Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ስራ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን 7 ሚሊየን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ ማቅረቡን አስታውቋል፡፡

ፋብሪካው የገበያ ተደራሽነቱን ለማስፋትና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ያለውን ተቀራርቦ የመስራት ባሕል ለማሳደግ ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል፡፡

በዚህ ወቅትም የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የሲሚንቶ ምርት እጥረትና የሥርጭት ችግር በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነስና ዋጋ በማረጋጋት ቀዳሚ ሚና እየተጫወተ መሆኑ ተገልጿል፡፡

አሁን ላይም በቀን 100 ሺህ ኩንታል ሲሚንቶ እያመረተ ሲሆን÷በዚህም በኢትዮጵያ 33 በመቶ በላይ የሚሆነውን የሲሚንቶ አቅርቦት መሸፈን መቻሉ ተጠቁሟል

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ በ2017 በጀት ዓመት የጥንካሬ ደረጃዎችን ካሳኩ አቻ ኢትዮጵያዊያን ምርቶች በጥራት ተሸላሚ መሆን መቻሉም ተመላክቷል፡፡

በቅርቡ ወደ ሥራ የገባው ፋብሪካው ከ1 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ጊዜያዊ እና ቋሚ የሥራ እድል መፍጠሩ ተጠቅሷል፡፡
በቀጣይም በመላ ሀገሪቱ ያለውን የሲሚንቶ ተደራሽነት ለማስፋፋት ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡

Via FBC

@etconp
👍10
👉NEW VACANCY

💫Civil Engineering

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤6
👉የሳን ፍራንሲስኮ-ኦክላንድ ቤይ ድልድይ እውነተኛ የምዕራብ ዳርቻ ምልክት እና የምህንድስና ድንቅ ሥራ ነው።

🚧ከ7 ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍነው ይህ አስደናቂ ድልድይ ሳን ፍራንሲስኮን ከኦክላንድ ያገናኛል፣ የድልድዩ ምዕራባዊ ክፍል እና በዘመናዊው ሁኔታ የተሠራው ምስራቃዊ ንድፍ፣ እንደ አስፈላጊ የመጓጓዣ አገናኝ ብቻ ሳይሆን የውበት እና የጥንካሬ ምልክት ሆኖ ይቆማል፤ በምሽት ደግሞ የድልድዩ ጥበባዊ ብርሃን አስደናቂ እይታን ይፈጥራል።

@etconp
❤5👍4
👉NEW VACANCY

💫Junior Cost Control Engineer

📍Addis Ababa

🚧Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study

❇️Only Graduates of 2023/2024 are eligible to apply

🎲Duties & Responsibilties:

- Generate Cost & productivity reports accurately & timely
- Generate Productivity evaluation reports according to the company productivity norm
- Generate Loss reports (Material,labour & equipment)
- Generate Cost related risk management report & the mitigation required.                                     
- Conduct Market Assessment

⏺Quanitity Required: 2

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years

⚡️Deadline: March 31, 2025

📩How To Apply: Apply using the provided link below👇

📜Note: Use vacancy code: Hahu Commercial 001/2025

https://forms.office.com/Pages/ResponsePage.aspx?id=fbibbAsHyk2HrMuCOdJR7l_tOeSslK1NsGRsQb8bHJdURUg0Q1JGN1VVNUs0MlNZSUFDRzFGVFk1My4u

@etconp
👍8👏3❤2
👉ኮርፖሬሽኑ ለተረከባቸው ከ56 ቢልዮን ብር በላይ እዳ ያለባቸው የጋራ መኖሪያ ሕንጻዎች አሳንሰር ለመግጠም ጊዜ እንደሚያስፈልገው ገለጸ

🏷የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የተረከባቸው ከ56 ቢልዮን ብር በላይ እዳ ያለባቸውና እስከ 18 ወለል ያላቸው የጋራ መኖሪያ ሕንጻዎች አሳንሰር ለመግጠም ጊዜ እንደሚያስፈልገው አስታውቋል፡፡

