👉ኢኮስኮ 3D ቴክኖሎጂን ወደ ኢትዮጵያ ሊያስገባ ነው
💫የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን 3D የኮንክሪት ሕትመት ቴክኖሎጂን በኢትዮጵያ ለማስተዋወቅ ከCasa D'Argilla FZE ኩባንያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።
🚧የመግባቢያ ሰነዱ ዓላማ ጥራትን፣ ቅልጥፍናን እና ወጪ ቆጣቢነትን ለማሳደግ የላቀ 3D የኮንክሪት ሕትመት ቴክኖሎጂን ተግባራዊ ማድረግ ነው።
⏺ሁለቱ ወገኖች የጀመሩት ተነሳሽነት በተመጣጣኝ ዋጋ እና ፈጣን የመኖሪያ ቤት መፍትሄዎችን በማስተዋወቅ የአገር ውስጥ የግንባታ ኢንዱስትሪን ለመለወጥ ያለመ ነው።
⏺የመግባቢያ ሰነዱን የኢኮስኮ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው እና የCasa D'Argilla FZE ኩባንያ መስራች ሚስተር ሮላንድ ጃንሰን ተፈራርመዋል።
Via ECC
@etconp

👍8❤3
👉ቢሮው የቀረቡለትን የኮንስትራክሽን አማራጭ ቴክኖሎጂዎች ተቀብሎ ገምግሟል።
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃት ለመወጣት እንዲሁም የመዲናዋን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ከተለመደው አሰራር ለማውጣትና ዘመኑን የዋጀ ፕሮጀክት ማኔጅመንት ዕውን ለማድረግ አልሞ የተለያዩ አማራጭ ቴክኖሎጂዎችና ዕሳቤዎች ያላቸውን አካላት በመጋበዝ ወደኢንዱስትሪው ለማስገባት ስራዎችን እየሰራ ይገኛል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ በአይ ኤች ኢትዮጽያ የቀረበለትን ፖሊሽድ ኮንክሪት የገመገመ ሲሆን ቴክኖሎጂ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውና ጠንካራ ግንባታዎችን ለማቅረብ የሚያስችሉ 5 አማራጮች እንዳለው በአቅራቢዎቹ ተገልጿል።
እነዚህ አማራጮችም ቤቶችን ቀስ በቀስ ማሳደግ / Increamental Housing /፤ በጋራ ቤቶችን መገንባት/ Coo Housing /፤ በመንግስትና በግለሰቦች ትብብር ግንባታዎችን ማካሂድ / Public and Private Partnership/ አና አሮጌ ቤቶችን ማደስ / Renew Old Housing / ናቸው ተብሏል።
ሌላኛው በቢሮው የታየው ቴክኖሎጂ ደግሞ በኤን ኤን ስቶን ፕሮዳክሽን የቀረበው /Basalt Continues Fiber/ ሲሆን ይህም ባዛልት ፋይበር ፤ ሜሽ እና ቾክ ፋይበርን በግብዓትነት እንደሚጠቀሙ ተገልፆ እነዚህ በሀገር ውስጥ ማምረት የሚቻሉ መሆናቸው ፤ ብረትን ተክተው ማገልገላቸውና የአሽዋና የሲሚንቶ ወጪን መቀነሳቸው ተመራጭ ያደርጋቸዋል ተብሏል።
በግምገማው ማጠቃለያ ላይ የቢሮው ም/ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ኬርያ ሁሴን እንዳሉት የቀረቡት ቴክኖሎጂዎች ከተለያዩ መመዘኛዎች አንፃር ለዘርፉ የሚጨምሩት ዕሴት በቢሮው ታይቶ አዋጭነታቸው ሲታመንበት ወደኢንዱስትሪው የማስገባትና የማስረፅ ስራ ይሰራል ብለዋል።
የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

❤3👍3
👉NEW VACANCY
💫Civil Engineer
⚡️March 12, 2025 - March 21, 2025
📜Job Requirement
⏺Qualifications: B.Sc. Degree in Civil or Construction Technology and Management or Architecture and related Engineering Fields
⏺Work Experience: 2 years of related Work experience
📍Work Place: Head Office
📩How to Apply
Registration period: working hours Applicants who meet the minimum requirements mentioned above can register in person at the Commercial Nominees Head Office, 5th floor, Human Resources Directorate which is located behind Bole Denbel shopping center, with the original proof of education and work experience.
🎲Reminder:–
Work experience submitted by non-governmental organizations must have a proof of payment of employment tax.
⏺Applicants must attach proof of 8th grade
⏺The organization reminds that if the documents, such as education, work experience and other evidence that the applicants submit when they come for employment/registration, are found to be forged, they will be held liable by law.

