Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉NEW VACANCY

🌟Head of Product Design & Innovation (Furniture Industry Preferred

#minaye_plc

#Addis_Ababa

⏺Bachelor's Degree in Industrial Design, Architecture, Mechanical Engineering or in a related field of study with relevant work experience in product design/development, preferably in furniture, cabinetry, or architectural materials.
Advanced degrees/certifications are a plus.

📜Duties & Responsibilities

- Define and execute the product design vision, ensuring alignment with market trends and business goals.
- Spearhead material innovation, ergonomic improvements, and sustainable design practices.
- Mastery of CAD/CAM tools (e.g., SolidWorks, Rhino, AutoCAD) and rendering software (Keyshot, V-Ray).
- Collaborate with sales/marketing to create compelling product narratives and visuals.
Portfolio Must Demonstrate:
- Leadership in bringing products from concept to mass production.
- Innovative solutions in materials, space optimization, or user-centric design.
Soft Skills:
- Strategic thinker with strong team management and stakeholder communication.

▶️Quanitity Required: 5

⏺Minimum Years Of Experience: #4_years
⏺Maximum Years Of Experience: #6_years

⚡️Deadline: April 4, 2025

📩How To Apply: Submit your resume, portfolio (PDF/link), and a cover letter explaining your design philosophy and one innovation you’re proud of via email: hcminaye@gmail.com

🏷Note: Candidates with patents, awards, or experience in sustainable design will be prioritized.

@etconp
👍5❤2
👉NEW VACANCY

💫Senior Sanitary Technician

#atta_trading_plc

#Addis_Ababa

⏺Diploma or Certificate in Plumbing, Sanitary Engineering or in a related field of study with relevant work experience in sanitary installation, maintenance, and repair, preferably in building construction

📜Duties & Responsibilites

- Oversee and manage sanitary and plumbing works on construction sites
- Install, maintain, and repair water supply, drainage, and sewage systems
- Inspect and troubleshoot plumbing issues to ensure proper functionality
- Ensure compliance with safety and quality standards in sanitary installations
- Supervise and train junior plumbers and technicians
Required Skills:
- Strong knowledge of water supply systems, drainage, sewage systems, and sanitary fittings
- Ability to read and interpret blueprints, technical drawings, and plumbing schematics
- Experience in supervising plumbing teams and ensuring high-quality installation
- Familiarity with safety regulations, plumbing codes, and water conservation methods

⏺Quanitity Required: 14

⏺Minimum Years Of Experience: #5_years

⚡️Deadline: April 9, 2025

📩How To Apply: Submit your CV and relevant documents via email: attatradingplc@gmail.com

@etconp
👏3👍2
👉NEW VACANCY

⏺Terms of employment: Permanent

▶️Date posted: 10/07/2017 EC

⚡️Deadline date:-20/07/2017 EC

⏺Salary:-Negotiable /Attractive

❇️For all Technical positions Renewed Professional certificate is mandatory.

📩Interested applicant who the above requirements shall submit copy of non-returnable document with CV and job application letter in person with 10(Ten) consecutive working days from the date of this announcement. Address: Lebu MuzikaBet Promise Building 2nd Floor office K-203, Addis Ababa, Ethiopia

📞Telephone:+251-995-01-67-21/+251 901-07-6297

Or Alsenfromsa@bc1

@etconp
❤1👍1👏1
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

🚧ETHIOPIAN RAILWAYS CORPORATION

📜ማሳሰቢያ፡

💫አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት መምሪያ ቢሮ ሲቪ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በተጠየቀው የሙያ መስክ ያለው እንዲሁም ከግል መስሪያ ቤት የሚመጣ የሥራ ልምድ ግብር የተከፈለበት የሚገልጽ ደብዳቤ/ማስረጃ መያዝ ያለባችሁ ሲሆን ማንኛውም የሥራ ልምድ ከምረቃ በኋላ የተገኘ መሆን ይኖርበታል፡፡ እንዲሁም በቴክኒክና ሙያ በሚጠይቀው የትምህርት ዝግጅት የሰለጠናችሁ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

📞ለበለጠ መረጃ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ስልክ ቁጥር 011-470-20-51/011 470-29-94

@etconp
👍8❤4🥰1
👉ክፍት የ ስራ ማስታወቂያ

🚧የ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለ ስልጣን (ERA)

https://t.me/ETCONp

@ETCONpWORK
👏5👍1
👉አዲስ የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫Msc ወይም BSc

🏷በ Architecture፣COTM፣Civil Engineering

📩Application Process

⏺Qualified applicants who meet the above requirements should submit their CV, job application, and copies of non-refundable documents in person or digitally:

📍In Person: Megenagna, Kal Building (In front of Nyala Motors), 3rd Floor, Office No. 304,

• Email: gm@tibebgroup.com, kirubel@tibebgroup.com, info@tibebgroup.com

• Telegram: @Ethernal1One
• For further inquiries, please contact +251 930 447799.

