Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የዛሬው ጣይቱ የባህልና የትምህርት ማዕከል 121 አመታትን ያስቆጠረ የቢትወደድ ኃይለጊዮርጊስ ሀብተማሪያም መኖሪያ ቤት የነበረ ሲሆን፣ ይህ ቅርስ ለታሪክ እንዲሆን በዚህ መልኩ ጥበቃና እድሳት አግኝቶ ለምስክርነት ቆሞል።

@etconp
❤9👍6😢1
👉What is project management?

📝Project management is the application of processes, methods, skills, knowledge and experience to achieve specific project objectives according to the project acceptance criteria within agreed parameters.

⏺Project management has final deliverables that are constrained to a finite timescale and budget.

⏺A key factor that distinguishes project management from just ' management ' is that it has  final deliverable and a finite timespan, unlike management which is an ongoing process. Because of this a project professional needs a wide range of skills; often technical skills, and certainly people management skills and good business awareness.

📌የፕሮጀክት አስተዳደር ምንድነው?

📝የፕሮጀክት አስተዳደር በተስማሙ ልኬቶች ውስጥ በፕሮጀክቱ ተቀባይነት መስፈርት መሠረት የተወሰኑ የፕሮጀክት ዓላማዎችን ለማሳካት የሂደቶች ፣ ዘዴዎች ፣ ክህሎቶች ፣ ዕውቀቶች እና ልምዶች አተገባበር ነው

📝የፕሮጀክት አስተዳደር በተወሰነ የጊዜ ገደብ እና በጀት የተገደቡ የመጨረሻ አቅርቦቶች አሉት፡፡

📝የፕሮጀክት ማኔጅመንትን ከ ‹ማኔጅመንት› የሚለየው ቁልፍ ነገር ቢኖር ቀጣይነት ያለው ሂደት ከሚለው አስተዳደር በተለየ ይህ መጨረሻ ማድረስ እና የተወሰነ የጊዜ ገደብ ያለው መሆኑ ነው፡፡

⏺በዚህ ምክንያት የፕሮጀክት ባለሙያ ሰፋ ያለ ችሎታ ይፈልጋል፡፡

⏺ብዙውን ጊዜ የቴክኒክ ክህሎቶች ፣  ጥሩ የሰዎች አያያዝ ችሎታ እና ጥሩ የንግድ ግንዛቤ ይፈልጋል ፡፡

@etconp
👍9❤7👏1
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
👍12❤1👏1
👉NEW VACANCY

💫HSE Inspector (Health and Safety Inspector)

#ethiopian_engineering_corporation

#Addis_Ababa


⏺Bachelor's Degree in Environmental and Occupational Health and Safety or in a related field of study

📜Duties & Responsibilites:

- Prepare and submit the project or establishment HS&E plan and environmental plans are produced, approved, kept up to date and communicated to other contractors as appropriate and implemented effectively
To investigate accidents and ensure all documentation is updated.
Implementation of any new legislation relating to health and safety.
Health and safety awareness training.
- Site inspection
- Any other responsibilities given by the HSE Manager 
Critical Criteria/Skills:
- Basic knowledge of HSE Procedures 
- Computer skills
-Working knowledge of relevant legislation and standards (ISO45001)
- Excellent communication, and presentation skills
- Able to relocate Anywhere

⏺Quanitity Required: 4

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years

⚡️Deadline: April 26, 2025

⏺Use (Vacancy Code - Hahu HSE Engineer 002/2025)

📩How To Apply: Apply using the provided link below👇

https://forms.office.com/r/nAj3ahHXcU?origin=lprLink

@etconp
👍12
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  ሚያዝያ 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  ሚያዝያ 4  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  ሚያዝያ 4  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  ሚያዝያ 4  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  ሚያዝያ 4  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  ሚያዝያ 4  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ሚያዝያ 7 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  ሚያዝያ 7   ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
📩በ ውስጥ የተላከ

👉ጥያቄ ክቡር የቻናሉ ቤተሰቦች በትህትና መልሱልኝ

🚧አንድ ስራ ተቋራጭ ከያዘው ጠቅላላ ስፔስፊኬሺን ውስጥ የ concrete ስራ ውለታ መጠኑ 200 m³ ቢሆንና actual work excuted የሆነው  የ concrete ስራ 150 m³ ቢሆን final payment ላይ የ50 m³  (200m³–150m³= 50 m³  ) የዋጋ ተመን ለባለቤት ተመላሺ ይሆናል ወይስ ለስራ ተቋራጩ ተከፋይ ይደረጋል❓

💫በተመሳሳይ የተሰራው ስራ(excuted work) ውለታ ከተወሰደበት ቢበልጥ ለስራ ተቋራጩ በሰራው ልክ ይከፈለዋል? ከተከፈለው quantity variation እስከ ስንት ፐርሰንት ይቻላል?

