ደንብ_ቁ_132_2014_የጸደቀ_250222_210150.pdf
327.8 KB
👉የአደጋ ደኅንነት መስፈርቶችን ባላሟሉ አካላት የገንዘብና የሥራ ፈቃድን እስከማሳገድ ቅጣትን የሚደነግግ ደንብ ማውጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳትና ስጋት ሥራ አመራር አስታወቀ።

“ማንኛውም ሰው በተቋሙ አስፈላጊ የአደጋ ደኅንነት መስፈርቶች ሳያሟላ የቀረ እንደሆነ እንደ ደረጃው ከ10 ሺሕ ያላነሰና ከ100 ሺሕ ያልበለጠ የገንዘብ ቅጣት ይጣልበታል” ይላል።

በኮሚሽኑ ደንብ መሠረት፦

ደንቡ፣ የህንፃዎችና የግንባታዎች ዲዛይን፣ ስለህንፃ፣ ግንባታና የግንባታ ሂደት መሟላት ያለባቸው የአደጋ ስጋት ደኅንነት መስፈርቶችንና የህንፃ አጠቃቀምን የተመለከቱ ግዴታዎችን አካቶ ይዟል።

የህንፃዎች ዲዛይን የሌሎች ሰዎችን ንብረቶች ለአደጋ በሚያጋልጥ መልኩ መሆን እንደሌለባቸው፣ በዲዛይኑ የእሳትና ሌሎች አደጋዎችን መከላከያና መቆጣጠሪያ መስፈርቶች መሟላት እንዳለባቸውም ደንቡ ያትታል።

ነባር ህንፃዎች ጥገና ወይም ለውጥ በሚደረግባቸው ጊዜ አደጋን ለመቆጣጠር/ለመከላከል የተገጠሙ ሲስተሞች ስለመሟላታቸው ፍተሻ ተደርጎ የአደጋ ደኅንነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት መውሰድ ግዴታ መሆኑ ተመልክቷል።

በግንባታ ሂደት ያለ ህንፃ ሲጠናቀቅ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለሚያዙ ክፍሎች አስፈላጊ የደኅንነት ተግባራት መሟላታቸው ካልተረጋገጠ ለተጠቃሚዎች መተላለፍ እንደማይችልም በድንጋጌው ተጠቅሷል።

ህንፃ ተከራዮች አደጋን አስቀድሞ ለመከላከል ወይም ለመቆጣጠር የሚያስችሉ የአደጋ ደኀንነት መስፈርቶችን እንዲያሟሉ፣ የአደጋ ደኅንነት መስፈርቶችን ያላሟላ ነባር ህንፃ ባለቤት ለማሟላት የሚጠበቅበትን የማድረግ ግዴታ እንዳለበት በደንቡ ተገልጿል።

“ማንኛውም የጅምር ህንፃ ተጠቃሚ ከሚመለከተው አካል የመጠቀሚያ ፈቃድ መያዝ ይኖርበታል”ም ብሏል ደንቡ።

(ሙሉ ድንጋጌ የያዘው ደንቡ ከላይ ተያይዟል)

@etconp
❤3👍1
👉ሀምባሪቾ ተራራ

🚧777 ደረጃዎች

⭐️ማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ከምባታ ዞን

በ ተከተል ጀማል በኩል።

@etconp
❤12👍3
👉NEW VACANCY

🚧site engineers

📍Addis Ababa, Ethiopia

⚡️Deadline: March 11, 2025

▶️Gender Needed: Male

⏺Vacancies: 8

📜Job Description

⏺We, DMC Construction PLC are seeking and here invite qualified, competent, highly skilled and experienced 8 Site Engineers to oversee the construction within DMC Real Estate Project at Addis Ababa.

⏺The candidate shall have a strong background in managing large-scale Real Estate construction projects, with an ability to collaborate effectively with consultant, architects, and internal teams to ensure timely, high-quality, and effective project delivery.

🏷Key Responsibilities:

·       Oversee all aspects of construction projects from planning to execution, ensuring that work is completed on time, within budget, and in compliance with all regulations and quality standards.
·       Lead and manage project teams, including contractor staffs, subcontractors, and other stakeholders.
·       Coordinate with Architects, Engineers, and other professionals to ensure design specifications and project goals are met.
·       Develop and maintain detailed project schedules and budgets, tracking progress and resolving issues as they arise.
·       Monitor the progress of construction and ensure the safety protocols are being followed.
·       Ensure compliance with building codes, health, safety regulations, and environmental standards.
·       Report regularly to senior management on project status, challenges, and achievements.
·       Willing to reside in the Company’s Project Camp and follow the project works closely.
Qualifications:

·       Bachelor's degree in Construction Management, Civil Engineering, or related field

·       Minimum of 10years of construction experience, particularly at 5years in managing related high-scale real estate construction projects.

·       In-depth knowledge of construction processes, project management tools, and building regulations.
·       Proven leadership and team management skills.
·       Excellent communication, negotiation, and problem-solving abilities.
·       Ability to manage multiple projects simultaneously and work under pressure.
·       Proficiency in construction softwares.

⭐️Benefits:

▶️Competitive salary
Opportunities for career development and growth within a leading real estate firm.

📩Interested and qualified applicant fulfilling the above requirements can submit non-returnable application letter, CV and copies of supporting credentials along with the original document in person to Human Resource Management Division located at Lebu Meberatile 2nd floor within 7 working days of this announcement.

@etconp
👍15👏2
👉ቻይና በሰአት 450 ኪሎ ሜትር የሚበር ባቡር ገንብታ ለሙከራ አብቅታለች።

🏷ይኸ "CR450" የሚል መጠሪያ ያለው የምድራችን ፈጣን ባቡር በሰአት 450 ኪሎ ሜትር እንደሚምዘገዘግ በሙከራ የተረጋገጠ ሲሆን፣ ባቡሩ ሥራ ሲጀምር በሰአት 400 ኪሎ ሜትር በላይ እንደማይበር ታውቋል።

🚧በባቡር ግንባታ ላይ የተሠማሩ የቻይና ኢንጂነሮች የፈጣኑ ባቡር ክብደትን ለመቀነስ እንዲቻል የተለያዩ አዳዲስ ማቴሪያሎችን ተጠቅመዋል።

@etconp
👍7👏1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2👏1