The term ____ is used to indicate the process of allocating a prepaid expense to accounting periods during which there are benefits realised from the depreciable equipment.
Anonymous Quiz
49%
Cost Depreciation
14%
Investment charges
17%
Maintenance and repairs
21%
Operation cost
👏11👍5
👉በአዲስ አበባ ከተማ 18 ሄክታር መሬት ለሊዝ ጨረታ ሊቀርብ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ፤ በጥቅሉ 18 ሄክታር ስፋት ያላቸው 427 ቦታዎችን ለሊዝ ጨረታ ሊያቀርብ ነው። በመዲናይቱ ዘጠኝ ክፍለ ከተሞች የሚገኙት እነዚህ ቦታዎች፤ ለመኖሪያ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ መሆናቸው ተገልጿል።
በከተማይቱ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የመሬት ዝግጅት እና ባንክ ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ተስፋዬ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” እንደተናገሩት፤ ለጨረታ የሚቀርቡት ቦታዎች “በተለያየ አግባብ ወደ መሬት ባንክ የገቡ ይዞታዎች” ናቸው። በአሁኑ ዙር ጨረታ በቦሌ እና ልደታ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የመሬት ይዞታዎች እንዳልተካተቱ ዳይሬክተሩ ገልጸዋል።
ለጨረታ የሚቀርቡት ቦታዎች ዝርዝር፤ በነገው ዕለት ታትሞ በሚወጣው “አዲስ ልሳን” ጋዜጣ ማግኘት እንደሚቻል የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ይህንን ተከትሎ የጨረታ ሰነድ ሽያጩ “ከእጅ ንኪኪ በጸዳ መልኩ” ከመጪው ሰኞ መጋቢት 1 እስከ መጋቢት 12 ድረስ ባሉት ቀናቶች የሚከናወን መሆኑንም ጠቁሟል።
@etconp

👍9❤3
👉Youtube ላይ ከኛ መስራት የምትፈልጉ በ @Philemona7 ይፃፉልን
💫Subscribe እና Share በማረግም አግዙን👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO

❤2👍1
👉NEW VACANCY
⏺Project manager
⏺Office Engineer
⏺General Forman
📩How to apply interested applicants should submit their CV application letter ana photocopy or supporting documents in person with in 10 working days from the announce.
📍ADDRESS; - Meskel flower inferont of Dreamliner hotel at Jems Building 5th floor
📞For better information mobile No: 0977563209

🙏6👍3
👉NEW VACANCY
⏺ሲንየር ኮንትራት ኢንጅነር
⏺ሃይድሮሎጂስት
⏺ስትራክቸራል ኢንጅነር
⏺ኢንቫይሮመንታል ኢንጅነር
⏺ጅንየር ሲቪል ኢንጅነር
⏺ሰርቨየር
📩አመልካቾች እስከ መጋቢት 6/2017ዓ.ም በሥራ ቀናት ውስጥ አግባብነት ያለው የትምህርት ማስረጃ እና ዋናውን የማይመለስ 1 ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማመልከት እንደምትችሉ እንገልፃለን::
📍አድራሻ፡-22 ከጎላጎል ቦሌ በሚወሰድው መንገድ ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት 100 ሜ ገባ ብሎ
📞0977079511 Or 0993634207
🎲E-mail Prominent-Engineering@Yahoo.Com

👍5🙏3
👉ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ ምርጥ ቲቶርያል ሰርተንላቹዋል ይህም በ SAP ሶፍትዌር ተጠቅመን እንዴት Retaining Wall ዲዛይን እንደምናረግ ነው
🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ
🖱How We Design Retaining Wall Using SAP👇
https://youtu.be/_riE2nK87O4

👍7👏1
👉NEW VACANCY
⏺Senior Office Engineer
⏺Office Engineer
⏺Dump Truck Driver
🏷To hire an experienced Candidate who has excelent communication skils, and positive attitude and is interested to work with the team.
📩Interested applicants Can apply who met the above criteria, submit their non-returable application with CV, copies of testimonials and other relevant documents Starting From March 5/2025 with in 10 (ten) Consecutive working days from the frst date of the announcement to the Above address!