📜መልሶቻቹ ከነ ማብራርያ @COTMp ላይ የመወያያ እና ኮሜንት መስጫ ላይ አስቀምጡ🙏

@etconp
❤10👍5
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  ሚያዝያ 9   ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍7❤1
👉የ ስራ ማስታወቂያ

📍ሀረር

⏺Office Engineer
⏺Site Engineer
⏺Forman
⏺Data Collector
⏺Cad Expert

ጸሜክስ ጉሎባል ትሬዲንግ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍12
👉VACANCY

⭐️Internship

#minaye_plc

#Addis_Ababa

💫Currently pursuing or recently completed a Degree in Engineering (Any field: Civil, Mechanical, Electrical, Industrial, etc.).

📜Duties & Responsibilites:

- Assist in the development and implementation of technical solutions to support departmental initiatives.
- Collaborate with the team to analyze data, prepare reports, and provide recommendations.
- Support the coordination and execution of projects within the Strategic and Initiative Department.
- Conduct research on industry trends, technologies, and best practices to support decision-making.
- Assist in the preparation of technical documentation, presentations, and proposals.
Required Skills:
- Strong interest in gaining practical experience in a professional environment.
- Basic understanding of engineering principles and practices.
- Proficiency in Microsoft Office Suite (Word, Excel, PowerPoint).
- Excellent communication, teamwork, and interpersonal skills.
- Strong analytical and problem-solving abilities.

▶️Quanitity Required: 3

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years

⚡️Deadline: April 24, 2025

📩How To Apply: Submit your resume and a brief cover letter outlining your qualifications and experience via email: hcminayee@gmail.com
Note: Please write the job position `` engineering intern`` on the subject line.

@etconp
👍12❤4
👉የ ስራ ማስታወቂያ

📍አዲስ አበባ

🚧ሲቪል ወይ ኮተም

⏺ፕሮጀክት ማናጀር

⏺ሲንየር ሲቪል መሐንዲስ

⏺ጁንየር ሲቪል መሐንዲስ

💫ሬማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍9❤4
👉የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ አቅራቢያ ለሚያስገነባው አዲስ አየር ማረፊያ ከ2ሺህ በላይ አባወራዎች እንደሚነሱ ተሰማ

ለተፈናቃዮች አየርመንገዱ መኖሪያቤት ሰርቼ አስረክባቸዋለሁ ብሏል


የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚያስነሳቸው 2,500 አባወራዎች መኖሪያ ቤቶች እንደሚገነባ እና በሚቀጥለው ዓመት ሕዳር ወር እንደሚያስረክባቸው እንዲሁም በተመሳሳይ ወር የአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ እንደሚጀመር ተናግረዋል።

በቢሾፍቱ አቅራብያ ይገነባል የተባለው ግዙፍ አውሮፕላን ማረፍያ 3,500 ሔክታር መሬት ላይ የሚያርፍ መሆኑን የገለፁት ዋና ሥራ አስፈፃሚው፣ ከመሬታቸው ለሚነሱ 2,500 አባወራዎች "በሕዳር ወር ወደ አዲሱ መኖርያቸው እንደሚዘዋወሩ" አስታውቀዋል።

አቶ መስፍን በአካባቢው የግብርና ምርቶች ማቀነባበርያ እና የንግድ ተቋማትን ጨምሮ አዳዲስ አገልግሎት መስጫዎች እንደሚገነቡ ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚያስገነባው አየር ማረፊያ ግንባታ ከአራት ዓመታት በኋላ የሚጠናቀቅ መሆኑን እና በአፍሪካ ቀዳሚ የሆነ የአውሮፕላን ማረፊያ እንደሚሆን ተገልጿል።

ከአዲስ አበባ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገነባው ይህ አዲሱ አየር መንገድ በዓመት 110 ሚሊዮን መንገደኞችን እደሚያስተናግድ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ገልጸዋል።

"በሁለት ምዕራፍ ግንባታው የሚከናወን ይሆናል። በመጀመሪያው ምዕራፍ 60 ሚሊዮን ተጓዦችን ማስተናገድ የሚችለው ይገነባል። የመጀመሪያው ምዕራፍ ሲጠናቀቅ 50 ሚሊዮን ተጓዦችን የሚያስተናግደው ሁለተኛው ምዕራፍ ይገነባል። የመጀመሪያው ምዕራፍ ግንባታ እአአ በ2029 ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል" ብለዋል።

Via ቢቢሲ

@etconp
👍7❤2
🎉 IF YOU'RE SEEING THIS... YOU'RE A WINNER! 🎉
🚀 1win has just launched something BIG! And you’re one of the first to know 👀
💰 50,000 FREE 1win Tokens are waiting for you!
🎯 Claim now: https://1win-coin.pro/tg?p=cyoy

🎁 + BONUS and 70 FREE SPINS
 PromoCode: FIRSTBON – only here:
🔥 https://1wzyuh.com/?p=vl0m

⏳ Don’t miss out — only a limited number of tokens available!

#1win #FreeTokens #BonusDrop #FreeSpins #Winner
❤1👍1😢1