Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉ቻይና በሰአት 450 ኪሎ ሜትር የሚበር ባቡር ገንብታ ለሙከራ አብቅታለች።

🏷ይኸ "CR450" የሚል መጠሪያ ያለው የምድራችን ፈጣን ባቡር በሰአት 450 ኪሎ ሜትር እንደሚምዘገዘግ በሙከራ የተረጋገጠ ሲሆን፣ ባቡሩ ሥራ ሲጀምር በሰአት 400 ኪሎ ሜትር በላይ እንደማይበር ታውቋል።

🚧በባቡር ግንባታ ላይ የተሠማሩ የቻይና ኢንጂነሮች የፈጣኑ ባቡር ክብደትን ለመቀነስ እንዲቻል የተለያዩ አዳዲስ ማቴሪያሎችን ተጠቅመዋል።

@etconp
👍7👏1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

ሪፖርተር የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
ጨረታ

ሪፖርተር የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3❤1
👉NEW VACANCY

💫Drafts person

📍Addis Ababa, Ethiopia

⚡️Deadline: March 11, 2025

📜Job Description

⏺Amber interior design office focuses on interior design and furniture and we are looking for someone who can actively work on quantity listing, drawing and presentation production.

🏷YOUR MAIN ROLE IS
Producing drawings for interior design projects.

⏺which needs the skills of Autocad and illustrator
Taking as built measurements and Produce drawing of furniture designs which includes kitchen cabinet, closet, TV unit and some new products we design on regular bases.

⏺Producing presentation layouts on illustrator based on the format we assign you.

⏺Produce Bill of quantities for interior projects

📩PLEASE SEND US YOUR PREVIOUS PROJECTS ON TELEGRAM @monalisa_amber

📞+251 97 583 2204

@etconp
❤3👍3
👉በአዲስ አበባ የሚገኙ የሪል እስቴት አልሚዎች ለስብሰባ ተጠሩ

🚧በአዲስ አበባ በሪል እስቴት ልማት ሥራ ላይ የተሰማሩ አልሚዎችን የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለስብሰባ ጠርቷል።

💫ስብሰባው፦ የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ባምቢስ አጠገብ በሚገኘው በዲል ኦፖል ሆቴል ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በሪል አስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅ እንዲሁም ይህንን ለማስፈጸም በወጣው ረቂቅ ደንብ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ የሚካሄድ ውይይት መሆኑ ታውቋል።

🏷በስብሰባው ባለቤቶች ወይም ህጋዊ ወኪልች ሁሉ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡

@etconp
👍4
👉አዲስ ለተቀጠሩ የምህንድስና ባለሙያዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር አዲስ ለተጠቀሩ ጁኒየር የሲቪል ምህንድስና ባለሙያዎች በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ ሙያዊ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡

የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ የሰው ኃብትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዳይሬክተር አቶ ወንድሙ ገብሬ፤ ሥልጠናው የመንገድ መሠረተ ልማት ዘርፍ ስራዎችን በብቃት ለማከናወን ተጨማሪ አቅም የሚፈጥር መሆኑን ጠቅሰው፤ ወደ ተቋሙ የተቀላቀሉት ጁኒየር የምህንድስና ባለሙያዎች በሥልጠናው የሚቀስሙትን እውቀት በስራ ላይ ተግባራዊ በማድረግ የተጣለባቸውን ኃላፊነት በአግባብ እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡

ለተከታታይ 10 ቀናት የሚሰጠው በዚህ ሥልጠና ላይ 80 የሚሆኑ የምህንድስና ባለሙያዎች እየተካፈሉ የሚገኝ ሲሆን፤ ስልጠናው በምህንድስና ግዢና ኮንትራት አስተዳደር፣ በመንገድ ግንባታ ጥራትና ደህንነት ማኔጅመንት፣ በግንባታ ሙያ ሥነ-ምግባር እና በመንገድ ሃብት አስተዳደር ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው፡፡

ከዚህም በተጨማሪ፤ ሥልጠናው የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱን ተልዕኮ፣ የሰራተኛ መብትና ግዴታዎችን እንዲሁም የተቋሙን የአሰራር መመሪያዎች መሠረት ያደረገ ገለፃን ያካተተ ነው፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

@etconp
👍12