❤6👍6
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ
🚧ሲቪል መሐንዲስ
🚧አርክቴክት
🚧ሳኒተሪ መሐንዲስ
💫ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ጀምሮ ባሉት 10 ብታትና አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡
📍 የ ስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ በዋናው መስሪያ ቤትና ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ውስጥ ይሆናል፡፡
⏺የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
🏷ለድራሻ፡- ፍትህ ሚኒስቴር ዋናው መስሪያ ቤት ካዛንቺስ ባንቢሰ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት የሰው ሃብት ብቃትና ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ስልክ
📞ቁጥር፡-013580362
ፍትህ ሚኒስቴር

👉ጥቂት ስለ ስሪዲ (3D) ፕሪንቲንግ
ስሪዲ ፕሪንቲንግ የግንባታ ቴክኖሎጂ፣ ለሕንፃ ግንባታ የሚውሉ የኮንክሪት ምንጣፎችን፣ ብሎኬቶችን በተፈለገው ቅርፅ፣ መጠን እና ስፋት በሦስት አውታር (3 dimension) እያተመ የሚያወጣ በቴክኖሎጂ የበለጸገ ማሽን ሲሆን፣ ቴክኖሎጂው ትላልቅ ሕንፃዎችን፣ መኖሪያ ቤቶችን፣ ቢሮዎችን፣ ድልድዮችን ወዘተ የመሳሰሉ ግንባታዎችን በፍጥነት ለመገንባት የሚያስችል ዘመን አመጣሽ መሳሪያ ወይም ማሽን ነው፡፡
በአሁን ወቅት በአለም ላይ ያለውን የመኖሪያ ችግር ከመቅረፍ ባለፈ የስሪዲ ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂ ከፈጠራቸው ዕድሎች ዋና ዋና የተባሉት ጠቀሜታዎች የሚከተሉት አምስቱ በቀዳሚነት ይቀመጣሉ፡፡
፩
አካባቢን የሚበክሉ ፕላስቲኮችን እና በየቆሻሻ ገንዳ የሚገኙ ውድቅዳቂዎችን ታዳሽ ወደሆነ የኮንክሪት ምንጣፍ በመለወጥ ለግንባታ እንዲውሉ በማድረግ ጠቀሜታው የጎላ ነው፡፡
፪
በጣም ግዙፍ የሆኑ የስሪዲ ፕሪንቲንግ ኢንደስትሪን በማቋቋም በጣም ርካሽ የሆኑ በተለይ በማደግ ላይ ባሉ አገራት ሥር የሰደደውን የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ አይነተኛ መፍትሔ ነው፡፡
፫
በስሪዲ ፕሪንቲንግ በሚዘጋጁ የግንባታ ቁሳቁሶች የሚገነቡ ቤቶች በጥቂት ቀናት ውስጥ የሚጠናቀቁ ከመሆኑም በላይ፣ በተለይ ከተፈጥሮ አደጋዎች ጋር በተያያዘ በመሬት መንቀጥቀጥ፣ በኃይለኛ አውሎ ንፋስ የሚወድሙ መኖሪያ ቤቶችን በፍጥነት በመገንባት የተጎጂዎችን የመኖሪያ ቤት ችግር የመቅረፍ ጠቀሜታው ለማመን የሚያዳግት ነው፡፡
፬
የስሪዲ ቴክኖሎጂ፣ በተለመደው የግንባታ ዘዴ ለመገንባት አስቸጋሪ የሆኑ ውስብስብ ቅርጽ ያላቸው ዲዛይኖችን በቀላሉ ለማምረት የሚያስችል ቴክኖሎጂን የተላበሰ በመሆኑ፣ የአስገንቢዎችንም ሆነ የገንቢዎችን ፍላጎት የመጠበቅ ድርሻው ከፍተኛ ያደርገዋል፡፡
፭
በቴክኖሎጂው የሚመረቱ የግንባታ አካላቶች ከፍተኛ ጥንካሬ ተላብሰው በቀላል ክብደት የሚዘጋጁ በመሆናቸው፣ በጨረቃ ወይም በማርስ ላይ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ዕድል ሊፈጥሩ የሚያስችሉ ናቸው ተብለው እንደ ናሳ ባሉ የአሜሪካ ምርምር ተቋማት በቴክኖሎጂው ላይ ቀልባቸውን ጥለውበታል፡፡
ለዚህም ዋናው ምክንያቱ፣ ብዙ ልምድ በሌላቸው ሰዎች በቀላሉ የሚገጣጠም በመሆኑ ግንባታን ያለችግር የማካሄድ ዕድል ሊፈጥር ይችላል ተብሎ በመታመኑ ነው፡፡

👍9🤩1
👍6🙏3❤2
👉 Urgent Vacancy
⏺Project Manager
⏺Site Engineer
⏺Material Engineer
⏺Surveyor
⏺Earth Work Forman
📩Interested applicants could submit their CV, Educational Credentials, Experience latter (with tax credentials), and other relevant documents in person at our office in Wollo Sefer, Behind Garad Building, Infront of Bamacon Headquarter, 4th floor, office No. 503; or you can attach your documents through our telegram address, @KassGC37 or @E1234567d, or Email: address mkassahun8@gmail.com by mentioning the job title on subject area.
⚡️Deadline for application will be 19th of March 2025 5:00 pm

