Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉NEW VACANCY

💫ኦፊስ ኢንጂነር

🚧Nile Lechwe General and Water Contractor


🏷JOB OVERVIEW

⚡️Deadline Date: March 21, 2025

📜JOB REQUIREMENT

• ተፈላጊ የት/ት ደረጃ: ቢ.ኤስ.ሲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም ሀይድሮሊክ ወይም ኢርጌሽን ወይም ተያያዥ የትምህርት ዘርፎች

• የስራ ልምድ:ጠቅላላ 4 አመት እና 2 አመት የመስኖ ስራ ላይ የሰራ ወይ የሰራች

▶️ብዛት: 1

📍የስራ ቦታ:ጋምቤላ

📩HOW TO APPLY

⏺ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ የስራ ቀናት ውስጥ 22 አውራሪስ አከባቢ በሚገኘው ፌስቲቫል ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 37 ወይም ጋምቤላ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት የማይመለስ የት/ት ማስረጃ ኮፒ እንዲሁም ኦርጂናል ዶክመንት ይዛችሁ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን

📞ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911195162 or 0911586065 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

@etconp
👍4🎉2❤1
👉NEW VACANCY

💫CAD Expert

#sunny_steel_pipe_manufacturing_plc

#Addis_Ababa


🚧Diploma in Drafting Technology or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilites:

- Prepare detailed architectural drawings and technical plans using CAD software.
- Assist in the development and modification of architectural drawings.
- Assist in the approval process at Addis Ababa building permit authority
- Ensure accuracy and compliance with building codes and project requirements.
- Collaborate with architects and engineers to refine the design.

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #3_years

⚡️Deadline: April 8, 2025

📩How To Apply: Submit your resume, cover letter, and any other relevant documents in person to Sunny Steel Pipe Manufacturing PLC Headquarters, located around Bole, Snap Plaza, 7th Floor, or via email: sunnysteelpipemanufacturingplc@gmail.com

❇️Note: Please include the code CAD2025 in the subject line when sending your email for this vacancy.

@etconp
👏3👍2
👉NEW VACANCY

💫Architect

#sunny_steel_pipe_manufacturing_plc

#Addis_Ababa


⭐️Bachelor's Degree in Architecture Engineering or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilities:

- Design and develop architectural concepts, plans, and technical drawings.
- Create detailed 3D renderings for both interior and exterior designs.
- Utilize software like AutoCAD, Revit, Blender, and Lumion to produce high-quality visualizations.
- Collaborate with engineers, designers, and project managers to ensure design feasibility.
- Assist in the modification and improvement of architectural designs.

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #2_years

⚡️Deadline: April 8, 2025

📩How To Apply: Submit your application and CV with supporting documents via email: sunnysteelpipemanufacturingplc@gmail.com

🔰Please include the code ARC2025 in the subject line of your email

❇️Note: To ensure your application is processed smoothly, please clearly indicate the vacancy you are applying for, along with the vacancy code.
Applications lacking this information will be automatically rejected.

@etconp
👍6❤3
👉NEW VACANCY

⭐️Site Forman

🏷Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilities:

- Carry out site activities according to company quality standards.
- Supervise and coordinate the work of crew members
- Ensure that all work is completed safely and to specifications
- Inspect materials and equipment to ensure they are in good working condition
- Set up and operate equipment
- Maintain accurate records and documentation and report all work

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⏺Maximum Years Of Experience: #3_years

⏺Salary: 10,000.00

⚡️Deadline: March 29, 2025

📩How To Apply: Apply through👇

https://t.me/hahujobs_bot?start=apply__67da73903a7fb74fb0f1e221

@etconp
❤4👍1🙏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏3❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 9 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏3
👉NEW VACANCY

⭐️Site Forman

💫Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilities:

- Carry out site activities according to company quality standards.
- Supervise and coordinate the work of crew members
- Ensure that all work is completed safely and to specifications
- Inspect materials and equipment to ensure they are in good working condition
- Set up and operate equipment
- Maintain accurate records and documentation and report all work