በኢትዮጵያ የሕንጻ ደረጃ (ስታንዳርድ) የ20/80 እና የ40/60 ሕንጻዎችን ጨምሮ ከ5 ወለል በላይ የሆኑ የጋራ መኖሪያ ሕንጻዎች አሳንሰር ወይም ሊፍት እንዲኖራቸው እንደሚያስገድድ ይታወቃል፡፡

በመስተዳድሩ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሥር ካሉ እስከ 18 ወለል ያላቸው የጋራ መኖሪያ ሕንጻዎች መካከል ጥቂት የማይባሉት የአሳንሰር ገጠማ እንዳልተካሄደላቸው ሲነሳ ይደመጣል፡፡

አሐዱም "ከ5 ፎቅ በላይ ያላቸው ሕንጻዎች አሳንሰር እንዲኖራቸው የሚያስገድድ ሕግ መኖሩ እየታወቀ፤ 18 ፎቅ ያላቸው ሕንጻዎች ሊፍት ያልተገጠመላቸው ለምንድን ነው?" ሲል የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽንን ጠይቋል፡፡

የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና የኮንስትራክሽን ዘርፍ ኃላፊ ኢንጅነር ፈቃዱ ዓለሙ በሰጡት ምላሽ፤ አሳንሰር የላቸውም የተባሉት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቦሌ አራብሳ፣ ቦሌ ቡልቡላ፣ ኮዬ ፈጬ፣ እና በለሌሎችም ሳይቶች የሚገኙ መሆናቸውን እና በ2005 እና በ2006 ዓ.ም. አካባቢ የተገነቡ መሆናቸውን ነግረውናል፡፡

"የአሳንሰር ጉዳይም በሕንጻዎቹ ግንባታ ወቅት ሊታሰብ ይገባው የነበረ ቢሆንም፤ ቤቶች ኮርፖሬሽን ያልተጠናቀቁትን ሕንጻዎቹን ሲረከብ ከነ እዳቸው ነበር" ብለዋል፡፡   

"የጋራ መኖሪያ ሕንጻዎቹን ከ56 ቢሊዮን ብር በላይ ከሆነ እዳ ጋር ነው የተረከብው" ያሉት ኢንጅነር ፍቃዱ፤ ተቋማቸው ባለፉት 4 ዓመታት የቅድሚያ ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡትን ሥራዎች ሲያከናውን ስለመቆየቱ ተናግረዋል፡፡

"ከ5 ወለል በላይ ላላቸው ሕንጻዎች ሊፍት ለድርድር የማይቀርብ ነው፡፡ ሙሉ ለሙሉ ጨርሶ ለማጠናቀቅ ግን ጊዜ ያስፈልገናል" ሲሉም ለአሐዱ ተናግረዋል፡፡

ሌሎች ሥራዎቻቸው አስቀድሞ የተጠናቀቀ ሕንጻዎች ግን የአሳንሰር ገጠማ እየተደረገላቸው መሆኑን ገልጸዋል፡፡

በያዝነው የ2017 በጀት ዓመት እስከ ሰኔ 30 ድረስ ለ338 የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የአሳንስር ገጠማ እንደሚካሄድና እስከ አሁን ለ1 ሺሕ 265 ሕንጻዎች ገጠዋው መከናወኑንም ጨምረው ተናግረዋል፡፡

እንደ አራብሳ ያሉት የጋራ መኖሪያ ቤት ሳይቶች ደግሞ ከአሳንስር ገጠማ በፊት ያሉ ሥራዎች ባለመጠናቀቃቸው ገጠማው ባይጀመርም፤ ከ1 ሺሕ 445 በላይ ሊፍት እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል፡፡

መሪ ሎቄ፣ አያት 1 እና አያት 2፣ ሕንጻ አቅራቢ፣ እህል ንግድ እና ሌሎቹም አካባቢዎች ላይ እየተገጠሙ ያሉ፣ የተጠናቀቁ እና የገጠማ ሥራውን ለመጀመር በሂደት ላይ ያሉ መኖራቸውንም ገልጸዋል፡፡

Via አሐዱ ሬዲዮ

@etconp
👍11
👉NEW VACANCY

🔰Ethiopian Engineering Corporation New Vacancy 

⭐️(Vacancy Code - Commercial 001/2025)

🚧1.Contract Administrator (Building Projects)

➲ Job Requirements
Bachelor of Science Degree in Civil Engineering or related field of study
⏺Work experience 3 years and above
⏺Working in similar role in a construction company specializing in building projects.
Candidate with International company experience will be given priority
Must be aligned, Commercially Aware, Honest and Shows high levels of Integrity.

