Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቅያ

💫ሲኒየር ኮንስትራክሽን ፎርማን II

🚧ከታወቀ የመንግስት/የግል መስሪያ ቤት በፎርማንነት የስራ ልምድ ያለዉ
ዋና ኃላፊነቶች፡

- በቦታው ላይ የግንባታ ሠራተኞችን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ መቆጣጠር እና ማስተባበር
- ለሰራተኛ አባላት ስራዎችን ለመመደብ ንድፎችን, እቅዶችን እና የስራ ትዕዛዞችን መተርጎም
- ሁሉም ስራ የደህንነት መስፈርቶችን፣ የግንባታ ኮዶችን እና ዝርዝር መግለጫዎችን ማሟላቱን ወይም ማለፉን ማረጋገጥ
- የፕሮጀክት የጊዜ ገደቦችን መቆጣጠር እና ወሳኝ ደረጃዎች እና የግዜ ገደቦች መሟላታቸውን ማረጋገጥ
- አሪፍ የስራ ሂደት ለማረጋገጥ ከፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች፣ መሐንዲሶች እና ንዑስ ተቋራጮች ጋር መገናኘት

⏺Quanitity Required: 5

▶️Minimum Years Of Experience: #10_years

📍Addis Ababa

⚡️Deadline: May 13, 2025

📩How To Apply: ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት ያመልክቱ👇

https://t.me/Maraki_Eyassu

@etconp
👍5❤4
👉NEW VACANCEY ANNOUNEMNET

🏷OFFICE ENGINEER

💫የሥራ ዓይነት: ONSITE - FULL_TIME

⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 2

📜የትምህርት ደረጃ: Bachelors Degree

⭐️የሥራ መግለጫ

⏺Kame T Con Construction would like to hire

⏺QUALIFICATION: BSc Degree in Civil Engineering or COTM and Related

⏺WORK EXPERIENCE: 2 Years in BSC Degree work experience in building projects.

⏺SALARY: Negotiable

📍PLACE OF WORK: Head office and Project Addis Ababa

⏺POSTED DATE: April 22, 2024

⚡️DEAD LINE APPLICATION DATE: August 7, 2024– October 14, 2024

📩HOW TO APPLY

⏺Attached your CV on via email Dawitlema55@gmail.com , telegram @architectDave and Submit your non-returnable CV in person to Kamet con Head office located Gurd Shola around Top Ten Hotel.

@etconp
👍7❤2
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

⭐️ሲኒየር ፌራዮ ፎርማን II

🏷ከታወቀ የመንግስት/የግል መስሪያ ቤት ተመሳሳይ የስራ መደብ የስራ ልምድ ያለዉ

📜ዋና ኃላፊነቶች፡

- በተፈቀዱ የፕሮጀክት ዝርዝሮች መሰረት የማጠናከሪያ ብረት ማዘጋጀት, መቁረጥ, ማጠፍ እና ማስተካከል መቆጣጠር
- በቦታው ላይ ምርታማነትን እና ቅልጥፍናን ለማረጋገጥ የፌራዮሊ (የሬባር ሰራተኞች) ቡድን መምራት እና ማስተባበር
- መዋቅራዊ የአሞሌ መታጠፍ መርሃግብሮችን (BBS) በትክክል ማንበብ እና መተርጎም
- ሁሉም የማጠናከሪያ ስራዎች በደህንነት እና የጥራት ደረጃዎች መሰረት መጫኑን ማረጋገጥ
- የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎችን ማቀድ፣ ተግባሮችን መመደብ እና ከዒላማዎች ጋር ያለውን ሂደት መቆጣጠር
- የቁሳቁስ አቅርቦትን ማረጋገት እና እጥረቶችን ወይም ጉዳቶችን ሪፖርት ማድረግ

⏺Quanitity Required: 2

⏺Minimum Years Of Experience: #9_years

📍Addis Ababa

⚡️Deadline: May 13, 2025

📩How To Apply: ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም በቴሌግራም የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት ያመልክቱ👇

https://t.me/Maraki_Eyassu

@etconp
👍7❤2
👉NEW VACANCY

💫Building Administrator

🚧BSc Civil Engineering Or Related

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍8❤1🙏1
👉በቱርክ አጃኢብ የሚያሰኝ የስታዲየም ግንባታ እየተካሄደ ነው።