👍7🙏3
👉NEW VACANCY
💫Junior Civil Engineer
⭐️kendin construction
🚧BSc Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant
📍Workplace: Head Office,
AMG ,10th floor office no 10-07
⏺Quanitity Required: 1
⏺Minimum Years Of Experience: #2_years
⏺Maximum Years Of Experience:
#3_years
⚡️Deadline: March 25, 2025
📞 +251932576946

Adama
AMG ,10th floor office no 10-07
⏺Quanitity Required: 1
⏺Minimum Years Of Experience: #2_years
⏺Maximum Years Of Experience:
#3_years
⚡️Deadline: March 25, 2025
📞 +251932576946
@etconp
👍6🙏3
👉በሰሜን ኮሪያ ዋና ከተማ ፒዮንግያንግ ውስጥ የሚገኘው Ryugyong ሆቴል በንድፉ እና በሚያስደንቅ ቁመቱ የሚማርክ የስነ-ህንፃ ውበት የተላበሰ የምህንድስና ውጤት ነው።
💫ይህ ከፍ ያለ የፒራሚድ ቅርጽ ያለው መዋቅር፣ 105 ፎቆች ቁመት ያለው ሕንፃ የምኞትና የምስጢር ምልክት ሆኖ እየታየ ነው።
🌟ሆቴሉ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠትና ጥቅም ላይ ያልዋለ በመሆኑ The Ghost Hotel በመባል የሚታወቀው ይህ ሆቴል እንግዳ ባያስተናግድም በዓለም ዙሪያ ብዙዎችን እያስደመመ ይገኛል።

👍8❤5
Forwarded from Ethio Construction Engineering
👉የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ስራ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን 7 ሚሊየን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ ማቅረቡን አስታውቋል፡፡
ፋብሪካው የገበያ ተደራሽነቱን ለማስፋትና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ያለውን ተቀራርቦ የመስራት ባሕል ለማሳደግ ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል፡፡
በዚህ ወቅትም የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የሲሚንቶ ምርት እጥረትና የሥርጭት ችግር በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነስና ዋጋ በማረጋጋት ቀዳሚ ሚና እየተጫወተ መሆኑ ተገልጿል፡፡
አሁን ላይም በቀን 100 ሺህ ኩንታል ሲሚንቶ እያመረተ ሲሆን÷በዚህም በኢትዮጵያ 33 በመቶ በላይ የሚሆነውን የሲሚንቶ አቅርቦት መሸፈን መቻሉ ተጠቁሟል
ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ በ2017 በጀት ዓመት የጥንካሬ ደረጃዎችን ካሳኩ አቻ ኢትዮጵያዊያን ምርቶች በጥራት ተሸላሚ መሆን መቻሉም ተመላክቷል፡፡
በቅርቡ ወደ ሥራ የገባው ፋብሪካው ከ1 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ጊዜያዊ እና ቋሚ የሥራ እድል መፍጠሩ ተጠቅሷል፡፡
በቀጣይም በመላ ሀገሪቱ ያለውን የሲሚንቶ ተደራሽነት ለማስፋፋት ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡
Via FBC

👍10
👉የሳን ፍራንሲስኮ-ኦክላንድ ቤይ ድልድይ እውነተኛ የምዕራብ ዳርቻ ምልክት እና የምህንድስና ድንቅ ሥራ ነው።
🚧ከ7 ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍነው ይህ አስደናቂ ድልድይ ሳን ፍራንሲስኮን ከኦክላንድ ያገናኛል፣ የድልድዩ ምዕራባዊ ክፍል እና በዘመናዊው ሁኔታ የተሠራው ምስራቃዊ ንድፍ፣ እንደ አስፈላጊ የመጓጓዣ አገናኝ ብቻ ሳይሆን የውበት እና የጥንካሬ ምልክት ሆኖ ይቆማል፤ በምሽት ደግሞ የድልድዩ ጥበባዊ ብርሃን አስደናቂ እይታን ይፈጥራል።