⏺Quanitity Required: 1

▶️Minimum Years Of Experience: #0_years
▶️Maximum Years Of Experience: #3_years

⏺Salary: 10000.00

⚡️Deadline: March 29, 2025

📩How To Apply: Apply using Telegram @Applyhere16

@etconp
👍10
👉የአሜሪካ ሥራ ተቋራጮች ከ139 ቢሊዮን ዳላር ጨረታ ውጪ ተደረጉ

🚧የአሜሪካ ኩባንያዎችን የካናዳ መንግሥት በሚያወጣቸው የግንባታ ጨረታ ውስጥ መሳተፍ እንዳይችሉ እግድ መጣል ተጀመረ።

💫የካናዳ ትላልቅ ከተሞች የሆኑት ኦንታሪዮ እና ቶሮንቶ የአሜሪካ ኮንትራክተሮችን ለማገድ በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ናቸው።

⏺ካሁን በኃላ አዲስ ነገር ካልተፈጠረ በስተቀር የአሜሪካ ኮንትራክተሮች፣ መሐንዲሶች እና አማካሪዎች በጣም የሕዝብ ብዛት ባላቸው ሁለቱ የካናዳ ግዛት ውስጥ እግድ ሊጣልባቸው በመቻሉ ከ139 ቢሊዮን ዳላር በላይ ዋጋ ያላቸው የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ጨረታ ሊያመልጣቸው ችሏል።

⏺የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራም ባለፈው መጋቢት መጀመሪያ በካናዳ ላይ በጣሉት እግድ አፀፋ ሊጣል ችሏል።

⏺በዚህም በአሜሪካ ላይ የተመሰረቱ ንግዶች ከአሁን በኃላ በአስር ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያጣሉ እየተባለ ነው።

▶️ባለፉት ሁለት ዓመታት የአሜሪካ ኩባንያዎች 147 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ የከተማ ግዢ ኮንትራቶችን አሸንፈዋል።

⏺በፍጥነት በማደግ ላይ ባለው ደቡባዊ ኦንታሪዮ የካናዳ ግዛት በአሁኑ ጊዜ 12.6 ቢሊዮን ዶላር የባቡር ማስፋፊያን ጨምሮ የበርካታ ቢሊዮን ዶላር ሜጋ ፕሮጀክቶች የሚካሄዱበት አካባቢ ነው።

@etconp
❤5👍5
👉NEW VACANCY

⭐️Material Engineer

#atta_trading_plc

#Addis_Ababa


❇️Bachelor's Degree in Material Engineering, Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience in material selection, testing, and quality control, preferably in the construction industry

📜Duties & Responsibilites:

- Material Development & Selection: Research, design, and test materials for use in products, construction, or manufacturing processes.
- Testing & Analysis: Conduct tests to evaluate material properties such as strength, durability, conductivity, and heat resistance.
- Process Improvement: Develop and improve material processing techniques to enhance efficiency and reduce costs.
- Quality Control: Ensure materials meet industry standards, safety regulations, and performance requirements.
- Failure Investigation: Analyze material failures to identify causes and recommend solutions.

▶️Quanitity Required: 2

⏺Minimum Years Of Experience: #3_years
⏺Maximum Years Of Experience: #5_years

⚡️Deadline: April 21, 2025

📩How To Apply: Submit your CV and relevant documents via email: attatradingplc@gmail.com

@etconp
👍7🙏2
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫የቧንቧ ውሀ ስራ ባለሙያ

📍Addis Ababa, Ethiopia

⚡️ማመልከቻ ቀነ ገደብ: April 3, 2025

⏺የትምህርት ደረጃ: Certificate

📜የሥራ መግለጫ

*በማንኛውም የስራ መስክ ተመርቆ (ቃ) በቧንቧ ውሀ ስራ 0-2 ልምድ ያላት(ያለው) ማመልከት ይችላሉ።

📞ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ 0979322292

@etconp
👍10❤3👏3
👉የ ዛሬ ርዕስ

💫1. የለውጥ (variation) እና የተጨማሪ (supplementary) ሥራዎች አንድነት እና ልዩነት መግለጽና እንዲሁም ሁለቱ የሥራ ትዕዛዞች ውስጥ መካተት ያለባቸው የስራ አይነቶች ምን አይነቶቹ ናቸው? እንዲሁም በንድፍ ስራ ወቅት የተዘነጉ እና በግንባታ ሂደት የሚታዩ የስራ ክፍተቶች እስከ ምን የገንዘብ መጠን ድረስ በጀቱን በማስተካከል በነባሩ የውል ሰነድ ሊሰሩ ይችላሉ?