🚧ግንባታው ወደ መጠናቀቁ የተቃረበው "አንካራ ስታዲየም" 50 ሺህ ተመልካቾች ተቀምጠው ጨዋታዎችን መከታተል የሚችሉበት እንደሆነ ታውቋል።

@etconp
❤8
👉የኤርፖርቶች ደረጃ እና ጥራት በቀዳሚነት የሚቀመጠው አመታዊ መንገደኞችን በመቀበል አቅማቸው ነው።

ይህንን አቅም ለመያዝ ደግሞ የመንደኞች ተርሚናል እንዲሁም የአውሮፕላን መንደርደሪያ ቦታዎች ብዛትና ትልቅነት ወሳኝነት አላቸው።

በአለማችን የግዙፍ ኤርፖርቶች መሠረተ ልማት በስፋት እየተካሄደ ነው። በሀገራችን ኢትዮጵያም ከአፍሪካ ቀዳሚ የሚሆን የኤርፖርት ከተማ ለመገንባት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።

ከሩቅ ምስራቅዋ ታይላንድም የተሰማው ግዙፍ የኤርፖርት ማስፋፊያ ወሬ ይህንኑ የሚጠቁም ነው።

ታይላንድ 4.6 ቢሊዮን ዳላር በጀት የተያዘለት ፕሮጀክት እያካሄደች ትገኛለች። የታይላንድ Suvarnabhumi Airport ማስፋፊያ የቦታ ስፋት ግዙፍነት ከአለማችን ሁለተኛ ነው የሚሆነው እየተባለ ነው።

ከማስፋፊያ ፕሮጀክቱ መካከል አንድ ሚሊዮን ስኩዌር ሜትር የሚሸፍነው ግዙፉ ፕሮጀክት ዋናው በኤርፖርቱ ደቡባዊ አቅጣጫ የሚገነባው የተርሚናል ፕሮጀክት 70 ሚሊዮን መንገደኞችን የመቀበል አቅም እንዲኖረው እየተገነባ ነው።

ሌላው ደግሞ አራተኛው የአውሮፕላን መንደርደሪያ ከዋናው ተርሚናል በምስራቃዊ አቅጣጫ የሚገነባው ሲሆን፣ ከዚሁ በተጨማሪም የቪአይፒ ተርሚናል፣ ጀነራል አቪየሽን ተርሚናል፣ የአውሮፕላኖች የጥገና ማዕከልና የኤርፖርት ከተማን የተካተቱበት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው።

የኤርፖቱ ግንባታ ሙሉ በሙሉ እ.ኤ.አ  2033 ዓ.ም ሲጠናቀቅ የኤርፖርቱ አመታዊ መንገደኞችን የመቀበል አቅም 150 ሚሊዮን ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።

@etconp
👍8❤1
5th round winners list-2merkato.pdf
98.6 MB
👉የ5ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ የአሸናፊዎች ዝርዝር በማውረድ ይመልከቱ !

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤5👍1
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

⭐️Civil Or COTM

⏺ግንበኛ
⏺ቀለም ቀቢ
⏺የ ውሃ እቅርቦት እና ሳኒቴሽን

💫መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (10) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ መጥታችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

📜ማሳሰቢያ፡-

- አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ ዋናውን የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዘው መቅረብ ይገባቸዋል፤

- የምዝገባ ቦታ አንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን የአንድነት መኪና ማቆሚያ የብቃትና ልማት ሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ

⏺የኮንትራት ጊዜው ለስድስት ወር (6) ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ ለጨማሪ ጊዜ ይታደሣል፤

-ጥቅማ ጥቅም የሞባይል ካርድ፣ የትራንስፖርት አበል፣ የቤት ኪራይ የሥራ አካባቢ አበልና የማትግያ አበል በኮርፖሬሽኑ የደመወዝ አስኬል መሰረት የሚከፈል ይሆናል፤

-ሌቭል የሚጠይቁ የሥራ መደቦች ላይ Coc ማቅረብ ግዴታ ነው

- መንግሥታዊ ካልሆነ መ/ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች በወቅቱ የተገበረባቸው ስለመሆኑ ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል፣

- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፤

⏺ፈተና የሚሰጥበት ቀን በስልከ ይገለጻል፤

📞ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251118578719 መደወል ይችላሱ፣

የአንድነት ፓርክ አስተዳደር


@etconp
❤6👍3
👉TENDER

🚧Construction Works of Gabi Kura 2 Bridge Reconstruction Project

⭐️Package Information

⏺Invitation Date  Mar 21, 2025

📜Procurement Reference No  ERA-NCB-W-0128-2017-BID

Market Type :National
Procurement Method : Open
Procuring Entity : Ethiopian

Ethiopian Roads Administration, New Head Office Building, 5th Floor

Email:
engproc.team2@gmail.com
Lot Information

Object of Procurement  Construction Works of Gabi Kura 2 Bridge Reconstruction Project

Description  Construction

Works of Gabi Kura 2 Bridge Reconstruction Project
Lot Number  1
Clarification Request Deadline  Apr 10, 2025, 5:00:00 PM
Pre-Bid Conference Schedule  Not Applicable
Site Visit Schedule  Not Applicable
Bid Submission Deadline  Apr 29, 2025, 10:00:00 AM
Bid Opening Schedule  Apr 29, 2025, 10:30:00 AM
Governing Laws  The Federal Republic of Ethiopia
Eligibility Requirements
Financial Qualification
Factor  Criteria
Grade of Contractors for Local Bidders 
RC - 6 or GC -6 or BC -5

Average Annual Turnover 
The average annual turnover calculated as total certified payments received for contracts in progress or completed within the last years must exceed times the amount of the financial proposal of the Bid.
General experience 
Two (2) years firm experience under construction contracts in the role of Contractor, Joint Venture partner or sub-contractor.
Equipment for the implementation of the contract 
Dump Truck (12-16 m3)
Motor Grader (145 - 160 HP)
Wheel Loader (2.0 - 2.5M3)
Water Truck (13000 - 15000 Lits)
Roller, Vibrator, 2 drums (8 - 10 Ton)
Excavator, crawler Type (1.0 - 1.5 M3)
Concrete Vibrator (4 HP
Concrete Mixer, trailer mounted (500 Lit)

📜Note:-

1) A successful bidder will also be required to provide the above equipment, as required:

2) The above minimum number of equipment is indicated only; the Contractor shall provide the required number of equipment as per the requirement of the work load subject to the approval of the Engineer.

3) If the bidder owns this equipment, it shall submit evidence that shown the ownership of the equipment;
Bidders shall provide formal lease agreement for the aforementioned equipments with the required documentary evidence and confirmation letter from the lease company / owner that the equipment are provided to the bidder for the intended project for the entire project duration.

Average Annual Turnover 
For Local bidders (individual firms or Joint Venture):

Peak annual construction turnover of ETB 40 Million calculated as total certified payments received for contracts in progress or completed within the last Five (5) years.

The Ethiopian Roads Administration reserves the right to accept or reject any or all bids.

@etconp
👍10❤1
👉TENDER

🚧Construction Works of Ebinat Bridge Reconstruction
The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00)

Package Information

Invitation Date  Mar 14, 2025
Procurement Reference No  ERA-NCB-W-0118-2017-BID
Procurement Category  Works
Market Type  National
Procurement Method  Open
Procurement Classification 
Code  Title
30000000  Structures and Building and Construction and Manufacturing Components and Supplies
Procuring Entity  Ethiopian Roads Administration
Lot Information

Object of Procurement  Construction Works of Ebinat Bridge Reconstruction
Description  Construction Works of Ebinat Bridge Reconstruction
Lot Number  1
Clarification Request Deadline  Apr 5, 2025, 5:00:00 PM
Pre-Bid Conference Schedule  Not Applicable

Site Visit Schedule  Not Applicable

Bid Submission Deadline  Apr 24, 2025, 2:00:00 PM
Bid Opening Schedule  Apr 24, 2025, 2:30:00 PM

Financial Resources 
The Bidder must demonstrate access to, or availability of, financial resources such as liquid assets, unencumbered real assets, lines of credit, and other financial means, other than any contractual advance payments to meet the following cash-flow requirement: 
ETB 18 Million For Local Bidders
ETB 25 Million For Foreign Bidders
Average Annual Turnover 
ETB 60 Million (Peak) for Local Bidders
ETB150 Million (Peak) for Foreign Bidders
ETB 112 Million (Peak) for JV Bidders

Grade of Contractors for Local Bidders 

GC-5 or RC-5 or BC - 5 and Above

The Ethiopian Roads Administration reserves the right to accept or reject any or all bids.