❤5👍4
👉NEW VACANCY
💫Junior Cost Control Engineer
📍Addis Ababa
🚧Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study
❇️Only Graduates of 2023/2024 are eligible to apply
🎲Duties & Responsibilties:
- Generate Cost & productivity reports accurately & timely
- Generate Productivity evaluation reports according to the company productivity norm
- Generate Loss reports (Material,labour & equipment)
- Generate Cost related risk management report & the mitigation required.
- Conduct Market Assessment
⏺Quanitity Required: 2
⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⚡️Deadline: March 31, 2025
📩How To Apply: Apply using the provided link below👇
📜Note: Use vacancy code: Hahu Commercial 001/2025
https://forms.office.com/Pages/ResponsePage.aspx?id=fbibbAsHyk2HrMuCOdJR7l_tOeSslK1NsGRsQb8bHJdURUg0Q1JGN1VVNUs0MlNZSUFDRzFGVFk1My4u

👍8👏3❤2
👉ኮርፖሬሽኑ ለተረከባቸው ከ56 ቢልዮን ብር በላይ እዳ ያለባቸው የጋራ መኖሪያ ሕንጻዎች አሳንሰር ለመግጠም ጊዜ እንደሚያስፈልገው ገለጸ
🏷የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የተረከባቸው ከ56 ቢልዮን ብር በላይ እዳ ያለባቸውና እስከ 18 ወለል ያላቸው የጋራ መኖሪያ ሕንጻዎች አሳንሰር ለመግጠም ጊዜ እንደሚያስፈልገው አስታውቋል፡፡
በኢትዮጵያ የሕንጻ ደረጃ (ስታንዳርድ) የ20/80 እና የ40/60 ሕንጻዎችን ጨምሮ ከ5 ወለል በላይ የሆኑ የጋራ መኖሪያ ሕንጻዎች አሳንሰር ወይም ሊፍት እንዲኖራቸው እንደሚያስገድድ ይታወቃል፡፡
በመስተዳድሩ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሥር ካሉ እስከ 18 ወለል ያላቸው የጋራ መኖሪያ ሕንጻዎች መካከል ጥቂት የማይባሉት የአሳንሰር ገጠማ እንዳልተካሄደላቸው ሲነሳ ይደመጣል፡፡
አሐዱም "ከ5 ፎቅ በላይ ያላቸው ሕንጻዎች አሳንሰር እንዲኖራቸው የሚያስገድድ ሕግ መኖሩ እየታወቀ፤ 18 ፎቅ ያላቸው ሕንጻዎች ሊፍት ያልተገጠመላቸው ለምንድን ነው?" ሲል የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽንን ጠይቋል፡፡
የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና የኮንስትራክሽን ዘርፍ ኃላፊ ኢንጅነር ፈቃዱ ዓለሙ በሰጡት ምላሽ፤ አሳንሰር የላቸውም የተባሉት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቦሌ አራብሳ፣ ቦሌ ቡልቡላ፣ ኮዬ ፈጬ፣ እና በለሌሎችም ሳይቶች የሚገኙ መሆናቸውን እና በ2005 እና በ2006 ዓ.ም. አካባቢ የተገነቡ መሆናቸውን ነግረውናል፡፡
"የአሳንሰር ጉዳይም በሕንጻዎቹ ግንባታ ወቅት ሊታሰብ ይገባው የነበረ ቢሆንም፤ ቤቶች ኮርፖሬሽን ያልተጠናቀቁትን ሕንጻዎቹን ሲረከብ ከነ እዳቸው ነበር" ብለዋል፡፡
"የጋራ መኖሪያ ሕንጻዎቹን ከ56 ቢሊዮን ብር በላይ ከሆነ እዳ ጋር ነው የተረከብው" ያሉት ኢንጅነር ፍቃዱ፤ ተቋማቸው ባለፉት 4 ዓመታት የቅድሚያ ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡትን ሥራዎች ሲያከናውን ስለመቆየቱ ተናግረዋል፡፡
"ከ5 ወለል በላይ ላላቸው ሕንጻዎች ሊፍት ለድርድር የማይቀርብ ነው፡፡ ሙሉ ለሙሉ ጨርሶ ለማጠናቀቅ ግን ጊዜ ያስፈልገናል" ሲሉም ለአሐዱ ተናግረዋል፡፡
ሌሎች ሥራዎቻቸው አስቀድሞ የተጠናቀቀ ሕንጻዎች ግን የአሳንሰር ገጠማ እየተደረገላቸው መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በያዝነው የ2017 በጀት ዓመት እስከ ሰኔ 30 ድረስ ለ338 የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የአሳንስር ገጠማ እንደሚካሄድና እስከ አሁን ለ1 ሺሕ 265 ሕንጻዎች ገጠዋው መከናወኑንም ጨምረው ተናግረዋል፡፡
እንደ አራብሳ ያሉት የጋራ መኖሪያ ቤት ሳይቶች ደግሞ ከአሳንስር ገጠማ በፊት ያሉ ሥራዎች ባለመጠናቀቃቸው ገጠማው ባይጀመርም፤ ከ1 ሺሕ 445 በላይ ሊፍት እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል፡፡
መሪ ሎቄ፣ አያት 1 እና አያት 2፣ ሕንጻ አቅራቢ፣ እህል ንግድ እና ሌሎቹም አካባቢዎች ላይ እየተገጠሙ ያሉ፣ የተጠናቀቁ እና የገጠማ ሥራውን ለመጀመር በሂደት ላይ ያሉ መኖራቸውንም ገልጸዋል፡፡
Via አሐዱ ሬዲዮ