Tibeb Design and Build PLC is an equal opportunity employer and encourages all qualified individuals to apply.

@etconp
👍16❤3😁1🙏1
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

⏺ደመወዝ በድርጅቱ የደመወዝ እስኪል መሠረት

📍የሥራ ቦታ : ዋና መ/ቤት/ፕሮጀክት

► በተራ ቁጥር 5፤ 6 እና 7 (ጁኒየር ላይት መሐንዲስ ፡ ጁኒየር ቢሮ መሐንዲስ እና ጁኒየር ማቴሪያል ኢንጅነር) የሥራ መደብ የምታመለክቱ አመልካቾች ከታች በገለፅነው ኢሜል አድራሻ ብቻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በአካል የሚመጡ አመልካቾችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡

📩ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አሰር) የሥራ ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከኦርጅናል የትምህርትንና የሥራ ማስረጃዎች ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን robibonconstruction@gmail.com በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

📍አድራሻ፡ ለቡ መብራት ሀይል ቫርኔሮ ጋራ ማርት ፊት ለፊት ሳቤህ ስፕሪንግ ህንጻ ሦስተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 304

ሮቢቦን ኮንስትራክሽን

📞ስልክ ቁጥር 0114625422

@etconp
👍11👏2
👉የ ስራ ማስታወቂያ

🚧ሲንየር የዲዛይንና የዋጋ ትመና ባለሙያ

💫የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ

⏺ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በዲዛይን/በድራፍቲንግ/በአርክቴክቸር/በመካኒካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ በቢ ኤስ ሲ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና በሙው ለ5 ዓመት የሠራ/ች

@etconp
❤2👍2
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫ሲቪል መሐንዲስ
💫ሳኒተሪ መሐንዲስ
💫የ ኮንትራት አስተዳደር መሐንዲስ

⭐️የመመዝገቢያ ጊዜ -- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከ15/07/2017 ዓ.ም ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ምዝገባ ያካሄዳል፡፡

▶️ተወዳዳሪዎች ለስራ መደቡ የተጠቀሰውን የስራ ልምድ 1 የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

📍ያስራ ቦታ፡- ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ፡፡

⏺ፆታ አይለይም

▶️የቅጥር ሁኔታ፡- በኮንትራት

⏺የምዝገባ ቦታ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ስራአስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 04 ነው፡፡

⏺የተወዳዳሪዎች ቁጥር አበዛ ዩኒቨርሲቲው መመልመያ መስፈርቱን ተጠቅሞ ይወስናል፡፡

⏺የፈተና ቀን፡- ወደፈት በማስታዎቂያ ይገለፃል፡፡

ደባርቅ ዩኒቨርሲተ

@etconp
👍8❤2
👉በማይናማር አከባቢው በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት በታይላንድ ባንኮክ በመገንባት ላይ ያለ ህንጻ ወድቆ 43 ሰራተኞች ሰለባ ሳይሆኑ እንዳልቀረ ተነግሯል። አሁን ላይ በባንኮክ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል።

@etconp
👍5😢4❤3
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
👍10❤4😁4
👉URGENT VACANCY

💫Construction Project Manager

⚡️ቀነ ገደብ: April 9, 2025

⏺የትምህርት ደረጃ: Bachelors Degree

📜We are seeking an Experienced Building Civil Engineer to join our team.

⏺The ideal candidate should have a proven track record of working on large-scale structural projects and possess

🚧the following qualifications and skills:

⏺Extensive experience in structural works and site management.
⏺Strong expertise in site organization and documentation.
⏺Effective team leadership and management abilities.
⏺Excellent communication skills and the ability to collaborate with multiple stakeholders.
⏺Proficient in time management and capable of meeting project deadlines.
⏺Creative, solution-oriented, and adaptable.

📍Project Location: Addis Ababa

🏷If you meet these criteria and are ready to take on an exciting challenge

📞call +251975889929

@etconp
👍8👏6
👉ለግንባታዎች መጓተት ተጠያቂው ማነው?