🚧2.Contract Administrator (Road Projects)
➲  Job Requirements
Bachelor of Science Degree in Civil Engineering or related field of study
⏺Work experience 3 years and in similar role in a construction company specializing in Road and Bridge construction projects.

⏺Candidate with International company experience will be given priority

⏺Must be aligned, Commercially Aware, Honest and Shows high levels of Integrity.

🚧3.Site HR & Admin

➲HRM, Management or related field of study

🚧4.Procurement Engineer (Sourcing)

➲Civil Engineering, Construction Management or related field of study

🚧5.Accountant (Building & Road Projects)

➲Accounting, Finance or Economics

🚧6.Senior Store Keeper (Building & RoadProjects)

➲Management,logistics & Supply chain Management or related field

📜For full job description visit 👇
https://forms.office.com/Pages/ResponsePage.aspx?id=fbibbAsHyk2HrMuCOdJR7l_tOeSslK1NsGRsQb8bHJdURUg0Q1JGN1VVNUs0MlNZSUFDRzFGVFk1My4u

@etconp
👍5🙏2❤1
👉በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም የሚገኘው 62 ኪሎ ሜትር  የሚረዝመው የአርብ ገበያ - ሰከላ - ቲሊሊ ክፍል ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አስፋልት የማንጠፍ ስራ ተጀመረ።

🚧የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱን መነሻውን በምዕራብ ጎጃም አርብ ገበያ ላይ በማድረግ አዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ ድረስ የሚዘልቅ ሲሆን የአካባቢው ነዋሪውዎች እና የመስመሩ ተጠቃሚዎች የመሰረተ ልማት ጥያቄ ምላሽ ይሰጣል።

🏷በእስካሁኑ የመንገድ ግንባታ ስራ እንቅስቃሴ የአስፋልት ንጣፍ ፣ የድልድዮች፣ አፈር ቆረጣ እና ሙሌት ፣ የድሬኔጅ ፣ የስትራክቸር ፣ ሰብ ቤዝ እና ቤዝ ኮርስ ስራዎችን ጨምሮ በርካታ የስትራክቸር ሥራዎችን እየተከናወነ ይገኛል።

🏷ለፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ የሚውለውን  ገንዘብ 1,673,300,137.71/ አንድ ቢሊዮን ስድስት መቶ ሰባ ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሺ አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት ብር ከ ሰባ አንድ ሣንቲም ብር የሚሸፈነው  በፌደራል መንግስት  ነው ።

⏺የግንባታ ፕሮጀክቱን እያካሄደ የሚገኘው ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ ሲሆን የማማከር እና የቁጥጥር ሥራውን ደግሞ ኤስ.ጂ ኮንሰልቲንግ ኢንጅነርስ ኃ/የተ/የግ/ማ እያከናወነው ይገኛል።

⏺የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱ በአስፋልት ኮንክሪት መገንባቱ በአካባቢው ማህበረሰብ ኑሮና በኢኮኖሚው  እድገት ላይ ከፍተኛ ለውጥን  ያመጣል።

⏺የመንገዱ መገንባት  የጤና ፣ የትራንስፖርት እና  የሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ተደራሽነትን ከማስፋፋቱም በተጨማሪ አርሶ አደሩምርቶቹን ወደ መሃል ገበያ በማውጣት ተጠቃሚ ያደርጋል።

⏺የግንባታው ሥፍራ ግሽ አባይ በተለይም የታላቁ አባይ ወንዝ መነሻ ከመሆኑም ባለፈ አካባቢው የበርካታ ታሪካዊ እና ጥንታዊ መስህቦች እንዲሁም የተለያዩ ገዳማት እና አብያተ-ክርስቲያናት መገኛ እንደመሆኑ ለጎብኚዎች  ምቹ አጋጣሚን ይፈጥራል።