👍11
👉NEW VACANCY
🔰Ethiopian Engineering Corporation New Vacancy
⭐️(Vacancy Code - Commercial 001/2025)
🚧1.Contract Administrator (Building Projects)
➲ Job Requirements
Bachelor of Science Degree in Civil Engineering or related field of study
⏺Work experience 3 years and above
⏺Working in similar role in a construction company specializing in building projects.
Candidate with International company experience will be given priority
Must be aligned, Commercially Aware, Honest and Shows high levels of Integrity.
🚧2.Contract Administrator (Road Projects)

⏺Work experience 3 years and in similar role in a construction company specializing in Road and Bridge construction projects.
⏺Candidate with International company experience will be given priority
⏺Must be aligned, Commercially Aware, Honest and Shows high levels of Integrity.
🚧3.Site HR & Admin
➲HRM, Management or related field of study
🚧4.Procurement Engineer (Sourcing)
➲Civil Engineering, Construction Management or related field of study
🚧5.Accountant (Building & Road Projects)
➲Accounting, Finance or Economics
🚧6.Senior Store Keeper (Building & RoadProjects)
➲Management,logistics & Supply chain Management or related field
📜For full job description visit 👇

👍5🙏2❤1
👉በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም የሚገኘው 62 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የአርብ ገበያ - ሰከላ - ቲሊሊ ክፍል ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አስፋልት የማንጠፍ ስራ ተጀመረ።
🚧የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱን መነሻውን በምዕራብ ጎጃም አርብ ገበያ ላይ በማድረግ አዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ ድረስ የሚዘልቅ ሲሆን የአካባቢው ነዋሪውዎች እና የመስመሩ ተጠቃሚዎች የመሰረተ ልማት ጥያቄ ምላሽ ይሰጣል።
🏷በእስካሁኑ የመንገድ ግንባታ ስራ እንቅስቃሴ የአስፋልት ንጣፍ ፣ የድልድዮች፣ አፈር ቆረጣ እና ሙሌት ፣ የድሬኔጅ ፣ የስትራክቸር ፣ ሰብ ቤዝ እና ቤዝ ኮርስ ስራዎችን ጨምሮ በርካታ የስትራክቸር ሥራዎችን እየተከናወነ ይገኛል።
🏷ለፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ የሚውለውን ገንዘብ 1,673,300,137.71/ አንድ ቢሊዮን ስድስት መቶ ሰባ ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሺ አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት ብር ከ ሰባ አንድ ሣንቲም ብር የሚሸፈነው በፌደራል መንግስት ነው ።
⏺የግንባታ ፕሮጀክቱን እያካሄደ የሚገኘው ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ ሲሆን የማማከር እና የቁጥጥር ሥራውን ደግሞ ኤስ.ጂ ኮንሰልቲንግ ኢንጅነርስ ኃ/የተ/የግ/ማ እያከናወነው ይገኛል።
⏺የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱ በአስፋልት ኮንክሪት መገንባቱ በአካባቢው ማህበረሰብ ኑሮና በኢኮኖሚው እድገት ላይ ከፍተኛ ለውጥን ያመጣል።
