Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ሚያዝያ 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🔥2👍1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ሚያዝያ 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ሚያዝያ 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🥰2
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ሚያዝያ 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏2
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  ሚያዝያ 22 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  ሚያዝያ 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  ሚያዝያ 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2🎉1
ጨረታ

አዲሰ ዘመን  ሚያዝያ 21 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍6❤1👏1
👉JOB VACANCY

⭐️Architect/Drafting

#zobel_alumunium_work_and_importer

#Addis_Ababa


🚧Bachelor's Degree in Architecture or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties and Responsibilties:

- Preparing the design for finishing buildings.
- Preparing a material list for work orders.
- Supervising site work
- Prepare 2D and 3D architectural drawings using AutoCAD, Revit, or other design software.
- Convert conceptual sketches into detailed construction documents.
- Ensure accuracy and completeness of drawings in line with design specifications and building codes.
- Conduct site visits and measurements to assist with design accuracy.
- Maintain organized digital and physical drawing archives.

⏺Quanitity Required: 3

⏺Minimum Years Of Experience: #2_years
⏺Maximum Years Of Experience: #3_years

⚡️Deadline: May 11, 2025

📩How To Apply: Submit your application and CV with supporting documents via email: zoblemall4@gmail.com

@etconp
👍5
👉JOB VACANCY

🏷OBM construction S.C ooking for qualified

- Senior Contract Administrator
- Senior Electrical Engineer
- senior Sanitary Engineer
And more

@etconp
👍6
👉በቅርቡ እውን ይሆናል

💫በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሽፋንን 75 በመቶ ያሳድጋል ተብሎ የሚጠበቀው እና ሊጠናቀቅ 1.34 ፐርሰንት ብቻ የቀረው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እየመጣ ነው🙏

@etconp
👍9👏5
👉Job Vacancy

🚧Senior Structural Engineer
🚧Highway Engineer
🚧Project Coordinator
🚧Contract Engineer
🚧Resident Engineer
🚧Assistant Resident Engineer

⭐️Application Instructions:

⏺Interested candidates should submit their CV and credentials within 14 calendar days from the publication of this vacancy announcement in This Telegram Channel

📜Applications can be submitted via:

📩Email: mtt.cae@gmail.com

📍In Person: Hard copy at MTT Consulting Architects and Engineers Plc, Head Office, Addis Ababa, PECAN Building, 8th Floor (Neighbor to Century Mall)

@etconp
❤5👍4
የውጭ ዜጎች የመሬት እና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅድ አዋጅ ለፓርላማ ተመራ

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ ውስጥ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ወይም የመሬት ባለይዞታ እንዲሆኑ የሚያስችላቸው የአዋጅ ረቂቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ። አዋጁ የተዘጋጀው “የዜጎችን የመሬት ይዞታ የማግኘትና የመጠቀም መብት በማያጣብብ መልኩ” እንደሆነ ተገልጿል።

የውጭ ዜጎች ካፒታላቸውን “በኢትዮጵያ ስራ ላይ እንዲያውሉ ለማበረታታት” የታለመ ነው የተባለለት ይህን የህግ ረቂቅ ለፓርላማ የመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ነው። ምክር ቤቱ ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 23፤ 2017 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ፤ የአዋጅ ረቂቁን ጨምሮ በስድስት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ዜጎች የመሬት እና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችላቸው ህጋዊ አሰራር እንዲዘረጋ ከተደረገባቸው ምክንያቶች አንዱ፤ ለኢትዮጵያውያን “የስራ ዕድል ለመፍጠር ትልቅ ጠቀሜታ” ያለው በመሆኑ እንደሆነ ጽህፈት ቤቱ ገልጿል። በኢትዮጵያ የሚታየውን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት እና አቅርቦት “ሚዛን ለማስጠበቅ” አዋጁ ጠቀሜታ እንደሚኖረውም ጽህፈት ቤቱ አመልክቷል።

የአዋጅ ረቂቁ የቤት ልማት እና ተደራሽነትን “ይበልጥ ለማነቃቃት” የሚያስችል መሆኑም በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መግለጫ ላይ ተጠቅሷል። ይህ የህግ ረቂቅ የተላለፈለት የተወካዮች ምክር ቤት፤ የውጭ ባለሃብቶች በሪል ስቴት ልማት ዘርፍ በስፋት እንዲሰማሩ የሚያስችል ሌላ አዋጅ ባለፈው ህዳር ወር መጨረሻ ማጽደቁ አይዘነጋም።

@etconp
👍11😢6❤1
Forwarded from Ethio Tap Tap
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
👉የሥራ ላይ ደህንነት ሕጎች አለመከበራቸው በምርታማነት ላይ ተጽዕኖ እንደሚያመጣ ተገለጸ