🚧1.1) የለውጥ ሥራዎች (Variation Works) ማለት የንድፍ ስራዎች የተሰሩለት የግንባታ ፕሮጀክት ሥራ ላይ በመጠን ልዩነት የሚፈጠር የስራ አይነት ማለት ነው፡፡

⏺ይህም የስራ አይነት ምንም የዋጋ ድርድር ሳይሰራለት በዋናው ውል ላይ የተገለጸውን የዋጋ መጠን (rate) መሰረት በማድረግ የሚሰራ የስራ አይነት ነው፡፡

⏺በግዢ ኤጀንሲ መመሪያ አንቀጽ 15.1 መሃንዲሱ ግንባታ ስራዎችን በተገቢው መንገድ እንዲያጠናቅቅ መይም በጥቅም ላይ እንዲውሉ ለማድረግ በየትኛወም ግንባታ የሥራ ክፍል ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ ትዕዛዝ የመስጠት ሥልጣን አለው፡፡

⏺ማሻሻያዎቹ ግንባታ መጨመርን፣ መተውን፣ መተካትን፣ የጥራት ብዛትን ቅርፅን፣ ባህሪን፣ አይነትን፤ ቦታን፣ ልኬትን፣ ከፍታ ወይንም የመስመር ለውጦችን እና በተጠቀሰው ቅደም ተከተል ወይም ዘዴ በሚፈጸም ጊዜ የግንባታ ሥራዎች ለውጦችን ያካትታሉ፡፡

⏺ምንም ዓይነት የማሻሻያ ትዕዛዝ ውሉን ውድቅ ሊያደርግ አይችልም፤ ነገር ግን ሁሉም ማሻሻያዎች በውል ዋጋ ላይ የሚያሳድሩት ተፅዕኖ ካለ በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 15.5 እና 15.7 ሥራ ዋጋዎቹ መገመት ይኖርባቸዋል፡፡

🚧1.2) በገንዘብ ሚንስትር የፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ክፍል አራት አንቀጽ 70/2/ሀ/ መሰረት በለውጥነት የሚታዘዘው ዕቃ፣ የምክር አገልግሎት ወይም የሌሎች ግዥዎች መጠን ከውሉ ጠቅላላ ዋጋ 25% መብለጥ የለበትም ይላል፡፡ እንዱሁም በአንቀጽ 70/2/ለ/ በፊደል “ሀ” መሰረት ተጨማሪ ግዥ ለማዘዝ የቀድሞው ግዥ ውል ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ ወይም ውሉ ከተጠናቀቀበት ቀን አንስቶ በሚቀጥሉት 9 (ዘጠኝ) ወራት ጊዜ ውስጥ መሆን አለበት፡፡ በአንቀጽ 70/2/ሐ/ መሰረት ደግሞ ግዥ ሲፈጸም በመጀመሪያው ውል ከነበረው የነጠላ ዋጋ የበለጠ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ አይፈቀድም፤ እንዲሁም 70/2/መ/ ከላይ በፊደል "ሐ" የተቀመጠው ቢኖርም የመጀመሪያው ውል የዋጋ ማስተካከያ የሚፈቅድ ከሆነ እና የዋጋ ማስተካከያ የተደረገ ከሆነ የለውጥ ስራው በተስተካከለው ዋጋ መሰረት ይሆናል፡፡ ጠቅለል ሲደረግ ከላይ የተገለጹትን ሁኔታዎች መሟላታቸውን አረጋግጠው ሥራ በሚሰራበት ጊዜ እና በንድፍ ሥራዎች ወቅት ያልታሰቡ ሥራዎችን በመጀመሪያው ውል ውስጥ ያልተካተቱ የለውጥ ሥራዎችን ማሠራት ይችላሉ፡፡