⏺የመንገዱ መገንባት የጤና ፣ የትራንስፖርት እና የሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ተደራሽነትን ከማስፋፋቱም በተጨማሪ አርሶ አደሩምርቶቹን ወደ መሃል ገበያ በማውጣት ተጠቃሚ ያደርጋል።
⏺የግንባታው ሥፍራ ግሽ አባይ በተለይም የታላቁ አባይ ወንዝ መነሻ ከመሆኑም ባለፈ አካባቢው የበርካታ ታሪካዊ እና ጥንታዊ መስህቦች እንዲሁም የተለያዩ ገዳማት እና አብያተ-ክርስቲያናት መገኛ እንደመሆኑ ለጎብኚዎች ምቹ አጋጣሚን ይፈጥራል።
🚧መስመሩ ከደንበጫ - ሰቀላ - አዴት መንገድ የሚያገናኝ ሲሆን ወደ ባህር ዳር ለመጓዝም አማራጭ ሆኖ ከማገልገሉም ባሻገር ከአዲስ አበባ - ደብረማርቆስ - ባህር ዳር ዋና መንገድ ጋር የሚያገናኝ ነው።
⏺የግንባታው መጠናቀቅ ቋሪት፣ ሰከላ፣ ባንጃ እና ጓጉሳ ሽጉዳድ ወረዳዎችን እንዲሁም አርብ ገበያ፣ አቻኖ፣ አጃሌ፣ጎለምታ፣ አምቢሲ እና ጉንድል ቀበሌዎችን በአስፋልት ኮንክሪት መንገድ የሚያገናኝ ይሆናል።
⏺የመንገድ ግንባታው በወረዳ ከተማ 21.5 ሜትር፣ በቀበሌ 12 ሜትር እና በገጠር ሜዳማ ቦታዎች 10 እንዲሁም ተራራማ ቦታዎች ላይ 8 ሜትር የጎን ስፋት እንዲኖረው ተደርጎ ነው እየተገነባ ያለው።
Via ERA

👍10👏4
👉NEW VACANCY
💫Alemayehu Ketema General Contractor
⚡️March 20 -March 21/2025
⭐️1. Design & Quality Control Division Head
🏷Job Requirement
⏺Educational Background: MSC/BSC in Civil Engineering or related fields
⏺Total work experience (years):8/10 Experience with similar works:5 years (Experience on DB project is advantages)
⏺Required number: 1
📍Location:A.A Head Office
⭐️2. Planning & Business Development Specialist
💫Job Requirement
⏺Educational Background: MSC/BA in Economics, development studies & Management or MSC/BSC in COTM & project Management
Total work experience (years):6/8
⏺Experience with similar works:5/6 years exp. in construction industries
⏺Required number: 1
⏺Location:A.A Head Office
⭐️3.Asphalt Plant Forman
💫Job Requirement
⏺Educational Background: TVET/LEVEL (10+5) /(10+4) OR LEVEL V/IV in Auto Mechanic or other relevant field of study
⏺Total work experience (years):7/8 Experience with similar works: 5 years & Above Experience in similar position & Experience in Construction Company is Advantageous.
⏺Required number: 2
📍Location:Different Projects
📩How to Apply
⏺Date of Registration : 10 Consecutive working days from the first date of announcement.
📜Note:- Interested applicants are invited to send their non-returnable application with CV and copies of relevant documents through the following Address
📍Address: Alemayehu Ketema General Contractor
📞Tel: +251 – 0116-47-77-95
Yerer Ber LEKA Building , 4th floor , Human Resource Development & Adminsration Department
⚡️Incomplete application will not be considered

👍6❤2👏1