🚧በኢትዮጵያ የመሠረተ ልማትና የሕንፃዎች ግንባታ በፈጣን ሁኔታ እየተስፋፋ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ፣ መንግሥት እና ባለሀብቶች ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ለማስገንባት የሚመድቡት በጀትም የዛኑ ያህል እየጨመረ መጥቷል፡፡

ነገር ግን ለግንባታ የተመደበው በጀት ሳያንስ ወይም ለግንባታ የሚሆን የገንዘብ ዕጥረት ሳይገጥም፣ ግንባታዎች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ ውስጥ ያለመጠናቀቀቸው ጉዳይ እየተለመደ እና አሳሳቢ እየሆነ ነው፡፡

እንደ አለም አቀፍ የፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲቲዩት (IPMI) መረጃ፣ ሁሉም ድርጅቶች የሥራ ሂደት እና የፕሮጀክት ዕቅድን አጣጥመው በመጓዝ የተነደፈውን ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ እንዳያገባድዱ ከሚያደርጓቸው መንስኤዎች አምስቱ የሚከተሉት ናቸው ይላል፡፡ 

💫1. ችግሮችን ቀድሞ አለመረዳት

አብዛኛዎቹ ፕሮጀክቶች ዕቅዳቸው የሚሰናከለው በሥራ ሂደት ወደፊት ሊገጥማቸው የሚችለውን ችግር ቀደም ብለው መረዳት ባለመቻላቸው ነው፡፡ ለዚህ መንስኤ የሚሆነው፣ ፕሮጀክቶቹን በበላይነት በሚመሩት በዋናው ሥራ አስኪያጁ፣ በፕሮጀክት ማናጀሩ እና በቡድን መሪው መካከል ተከታታይ የሆነ እና ወቅቱን የጠበቀ የመረጃ ልውውጥ አለመኖሩ ነው፡፡

💫2. ግልፅነት የጎደለው የፕሮጀክት ግብ

የፕሮጀክቱ ማናጀር ወይም ሥራ አስኪያጁ፣ ስለፕሮጀክቱ ግብ እና አላማ ግልጽ የሆነ መረጃ እና የሥራ ሂደት መመሪያ አዘጋጅተው ወደ ሥራ ካልገቡ፣ ሁሉም በየፊናቸው ኃላፊነቱን ለመወጣት በሚያደርገው ሩጫ ሥራው ቅንጅት እንዲያጣ እና ሂደቱ እንዲስተጓጎል ያደርጋል፡፡

💫3. ተግባራዊ ክትትል የጎደለው ውሳኔ

የፕሮጀክት ሥራ አስፈፃሚዎች በግንባታ ቡድን መሪዎች እና በፕሮጀክት ማናጀሮች በተዋረደ የሚቀርብላቸውን ሰነድ እየፈረሙ፣ የዕቃ ግዥ እና የሥራ ቅጥር እንዲፈፀም ከማድረግ ባለፈ፣ በአካል ተገኝተው የግንባታውን ሂደት ስለማይከታተሉ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጥሬ ቁሶች ወይም የግንባታ ማቴሪያሎችን መረዳት ይሳናቸዋል፡፡ በዚህም የተነሣ የማያስፈልግ ክምችት፣ አላስፈላጊ እጥረት እንዲከሰት እና የፕሮጀክቱ ሂደት እንዲጓተት ያደርጋል፡፡

💫4. ለግንባታ መጣደፍ

የፕሮጀክት ግንባታውን በየዘርፉ የሚያካሄድ የግንባታ ቡድን ሳያዋቅሩ፣ የፕሮጀክቱን ግንባታ ተጣድፎ መጀመር እና መጣደፍ፣ አስፈላጊውን ባለሙያ እና የገንዘብ አቅርቦት በተፈለገ ጊዜ ለማግኘት ሂደቱን ያስተጓጉላል፡፡

💫5. የመረጃ ልውውጥ ክፍተት 

በፕሮጀክት ግንባታም ሆነ በማንኛውም መስክ ጊዜውን እና ወቅቱን የጠበቀ የመረጃ ልውውጥ ማድረግ ወሳኝ የመሆኑን ጉዳይ ማንም አይዘነጋውም፡፡ ይሁንና በፕሮጀክቱ የሥራ ኃላፊዎች እና የግንባታ ቡድኖች መካከል የሚደረግ የመረጃ ልውውጥ በኢሜይል ወይም በስልክ ግንኘነት የሚካሄድ በመሆኑ፣ መረጃው ለሁሉም ባለድርሻ አካላት ተደራሽ እንዳይሆን እና በእያንዳንዱ የኢ-ሜይል ሳጥን ውስጥ ተቆልፎ እንዲቀር ያደርጋል፡፡ በሥራ ሂደት፣ አንድ አስፈላጊ የሥራ አመራር ወይም ባለሙያ ወደ ፕሮጀክቱ ሲቀላቀልም የሚያገኘው መረጃ የተበታተነ እና ቅንጅነት የሌለው ስለሚሆን በፍጥነት ወደ ሥራው መቀላቀል ይሳነዋል፡፡ የነዚህ ድምር ውጤት ደግሞ ፕሮጀክቱ በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዳይጠናቀቅ ያደርገዋል፡፡  

@etconp
👍6❤4
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫ኢንጅነሪንግ ማናጀር

💫ፕሮጀክት ማናጀር

💫ቢሮ መሐንዲስ

💫ፎርማን

🚧ጀስቲስ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍8❤5🥰1
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
❤3