🚧1.3) የተጨማሪ ሥራዎች (Supplementary Works) ማለት በንድፍ ወቅት ያልታዩ ሥራዎች ነገር ግን በግንባታ ወቅት የታዩ ሥራዎችን ግንባታ በሚሰራው ተቋራጭ ለማሰራት በአዲስ ውል እና ዋጋ የሚሰሩ ስራዎች ናቸው፡፡

🚧1.4) የተጨማሪ ሥራዎች በገንዘብ ሚንስትር የፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ክፍል አራት በአንቀጽ 70/3/ሀ/ መሰረት በተጨማሪነት ወይም በዋናው ሥራ ላይ ያልነበሩ ሥራዎች በማሻሻያነት የሚታዘዘው የግንባታ ሥራ የገንዘብ መጠን ከመጀመሪያው ውል ጠቅላላ ዋጋ ከ30% የበለጠ መሆን የለበትም፡፡

⏺እንዲሁም በአንቀጽ 70/3/ሀ/ የመንግስት መ/ቤቱ በተጨማሪነት እንዲሰሩ የታሰቡት የግንባታ ሥራዎች በመጀመሪያው ውል ውስጥ መካተት ይገባቸው የነበሩ እና ሥራዎቹን ነጣጥሎ ማሰራት ለአፈፃፀም አስቸጋሪ ወይም የመ/ቤቱን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም የሚጎዱ መሆኑን የሚመለከተው አስፈጻሚ አካል ማረጋገጥ አለበት፡፡

⏺በአንቀጽ 70/3/ሐ/ በተጨማሪነት የሚታዘዙት የግንባታ ሥራዎች የነጠላ ዋጋ በውል ውስጥ ሊገኝ የሚችል ከሆነ የተጨማሪው ሾል በውል ውስጥ ባለው ነጠላ ዋጋ መሰረት ወይም የዋጋ ማስተካከያ የተደረገ ከሆነ በተስተካከለው ዋጋ መሰረት ተፈፃሚ  ይሆናል፡፡

🚧1.5)  የነጠላ ዋጋው ውል ውስጥ የማይገኝ ከሆነ በድርድር ስምምነት ላይ የሚደረስበት ዋጋ የገበያ ዋጋ መሆኑን መ/ቤቱ ማረጋገጥ አለበት፡፡

▶️በተጨማሪ የግንባታ ሥራው ምክንያት አለመግባባት ቢፈጠር በከተማና ልማት ሚንስትር (MoWUD) አንቀጽ 52 መሰረት በኢንጅነሩ ትዕዛዝ የተጨማሪ ሥራዎች እና የለውጥ ሥራዎች በውሉ ውስጥ በተቀመጡት ዋጋዎች ልክ ሊሰጣቸው ይገባል፡፡

⏺በኢንጅነሩ አስተያየት በዋጋ መደራደሪያ ሰነዱ ላይ ዋጋዎቹ ተመሳሳይነት ያለው ካልሆነ፤ አዲሱ ውሉ ለልዩነት ወይም ለተጨማሪ ሥራዎች ተፈጻሚነት ያላቸውን ዋጋዎችን ካልያዘ ተስማሚ ያልሆኑ ተመኖች ወይም ዋጋዎች አለመግባባቶች በሚፈጠሩበት ጊዜ መሃንዲሱ በእሱ አስተያየት ምክንያታዊ እና ትክክለኛ መሆን ያለባቸውን ዋጋዎችን መወሰን ይኖርበታል ይላል፡፡

Via Getahun

@etconp
👍18👏7
🫵ውድ ቤተሰቦቻችን በ ኣዲሱ የ YOUTUBE ቻናላችን መሉ በ አማርኛ የ ETABS ቲቶርያል UPLOAD ማረጋችን ይታወሳል

📩ለ ቀጣይ እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ቲቶርያል @Philemona7 ፃፉልን🌟

🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO

@etconp
👍7👏2
👉የግንባታ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በተሁለደሬ ወረዳ በ01 ቀበሌ አስተዳደር ማህበረሰብ የስብሰባ አዳራሽና ለአስተዳደር ቢሮ ጥገና(የጭቃ መረጋ፣ የግርፍ ስራ የቆርቆሮ ማልበስ የቀለም ቅብና ኮርኒስ ስራ) ለማድረግ ተጫራቹ የግንባታ ግብዓቱን ችሎ በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

1. ለሥራው ሕጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውና የግብርከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው::

2. በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማትና ቁጥጥር ዘርፍ ተመዝነው የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያላቸውና በዘርፉ ደረጃ 9 እና ከዛ በላይ የሆኑ፣ ከተደራጁበት ጽ/ቤት ሥራ እንደሌላቸው የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና የመልካም ስራ አፈጻጸም ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ

3. የጨረታ ሰነዱ ሲገዙ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ /400/ አራት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት እስከ 21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ 01 ቀበሌ በደዶ አስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ ድረስ በመቅረብ በስራ ቀናት መግዛት ይቻላል፡፡

4. የጨረታ ሰነዱን የዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ የማወዳደሪያ ዋጋቸውን ኦርጅናልና ኮፒ በ01 ቀበሌ አስተዳደር ማህበረሰብ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስታወቂያው ከወጣበት ከ09/07/2017ዓ.ም -እስከ 29/07/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

5. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ትክክለኛ ስም በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ የጠቅላላ ዋጋውን አስር በመቶ(10%) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ማንኛውም ተጫራች የሚጠበቅበትን ሰነድ ማቅረብ ይኖርበታል።

7. የተጫራቾች ያቀረበው ሰነድ ተገምግሞ መስፈርቱን ያሟላ ተጫራች ብቻ ይከፈታል፡፡

8. ጨረታው በ29/07/2017ዓ.ም ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል (ባይገኙም ይከፈታል) የጨረታ መክፈቻ ጊዜው የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን ይከፈታል፡፡

9. የጨረታ መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ እድሁም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በቀጣይ የስራ ቀን የመከፈቻ ሰአቱን ጠብቆ ይከፈታል፡፡

10. የጨረታው አሸናፊ በመሆን የተመረጠው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ ከ70 በመቶ በታች የሆነ ጅምር ሥራ እንደሌለው ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡

11. ስርዝ ድልዝ ኖሮት ካልተፈረመ፣ በፍሉድ የጠፋ፣ በስም ያልታሸገ ሰነድ ከጨረታው ያስርዛል፡፡

12. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0914458551 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

13. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተሁስደሬ ወረዳ የ01 ቀበሌ አስተዳደር

@etconp
👍5
👉INVITATION FOR BIDS

💫Hibir Construction Corporation

📜Procurement Reference No. HCC/DPCA/07/17

⏺Hibir Construction Corporation (HCC) entered in to a contract agreement with Dessie City Administration Road Authority for the Construction of Dessie City Asphalt Road Project.

1. Hence, Hibir Construction Corporation (HCC) now invites eligible bidders to submit sealed bids for providing the necessary labor, material and equipment for the Construction of Remaining Works of Borkena River Bridge (the remaining one-way width part of the bridge).

2. Interested bidders shall submit the following evidence;

(i) Certificate of registration from relevant authority with Contractors Grade and

Category of-GC-6; or RC-5 and above;

(ii) Trading License Renewed for 2017 EFY; and

(iii) Tax Clearance Certificate, which states that the bidder can participate in any public tender, valid at bid submission date;

(iv) VAT Registration Certificate; and

(v) Registration as Supplier in the list of the mandated public body, i.e.

public Procurement and Property Administration Agency (PPPAA).

3. Bidders should submit the required firm experience, key personnel's and machineries attaching with their technical proposal document.

4. Bidding will be conducted through National Competitive Bidding (NCB) and procedures as specified above and is open to all eligible bidders as specified and defined in the Bidding Documents.