@etconp
👍9🙏1
👉NEW VACANCY

💫ENGINEERING OFFICER-I

📜JOB REQUIREMENTS

⏺Date Posted :April 20, 2025
⚡️Deadline Date :April 28, 2025

⏺Qualification: MSC/BCS degree in Mechanical Engineering, Automotive Engineering, Civil Engineering or other related fields of study from a recognize University

⏺Experience: A minimum of 2(two) year of relevant work experience as surveyor or equivalent in the insurance Company

⏺Additional qualities & abilities required: Considerable knowledge of surveying and assessment or investigation techniques
Ability to conduct risk assessment
Considerable negotiation and human relation skill
Excellent interpersonal and communication skill
Dependable and team player

⏺Required no:2/Two/

📍Place of Work: – Addis Ababa

📩HOW TO APPLY

⏺Interested and qualified applicants can submit their non-returnable application, resume and copies of testimonials in person within 7(Seven) working days from the date of this announcement to the following address:-

Ethio Life and General Insurance S.C.

HR &Facility Management Department Around Meskel Flower in front of Tulip in Hotel Homes of Millions Building 5th Floor

📞For further information; Tel: 0115571579/0115574818
Addis Ababa

@etconp
👍6❤1
👉Tension and Compression play crucial roles in its structural integrity:

💫Compression: Concrete is inherently strong in compression.

⏺This means it can withstand significant compressive forces without failing.

⏺When a load is applied to a concrete structure, the concrete primarily handles the compressive stresses.

💫Tension: Concrete, however, is weak in tension. It tends to crack and fail under tensile stresses.

⏺To counteract this, steel reinforcement (rebar) is embedded within the concrete.

⏺Steel is strong in tension, so it absorbs the tensile forces that the concrete cannot handle

@etconp
👍8❤1
👉የግንባታ ሠራተኞች ደኀንነትን በመጠበቅ የሚገኙ ትሩፋቶች

💫የኮንስትራክሽን ካምፓኒዎች የሠራተኞቻቸውን ደኀንነት የመጠበቅ ግዴታን በተግባር ሲያረጋግጡ የሚያገኟቸው ትሩፋቶች በርካታ ናቸው፤ ከእዚህ ውስጥ የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡

ፊ
ሠራተኞች ከሥራ ገበታ የሚቀሩበትን ድግግሞሽ ይቀነሳል
▪️
አንድ ሠራተኛ ሥራውን ሳያስተጓጉል በየዕለቱ በሥራው ገበታ ላይ ሊገኝ የሚችለው በአእምሮ ሆነ በተክለ ሰውነት ጤናማ ሆኖ ሲገኝ ብቻ ነው፡፡

ሠራተኛው በሥራ ቦታ ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋዎችን የሚከላከልበት የአደጋ መከላከያ መሣሪያዎች እንዲሟሉለት በማድረግ፣ ከስጋት ተጠብቆ ሊንቀሳቀስበት የሚችልበትን መንገድ በማዘጋጀት፣ ፈጣን የሕክምና አገልግሎት የሚያገኝበትን አሠራር በመዘርጋት፣ ሠራተኛው ከሥራ ገበታ የሚቀርበትን ድግግሞሽ እንዳቀንስ እና በአግባቡ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ያደርጋል፡፡