👍12❤2
FIDIC_standard_letters__1741929397.pdf
142.7 KB
👉𝗙𝗜𝗗𝗜𝗖 𝗦𝘁𝗮𝗻𝗱𝗮𝗿𝗱 𝗟𝗲𝘁𝘁𝗲𝗿𝘀 𝗶𝗻 𝗖𝗼𝗻𝘀𝘁𝗿𝘂𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗣𝗿𝗼𝗷𝗲𝗰𝘁𝘀
💫These letters cover various aspects such as notifications, requests for information, change orders, progress reports, and dispute resolution.
𝟭. 𝗞𝗲𝘆 𝗨𝘀𝗲𝘀:
🔹Contractual Notifications: Inform parties about important events like delays and claims.
🔹Requests for Information (RFI): Standardize information requests.
🔹Change Orders: Manage project scope, schedule, or cost changes.
🔹Progress Reports: Update stakeholders on project progress.
🔹Dispute Resolution: Facilitate clear communication to resolve disputes.
𝟮. 𝗛𝗼𝘄 𝘁𝗼 𝗨𝘀𝗲:
🔸️Identify the Appropriate Letter: Choose the right template for your need.
🔸️Follow Procedures: Issue letters according to FIDIC contract procedures.
🔸️Maintain Records: Keep detailed records of all correspondence.
𝟯. 𝗕𝗲𝗻𝗲𝗳𝗶𝘁𝘀:
🔹Consistency: Ensures professional and consistent communication.
🔹Clarity: Prevents misunderstandings and disputes.
🔹Efficiency: Saves time and reduces administrative burdens.
Yonatan Tadesse (PMP)®️

👍13❤5🔥2
👉የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት፤ በሕንጻ ግንባታ ወቅት የአደጋ ጊዜ መውጫ አሳንሰር እና ሌሎች የግንባታ መስፈርቶችን በማያሟሉ ገንቢዎች ላይ የሚጣለው ከ3 እስከ 5 ሚሊየን ብር ቅጣት አሁን ላይ ወደ 60 ሚሊየን ብር ከፍ መደረጉ ተገልጿል፡፡
🚧የአዲስ አበባ ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ ደሲሳ ለአሐዱ እንደገለጹት፤ ይህ የገንዘብ ቅጣት እንዲሻሻል የተደረገው መመሪያዎችን የማያሟሉ አካላትን ቁጥር ለመቀነስ እንዲሁም ሕንጻዎች በዲዛይንም ሆነ በግንባታ ደረጃቸውን ጠብቀው እንዲሰሩ ለማድረግ ነው።
"በከተማዋ በ2016 በተደረገ ዳሰሳ ከ52 ሺሕ 600 በላይ ሕንጻዎች ይገኛሉ" ያሉት ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ፤ በእነዚህ ሕንጻዎች ላይ በየአራት ዓመቱ የሚደረገው ፍተሻ አሁን ወደ ሁለት ዓመት ዝቅ እንዲል መደረጉን ጨምረው ተናግረዋል፡፡
አሐዱም "በዚህ አዲስ አሠራር መሠረት ምን ያክል ገንቢዎች ተጠያቂ ተደረጉ?" ሲል ላነሳው ጥያቄ ቁጥራዊ መረጃዎችን ከመስጠት የተቆጠቡት አቶ ገዛኸኝ፤ ነገር ግን "ከሕንጻዎች የአደጋ ጊዜ መውጫ ብረቶች መስፈርት (ስታንዳርድ) ጋር በተያያዘ የሚወስነው የሕንጻው ከፍታና የሚይዘው ክብደት ነው" ሲሉ ተናግረዋል፡፡
⏺ይህ መስፈርት የሚሰራው ለአገልግሎት ሰጭ ተቋማት ከ12 ሜትር እና ለመኖሪያ ቤቶች ከ20 ሜትር በላይ የሆኑ ሕንጻዎች ላይ መሆኑን አብራርተዋል፡፡
Via አሐዱ ራድዮ

👍7👏1
#Update
🚨የመሬት መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 5.1 ተለክቷል !!
ባለፉት ሳምንታት ትንሽ ጋብ ብሎ የነበረው የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ጠንክሮ ተሰምቷል።
የአዋሽ አካባቢ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት ጠንካራ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደነበር ገልጸዋል።
በአዲስ አበባ በርካታ አከባቢዎች እጅግ የጠነከረ ንዝረትም ለሰከንዶች ነበር።
" ከወትሮው ፍጹም የተለየ ነበር " ያለው አንድ የቤተሰባችን አባል " ያለሁበት ህንጻ ላይ ከፍተኛ መነቃነቅ ተሰምቶናል ፤ እጅግ ያስፈራም ያስደግጥም ነበር " ሲል ገልጿል።
በርካቶችም በተመሳሳይ ህንጻ ላይ የነበረው ስሜት ከፍተኛ እንደነበር ጠቁመዋል።
ከአዲስ አበባ ውጭም በርካታ ከተሞች ላይ ንዝረቱ በደምብ ተሰምቷል።
የመሬት መንቀጥቀጡ ከአዋሽ በ50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ መከሰቱን የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ጠቁሟል።
በሬክተር ስኬልም 5.1 መለካቱን አመላክቷል።

😢8👍7🔥2