5. Interested eligible bidders may obtain further information from and inspect the bidding documents at the address given below from 8:30 AM to 12:30 AM and 1:30 PM to 5:30 PM local time from Monday to Thursday, from 8:30 AM to 11:30 AM and 1:30 PM to 5:30 PM local time on Friday, and from 8:30 A.M. to 12:00 A.M. local time on Saturday.

6. A complete set of bidding documents prepared in English language may be purchased by interested bidders on the submission of a written application to the address below and a nonrefundable fee of ETB 800 (Eight Hundred Birr). The method of payment shall be in cash.

7. Bidders shall submit their Bids in two envelopes, the first envelop labeled as "Qualification Information and Bid Security" and the second envelope "Financial Bid", separate sealed and the two envelopes sealed in one other outer envelope.

8. Evaluation is to be carried out in two stages, Qualification Information first and Financial Bids of qualified Bidders next.

9. Bidder must be accompanied by a bid security amount of ETB 300,000.00 (Three Hundred Thousand Birr) for this Construction in a format of Unconditional Bank Guarantee or CPO.

10. Bids must be delivered to the address below on or before 21 calendar days from the first date of advertisement at 3:00 P.M. The qualification information and the bid security will be publicly opened the same day 21 calendar days from the first date of advertisement) and same place at 3:30 PM at the company head office at Design Preparation & Contract Administration Core process in the presence of the bidders of their legal representatives who wish to attend.

11. Hibir Construction Corporation (HCC)reserves the right to accept or reject all or part of the bid.

Hibir Construction Corporation (HCC)

Design Preparation & Contract Administration Core process P.O.Box 1678

Tel: 058-320-2436

Fax: 058-220-4501

Bahir Dar, Ethiopia

@etconp
👍6❤4🔥1
👉በድጋሚ የወጣ የህንፃ እድሳት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

🏷የባቱ እንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች የህ/ስ/ማህበር የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት በ2017ዓ/ም የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የህንጻ / የአጠቃላይ ስራ ተጫራቾችን በጨረታ የገዢ ዘዴ በመጋበዝ አወዳደሮ ዝቅተኛ ዋጋ ከሰጠ አሸናፊ ከሆነ ስራ ተቋራጭ ጋር ውል አስሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቤት እድሳት ስራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

1. የውጭ የግድግዳ ቀለም ቅበ

2. የበረንዳ ግድግዳና የበርና መስኮት ቀለም ቅብ ስራ

3. የአሸንዳ ፒቪሲ እድሳት ስራ

4. የበረንዳ መወጣጫ ቀለም ቅብ ሥራ፣

5.የጋራ ዲሽ በየብሎኩ ገጠማ ስራ፤

6. የመብራት ገጠማ ፤ስራ ማሰራት ይፈልጋል፤

📜ስስሆነም በጨረታው ስመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፦

* የ2017 ዓ.ም. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ወይም ከሊራንስ ጨርሶ ለ2017 ዓ/ም ጨረታ መሳተፍ እንደሚችል የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ የሚችል፡

* የ2017 ዓ/ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ፤

ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህንጻ ወይም አጠቃላይ የግንባታ ተቋራጭ ፍቃድ ያለው (BC or GC)

2% የጨረታውን ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በሲፒኦ በስሙ አሰርቶ በቴከኒካል ፖስታ ውስጥ ማስያዝ በተለየ ፖስታ ከቶ ሲፒኦ ብሎ ጽፎ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

*የጨረታ ሰነዱን ከማህበሩ ጽ/ቤት(መካኒሳ ቅዱስ ሚካኤልስ ቤ/ከ አካባቢ) በማይመለስ 200 ብር ገዝቶ መወዳደር ይችላል፣

* የጨረታው ሰነድ ለተጫራቾች የሚሰራጨው መጋቢት10 ቀን 2017 ዓ/ም ሆኖ ለ10 የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ ይቆያል (ቅዳሜ ግማሽ የስራ ቀን ነው)