፪
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታውን ይጨምራል
▪️
አንድ ሠራተኛ ሲታመም አስፈላጊን የሕክምና ድጋፍ በፍጥነት የሚያገኝ፣ አደጋ በደረሰበት ጊዜ ሞራሉን የሚጠብቅ ካሣ የሚያገኝ ከሆነ፣ ትኩረቱ ሁሉ ወደ ሥራው ላይ ያደርጋል፡፡ ነገ አንድ አደጋ ወይም በሽታ ቢደርስብኝ ምን እሆናለሁ ከሚል ስጋት ይላቀቃል፡፡ ደህንነቱ የተጠበቀ ሠራተኛ በሥራው ላይ ከፍተኛ ትኩረት ማድረግ ሲጀምር ለኩባንያው የሚያስገኘው ኢኮኖሚያዊ ጥቅም በተመሳሳይ ይጨምራል፡፡ 

፫
ሥራውን እንዳይለቅ የሚያደርግ መተማመኛ ይፈጠራል
▪️
አንድ የኮንስትራክሽን ካምፓኒ አስፈላጊውን ክህሎት የተላበሰ ባለሙያ እንደሚፈልግ ሁሉ፣ አንድ ባለሙያም በሙያው ከሚሰጠው አገልግልት ለዘላቂ ሕይወቱ ዋስትና የሚሆነውን ገቢ፣  ጥቅማጥቅም እና የአገልግልት ክፍያ ማግኘት ቀዳሚ ምርጫው ይሆናል፡፡

በተለያየ የሥራ ዘርፍ የተሰማሩ ኤክስፐርቶች "The Scene of Happiness" በሚል ርዕስ ያቀረቡት የጥናት መረጃ እንደሚያመለክተው፣ አንድ 50 ሺህ ብር ቋሚ ደሞዝ ከሚያገኝ ሠራተኛ ይልቅ፣ በወር 1 ሺህ ብር እየተከፈለው በየዓመቱ የደሞዝ ጭማሪ የሚያገኝ ሠራተኛ የሚሰማው ደስታ ከፍተኛ ነው፡፡ የሰው ልጅ በተፈጥሮው ዘግይቶ ከሚመጣ ከፍተኛ ገቢ ይልቅ፣ ከስር ከስር ተጨማሪ ገቢን ወይም ለውጥን ማየት ይፈልጋል፡፡

በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ የተሰማሩ ሠራተኞችም በየወሩ ከሚከፈላቸው ደሞዝ ባልተናነሰ፣ በየጊዜው በሚሰጣቸው ጥቅማ ጥቅሞች፣ ቦነሶችን ጨምሮ በመጨረሻም ከሥራው ጨርሰው ሲለቁ በሚያገኙት ካሣ እና ድጎማ ላይ ትኩረት ያደርጋሉ፤ ይህን ፍላጎት የሚያሟላ ካምፓኒ ካገኙ ደግሞ የሚያጓጓ ጥቅም (ደሞዝ) የሚያስገኝ የሥራ ጥያቄ ቢቀርብላቸው እንኳ፣ ሥራቸውን ለቀው ለመሄድ ፈቃደኛ አይሆኑም፡፡  

፬
የካምፓኒውን ስም እና ዝና የጎላ ይሆናል
▪️
ከፍተኛ ስም እና ዝና ያላቸው ድርጅቶች፣ ለሠራተኞቻቸው የሚከፍሉት ደሞዝ፣ ሌሎች የተለያዩ ድርጅቶች ተመሳሳይ ሞያ ላላቸው ሠራተኞች ከሚከፍሉት ደሞዝ ብዙም ልዩነት ያለው አይደለም፡፡ እውነታው ከዚህ ወጪ ባይሆንም፣ ኩባንያዎች በባለሙያዎች ተፈላጊ እንዲሆኑ እና ዝናን እንዲላበሱ የሚያደርጋቸው ለሠራተኞቻቸው በሚሰጡት ድጎማ፣ የደህንነት ጥበቃ፣ ጉርሻ እና ካሣ ከፍተኛነት የተነሳ ነው፡፡ ሠራተኛው እነዚህን ከፍተኛ ጥቅማ ጥቅሞች የሚያገኘው ሥራውን በአግባቡ ሲወጣ እና ካምፓኒው ትርፋማ ከሆነ ብቻ መሆኑን በአግባቡ ስለሚረዳ፣ ለሥራው ያለው ጉጉት እና ተነሻሽነት ከፍተኛ ይሆናል፡፡

@etconp
👍6