🚧መስመሩ ከደንበጫ - ሰቀላ - አዴት መንገድ የሚያገናኝ ሲሆን ወደ ባህር ዳር ለመጓዝም  አማራጭ  ሆኖ ከማገልገሉም ባሻገር ከአዲስ አበባ - ደብረማርቆስ - ባህር ዳር ዋና መንገድ ጋር የሚያገናኝ ነው።

⏺የግንባታው መጠናቀቅ  ቋሪት፣ ሰከላ፣ ባንጃ እና ጓጉሳ ሽጉዳድ ወረዳዎችን እንዲሁም  አርብ ገበያ፣ አቻኖ፣ አጃሌ፣ጎለምታ፣ አምቢሲ እና ጉንድል ቀበሌዎችን በአስፋልት ኮንክሪት መንገድ የሚያገናኝ ይሆናል።

⏺የመንገድ ግንባታው በወረዳ ከተማ 21.5 ሜትር፣ በቀበሌ 12 ሜትር እና በገጠር ሜዳማ ቦታዎች 10 እንዲሁም ተራራማ ቦታዎች ላይ 8 ሜትር የጎን ስፋት እንዲኖረው ተደርጎ ነው እየተገነባ ያለው።

Via ERA

@etconp
👍10👏4
👉NEW VACANCY

💫Alemayehu Ketema General Contractor

⚡️March 20 -March 21/2025

⭐️1. Design & Quality Control Division Head

🏷Job Requirement

⏺Educational Background: MSC/BSC in Civil Engineering or related fields
⏺Total work experience (years):8/10 Experience with similar works:5 years (Experience on DB project is advantages)
⏺Required number: 1
📍Location:A.A Head Office

⭐️2. Planning & Business Development Specialist

💫Job Requirement

⏺Educational Background: MSC/BA in Economics, development studies & Management or MSC/BSC in COTM & project Management
Total work experience (years):6/8
⏺Experience with similar works:5/6  years exp.  in construction industries
⏺Required number: 1
⏺Location:A.A Head Office

⭐️3.Asphalt Plant Forman

💫Job Requirement

⏺Educational Background: TVET/LEVEL  (10+5) /(10+4) OR LEVEL V/IV in Auto Mechanic  or other relevant  field of study
⏺Total work experience (years):7/8 Experience with similar works:  5 years & Above Experience in similar position &  Experience in Construction Company is Advantageous.
⏺Required number: 2
📍Location:Different Projects

📩How to Apply
⏺Date of Registration : 10 Consecutive working days from the first date of announcement.
📜Note:- Interested applicants are invited to send their non-returnable application with CV and copies of relevant documents through the following Address
📍Address:  Alemayehu Ketema General Contractor
📞Tel: +251 – 0116-47-77-95
Yerer Ber LEKA Building , 4th floor , Human Resource Development & Adminsration Department

⚡️Incomplete application will not be considered

@etconp
👍6❤2👏1
Notice_Of_Amendment_Construction_of_remaining_works_of_Maichew_–.pdf
166.8 KB
👉Bids must be delivered to the address below on or before April 27, 2025 at 2:30 P.M except for Construction Works of Aletawondo - Teferikela - Dilla (32.503km) and Aletawondo - Chuko Spur (7.092km) Road Project on or before March 20, 2025 at 2:30 P.M.

📍Director General 2nd Floor, Conference Room Ethiopian Roads Administration Ras Abebe Aregay Street

📩P. O. Box 1770 Addis Ababa, Ethiopia

📞Tel. +251-11-551 71 70/79
Fax. +251-11-5514866

@etconp
👍9🔥1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🔥3
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏3👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏2👍1🙏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 2 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍4❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 2 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍4❤1
👉ታሪካዊ ኪነህንጻ