⏺የሥራ ላይ ደህንነት (ሴፍቲ) በተመለከተ ሁሉም ኃላፊነት እና ተጠያቂነት ያለበት ቢሆንም እንደ ሀገር የወጡ ሕግና ደንቦች በአግባቡ አለመተርጎም በምርታማነት ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ መሆኑ ተገለጸ፡፡

በየዓመቱ ሚያዝያ 23 ቀን ተከብሮ የሚውለውን ዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፤ የሥራ ላይ ደህንነትን የሚያስጠብቁ ሕጎች ያሉ ቢሆንም እንደ ሀገር ተፈጻሚነታቸው በአግባቡ ስላልታየ በምርትና ምርታማነት ላይ ከፍ ያለ ተጽዕኖ እየፈጠረ ነው፡፡
እንደ አቶ ካሳሁን ገለጻ፤ በአንዳንድ ፋብሪካዎች በተለይም ደግሞ በኮንስትራክሽን ቦታዎች ላይ አደጋዎች ይደርሳሉ። በሚገርም ሁኔታ አንዳንድ የሚደርሱት አደጋዎች ደግሞ በቀላል ወጪና ጥንቃቄ መከላከል የሚቻሉ ናቸው። ግን ደግሞ የሰው ሕይወት እየቀጠፉ ንብረት እያወደሙና በምርታማነት ላይ ከፍ ያለ ተፅዕኖን እያሳደሩ ነው።

ለሥራ ቦታ ጤናና ደህንነት መረጋገጥ ሠራተኛው አስፈላጊ የደህንነት መጠበቂያ ቁሶችን ፣በቂ የሥራ ደህንነት ሥልጠና ማቅረብ እና በሥራ ቦታዎች ላይ ሠራተኞች የሚያነሷቸውን የደህንነት ቅሬታዎች መከታተል የአሠሪዎች ግዴታ ነው ያሉት አቶ ካሳሁን፤ ሆኖም ሕግ ባለማክበር ጥቂት ወጪን ላለማውጣት ብዙ ሰዎች ለሞትና አካል ጉዳት እየተዳረጉ ምርትና ምርታማነትም በዛው ልክ እየወረደ ነው ብለዋል።

⚡️በተለይም የኮንስትራክሽን ዘርፉ ብዙ ሠራተኛ የሚያሳትፍ በዚሁ ልክ ደግሞ በማህበራት መደራጀትና የእኛ አባል የመሆን እድል የሌላቸው በመሆኑ በተለያዩ ጊዜያት ጉዳቶችን እያስተናገደ ነው ብለዋል።

የሥራ ላይ ደህንነት የማይነካው አካል የለም የሚሉት አቶ ካሳሁን፤ ሰዎች ደህንነታቸው ተጠብቆ አስፈላጊው የሥራ ላይ ደህንነት ትጥቅ ተሟልቶላቸው መሥራት ካልቻሉ እንደ ሀገር ቀውሱ ከባድ ነው። ለምሳሌ አንድ ሰው በዚህ ሥራ ላይ ተሠማርቶ ቤተሰብ እያስተዳደረ በጥንቃቄ ጉድለት ሕይወቱ አደጋ ላይ ቢወድቅ ቤተሰቡ ለችግር ይጋለጣል፣ አሠሪው በሥራው ልምድ ያለውን ባለሙያውን ያጣል፣ መንግሥትም ተጎጂ ይሆናል። ከዚህ መነሻነትም የሥራ ላይ ደህንነት ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ መሆኑን ጠቁመዋል።

ኮንፌዴሬሽኑም ይህንን ጉዳይ በትኩረት እንደሚከታተለው ገልጸው፤ ዘርፉን የሚቆጣጠረው አካል ለሠራተኞች ደህንነት ቅድሚያ ትኩረት እንዲሰጥ ሁልጊዜም እንደሚጠይቁ አመልክተዋል።

ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ 136ኛ በሀገራችን ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ ይከበራል ፤ ይህንንም ቀን “መንግሥት ለጥያቄዎቻችን አፋጣኝ መልስ ይስጥ” በሚል መሪ ቃል እናከብረዋለን ያሉት አቶ ካሳሁን፤ ይህ መሪ ቃል የተመረጠውም ለመንግሥት ያቀረብናቸው የተለያዩ ጥያቄዎች እስከ አሁን ምላሽ ባለማግኘታቸው ነው ብለዋል።

እንደ አቶ ካሳሁን ገለጻ፤ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለልን እንደ ሀገር ተግባራዊ ይደረግ ፣ ከሠራተኛው ላይ የሚቆረጠው የግብር መጠን ማሻሻያ ያስፈልገዋል የሚሉና ሌሎች ጉዳዮችን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጥያቄ መልክ አቅርበን ምላሽ ብንጠባበቅም መልስ ባለማግኘታችን ዛሬም ቀኑን እናስባለን ሲሉ አመልክተዋል።

Via አዲስ ዘመን

@etconp
👍4❤1
👉NEW VACANCY

💫Mirab Construction plc looking for the following for Road and building projects

@etconp
👍2❤1