*ተጫራቹ የጨረታ ሰነዱን የገዛበትን ደረሰኝ ኮፒ በቴክኒካል ማስገቢያ ፖስታ ውስጥ መከተት አለበት፡፡

*ማንኛውም ተጫራች የቴከኒክና የፋይናንስ ዶከመንቶችን ለየብቻ በሰም በታሸገ የተለያየ ፖስታ ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ መጋቢት 20 ቀን 2017ዓ/ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርበታል ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውጭ የሚመጣ ተጫራች ተቀባይነት የለውም::

*ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 6፡30 በባቱ 1 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህ/ስ/ማህበር ፅ/ቤት የሚከፈት ይሆናል፡

*ማንኛውም ተጫራች የሚሰራውን ስራና የቦታውን ሁኔታ በስፍራው በመምጣት ማየት ይኖርበታል፡

* ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

⏺ባቱ 1 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህ/ስ/ማህበር ጽ/ቤት(መካኒሳ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ከ አካባቢ)

📞 0113699992/0913264870/0911440983

የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች

@etconp
👍5👏1
👉Invitation to Bid

🏷National Competitive Bid (NCB)

⏺Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC)

▶️Procurement Title: Construction of Car Parking for Incubation Building at ITPC

📜Procurement Ref. No: ITPC/NCB/W/12/17

1. The FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) has budgets for the Procurement of it.

2. Qualification requirement includes: GC-5. RC-5 and above Category renewed for the year 2017 E.C, renewed trade license for the year, VAT registration certificate and tax clearance.

3. Bidding will be conducted through National Competitive Bidding (NCB) procedure contained in the Procurement Policy and Procedural Manual of the FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) and is open to all eligible bidders.

4. A complete set of the bidding document in English language may be purchased by interested bidders in the address below up on payment of a non-refundable fee of Ethiopian birr 200.00 (Two hundred) in cash.

5. Interested eligible bidders may obtain further information from FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) and inspect the bidding document at the address given below from Monday to Thursday from 08:30 AM to 12:30 AM in the Morning and 1:30 PM to 5:30 PM in the Afternoon and Friday from 08:30 AM to 11:30 AM in the Morning and 1:30 PM to 5:30 PM in the Afternoon.

6. Bids must be delivered to the address below at or before April 01, 2025 at 2:00 PM in the Afternoon.

7. A bid must be accompanied by a bid security of Ethiopian Birr 100,000.00 (One hundred Thousand ETB) for each Bid in the form of CPO or an unconditional bank guarantee in accordance with the form provided in the section 4 Bidding forms of the bidding Document. Late bids shall be rejected.

8. Technical Document will be opened in the presence of the bidders or their legal representatives who choose to attend at the address below on April 01, 2025 at 2:30 PM in the Afternoon and the financial document will be opened after the technical evaluation result is notified to all bidders.

9. The employer reserves the right to reject any bid and to annul the bidding process and reject all bids at any time prior to contract award, without thereby incurring any liability to bidders.

FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC)

Address: Bole Sub-city Woreda 11 around Goro, ITPC office

Procurement Division

Incubation Building 5th Floor, Tel: 09-44-66-66-33

Information Technology Park Corporation

@etconp
❤4👍3
👉NEW VACANCY

⭐️ፊኒሽንግ ፎርማን

#ethiopian_engineering_corporation

#Addis_Ababa


❇️የፊኒሽንግ ስራዎች መስራት እና ሙያተኞችን በስሩ ይዞ ማሰራት የሚችል አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

📜ዋና ኃላፊነቶች፡

- ተዛማጅ የደህንነት ደንቦችን ማክበር እና ማስከበር
- የግንባታ መርሃ ግብሮችን መፍጠር እና ማቆየት
- የግንባታ ሰራተኞችን መቆጣጠር
- ቡድኑን መቆጣጠር

⏺Quanitity Required: 3

⏺Minimum Years Of Experience: #7_years

⚡️Deadline: April 10, 2025

📩How To Apply: የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት በቴሌግራም ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ👇

https://t.me/Maraki_Eyassu

@etconp
❤3👍3