💫እመኪና/መኪና መድሃኔ ዓለም

🚧የአቡነ ዮሴፍ ተራራ ከእጸዋቱ፣ ከእንሰሳቱና ከአእዋፉ በተጨማሪ አስደናቂ ቤተ ክርስቲያናትን በውስጡ ይዟል፡፡ እመኪና መድሃኔ ዓለም አንዱ ነው።

⭐️ምንም እንኳ የተለመደው የንብብር ኬክ ገጽታ ቢኖረውም ከእንጨትና ከድንጋይ ግንብ ይልቅ ቀይ ኖራና በግራጫ ሸክላ ስብርባሪ ተለዋዋጭ ንብብሮች የተሰራ ነው፡፡

⏺እመኪና መድሃኔ ዓለም ሲወርድ ሲዋረድ በመጣው ትረካ መሠረት የተገነባው በ6ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ነው፡፡

📜የእናትና ልጅም ታሪክ አለው፡፡

እመ→እናት
ኪና→ልጅ

🔰በርካታ የጥናት ውጤቶች እንደሚሉት ከሆነ ግን በ13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በዐጼ ይኩኖ አምላክ ነው የተገነባው፡፡

በ ጀማል አብዱልአዚዝ በኩል

@etconp
❤7👍2
👉ዓለሙ ስሜ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመንገድ ደህንነት ፈንድ የቦርድ አባል ሆኑ

የኢፌዲሪ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዓለሙ ስሜ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመንገድ ደህንነት ፈንድ (UNRSF) የቦርድ አባል ሆነው ተሾሙ፡፡

ኢትዮጵያ ሀገራዊ የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ በመቅረፅና የመንገድ ደህንነት ትምህርት በስርዓተ ትምህርት ውስጥ እንዲካተት በማድረግ የወሰደችው እርምጃ የመንገድ ደህንነትን ለማስፈን ያላትን ቁርጠኝነት ማሳያ መሆኑን ለክቡር ሚኒስትሩ በተፃፈው የሹመት ደብዳቤ ተገልጿል፡፡

በኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ሥራዎች የተገነቡ ምቹ የብስክሌትና የእግረኛ መንገዶች እንዲሁም የተሻሻሉ የመንገድ ትስስር ሥራዎች እንደ ሀገር የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ቅንጅትን የሚያሳድጉ መሆናቸውም በደብዳቤው ተጠቁሟል፡፡

የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ኢትዮጵያ በመንገድ ደህንነት ላይ ያላትን ቁርጠኝነትና የምታደርገውን ጥረት በመገንዘብና እውቅና በመስጠት ክቡር ዶ/ር ዓለሙ ስሜን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመንገድ ደህንነት ፈንድ (UNRSF) ስር የባለአደራዎች ቦርድ (Board of Trustees) የቦርድ አባል ሆነው መሾማቸውን አሳውቋል፡፡

የክቡር ዶ/ር ዓለሙ ስሜ በቦርድ አባልነት መሾም ኢትዮጵያ ልምዷን ለሌሎች ሀገራት እንድታጋራና ከመላው ዓለም በመንገድ ደህንነት ላይ የተሻሉ ተሞክሮዎችን እንድታገኝ መልካም አጋጣሚ የሚፈጥር እንደሆነም ተገልጿል፡፡

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመንገድ ደህንነት ፈንድ (UNRSF) እ.ኤ.አ አፕሪል 2018 የተመሠረተ ሲሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ጠቀሜታ ላላቸው ፕሮጀክቶች ተጨማሪ ገንዘብ የማሰባሰብ እና የመደገፍ ሥራን የሚሠራ ዓለማቀፍ ድርጅት ነው፡፡

Via MoTL

@etconp
👍13😁3
👉NEW VACANCY

💫Structural Engineer and Draftsperson

#yotor_building_design_and_consultancy

#Addis_Ababa


🚧Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience on structural design work

📜Duties & Responsibilites:

- Structural design work using all structural design software
- Drafting AUTOCAD
- Site supervision

⏺Quanitity Required: 1

▶️Minimum Years Of Experience: #2_years

⚡️Deadline: March 19, 2025

📩How To Apply: Submit your application and CV with supporting documents only via email: yotorbuildingdesign@gmail.com

@etconp
👍7❤3😢1