Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ዓድዋ፣ ጀግና አርበኞች የጥቁር ሰው ሉዓላዊነትን ያወጁበት ታሪካዊ ድል፣ እንኳን ለ 129ኛው መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

Adwa, the day that solidified the victory of Africans over imperialists. Happy 129th Adwa Victory Day!

ምንግዜም ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!!

@etconp
🎉9❤3🔥1
👉የቦሌ ኤርፖርት - ጎሮ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈፃፀም 90 በመቶ ደርሷል

🚧የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከቦሌ ብራስ የቀለበት መንገድ መጋጠሚያ ወደ ጎሮ አይ.ሲ.ቲ ፓርክ እየገነባው የሚገኘው የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ወደ ማጠናቀቂያ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡

የፕሮጀክቱ ግንባታ አሁን ላይ ከቦሌ ጉምሩክ ጀምሮ እስከ ጎሮ ባለው የመንገድ ፕሮጀክቱ ክፍል ላይ የሰብ ቤዝ፣ የከርቭ ስቶን፣ የድልድይ፣ የከልቨርት ቦክስና የድጋፍ ግንብ ስራዎች ወደ ማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ የመጀመሪያ ደረጃ የአስፋልት ንጣፍ ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡

ይህ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በአጠቃላይ 4.9 ኪሎ ሜትር ርዝመትና 60 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ሲሆን፣ ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ የውል ዋጋ በአሰር ኮንስትራክሽን እየተገነባ የሚገኝ ሲሆን፣

የማማከርና የቁጥጥሩን ስራውን ደግሞ ዩኒኮን አማካሪ ድርጅት እየተከታተለው ይገኛል፡፡

የመንገድ ፕሮጀክቱን ቀሪ የግንባታ ስራዎችን ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራም ይገኛል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

@etconp
👍10❤1
👉ክፍት የስራ ቦታ

🏷Junior Architect

🏷Junior Structural Engineer

🏷Resident Engineer

🏷Supervision coordinator

💫ቢንያም አሊ አርኪቴክቶችና አርባኒስቶች

@etconp
👍14❤1
👉NEW VACANCY

🏷AGY Construction PLC , looking for Office Engineer,Construction forman, Contract Administrator and more

⭐️ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች ይህ የመጨረሻ ቀን እስከ 29/6/2017 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከታች ባለው አድራሻ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ👇

agyconstruction@gmail.com

Yanet_new@yahoo.com

📍Around Urael Beside Bambi's Supermarket Afework Building 8th Floor 8B

@etconp
👍6👏1
👉NEW VACANCY

⭐️Design Coordinator - Projects

💫Bachelor's Degree in Architecture, Civil Engineering or in a related field of study or in a related field of study with relevant work experience out of which 1 year in a senior position

📜Duties & Responsibilites:

- Conducts and manages activities to conceptualize, evaluate alternatives and receive approvals for project implementation:
- Defines project work scopes, coordinates with permitting and public/private utility agencies, collects and reviews project documentation, performs field data collection, analyzes alternatives and prepares recommendations and applications. Create and maintain BIM software template files to assure standards.
- Collaborates with engineers, client, consultants, permit agencies, suppliers and sub-contractors during all phases of projects, and to identify and address immediate project needs during construction phase insuring standard production and documentation of all design documents.
- Approval from other project stakeholders.

📍Addis Ababa

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #5_years

⚡️Deadline: March 31, 2025

📩How To Apply: Apply using the provided link below on Telegram👇

https://t.me/anduamlak4

@etconp
👍4❤1👏1
👉ትላንት በይፋ የተመረቀው የአዲስ አለምአቀፍ የኮንቬንሽን ማዕከል:-

- 40 ሄክታር መሬት ላይ አርፏል
- እያንዳንዳቸው ከ3 ሺሕ እስከ 4 ሺሕ ሰዎችን የመያዝ አቅም ያላቸው 2 ትላልቅ አዳራሾች፣ 8 አነስተኛ እና መካከለኛ የመሰብሰቢያ አዳራሾች በጠቅላላ እስከ 10 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ
- እስከ 1 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ አልጋዎችን የያዙ 2 ሆቴሎች
- ከቤት ውጪ እስከ 50 ሺሕ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል የኤግዚቢሽን ስፍራ
- ሁለት አንፊ ቴአትር
- 2 ሄክታር የዉጪ ኤግዚቢሽ ቦታ
- ሁለት ሞሎች
- ሬስቶራንቶች፣ በርካታ የንግድ ሱቆች፣ ባንኮች እንዲሁም ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማት
- በሀገራችን ትልቁ የኮንፍራንስ ማዕከል
- አለምአቀፍ እና ሀገር አቀፍ ሁነቶችን የሚያስተናግድ
- በከተማችን ከመስቀል አደባባይ ቀጥሎ ሁለተኛው ግዙፍ አደባባይ ከሆነው የለሚ ፓርክ ጋር ተያይዞ የተሰራ በአጠቃላይ እስከ 2 ሺሕ መኪናዎችን የማቆም አቅም ያላው ግዙፍ ፕሮጀክት ነው::

@etconp
👍7❤2