Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 11 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 11 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏2
👉በኢትዮጵያ ሲሚንቶ የማምረት አቅምን በዓመት ወደ 20 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ማድረስ መቻሉን ተገለጸ።

💫ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በድሬዳዋ የተገነባውን የፓዮኔር ሲሚንቶ ማስፋፊያ ፕሮጀክት መርቀዋል።

@etconp
👍5👏2❤1
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

🏷ፎርማን(ግንባታ ፣ማጠናቀቂያ ፣ስካፎልዲንግ ፣መዋቅራዊ ፣ኮንክሪት)

💫ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ዲፕሎማ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣ ጀነራል ፎርማን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

📜ዋና ኃላፊነቶች፡

- በህንፃው ሂደት ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ደረጃዎች ሂደቶች መከታተል። የተለያዩ ቡድኖችን ማስተባበር, ስራዎችን መመደብ እና ችግሮችን መፍታት።
- ተዛማጅ የደህንነት ደንቦችን ማክበር እና ማስከበር።
- የግንባታ መርሃ ግብሮችን መፍጠር እና ማቆየት።
- ቡድኑን መቆጣጠር።

⏺Quanitity Required: 10

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years

⚡️Deadline: May 29, 2025

📩How To Apply: አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት ከታች ባለው የ ቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ👇

t.me/Heranye

@etconp
👍6❤4🙏4
👉Job Vacancy

🏷Entheos Construction

⚡️May 21, 2025 - May 29, 2025

💫1. OFFICE ENGINEER

📜JOB REQUIREMENTS

❇️EDUCATION: B.Sc in civil engineering or CoTM
⏺TOTAL EXPERIENCE: 6 years & above experience
⏺SPECIFIC EXPERIENCE: 4 Years & above Experience in the same Position on Building
⏺MANPOWER REQUIREMENT: 3
⏺Place of Work: Project And Head Office

💫2. LEVEL MAN

⏺EDUCATION: Advanced Diploma (level II) in surveying Technology
⏺TOTAL EXPERIENCE: 5 years & above Experience
⏺SPECIFIC EXPERIENCE: 3 Years & above Experience in the Same Position on Building
⏺MANPOWER REQUIREMENT: 2
⏺Place of Work: Project

📩HOW TO APPLY

⏺Interested applicants are required to submit their CVs and supporting documents in person at the company office within 7 calendar days of this
announcement.

🏷Submissions may also be made via the provided email
Email:Entheosconstruction@gmail.com

📍Address:- Addis Ababa, near to CMC Michael, MH Business Center 3rd Floor, Office number 306

📞Phone:+251116679096

@etconp
👍12
👉Job Vacancy

🎲TNT Construction & Trading

💫PROJECT MANAGER

⚡️May 18, 2025 - May 30, 2025

📜JOB REQUIREMENTS

⏺Qualification: B.Sc. Degree in Civil Engineering/Construction Technology Management
⏺Experience:12 years & above year work experience out of which at least 8 years on the specified position
experience in Construction Companies is mandatory.
⏺No: 05
📍Place of work: Project

🌟HOW TO APPLY

⏺N.B:-It is mandatory for every applicant to summarize his/her work experience using the table below & send us with his/her documents.

S. NO
Name of organization or company you worked in
Job or
Position held
Your duration on the
position From——-to

❇️Interested qualified applicants are advised to apply in person by attaching their non-returnable application and CV with all credentials in 10(Ten) Working days from the date of this announcement; (On Saturdays, our office is open before noon only).

📍Address: Addis Ababa around Ayat Square on the way to Tafo next to Birhan International Bank, TNT Construction & Trading 2 floor, HRD &
Administration Department.

📞Telephone No.0116 39 14 58

📩Email: vacancy@tnt-constructions.com Or tnthrm@gmail.com

@etconp
👍9❤1
👉New Vacancy

💫GENERAL MAINTENANCE WORKR

🚧St. Gabriel General Hospital PLC

⚡️May 11, 2025 - June 7, 2025

📜JOB REQUIREMENT

⏺Minimum Qualification: Diploma Level IV or above in Construction Technology, or in a related field of study
Relevant minimum work
⏺Experience: 2 Years and above relevant work experience
Other requirements: Good discipline, Eager to work and learn, Loyalty, trustworthy and positive thinker.

⏺Quantity: 3

⏺Place of Work:-Addis Ababa

📩HOW TO APPLY

⏺Place of Registration: Addis Ababa Around 22/Hayahulet cooperation, commitment/in front of Awraris Hotel.

⏺Date for Registration: Starting from the day it appeared in the notice board up to 20 consecutive working
Registration:-Interested applicants, who fulfill the minimum requirements, can bring the non-returnable application with Cv and copies of relevant documents from
Monday May 12 Up to Friday June 06, 2025 in person, or through this -mail:-stgabrielhr1@gmail.com Please mention the title of the position you applied for on the subject line of your email.

📞For additional questions or inquiry please call Tel. No. 0116187345 or 8819

@etconp
👍2👏2
👉እንደ Airports Council International መረጃ ከሆነ፦ በ2024 ዓ.ም ብቻ በመላው አለም 9.5 ቢሊዮን መንገደኞች በአየር ትራንስፖርት ከቦታ ወደ ቦታ መጓጓዛቸውን ይጠቁማል። ይህ መጠን ከ2021 ከነበረው በ5 ቢሊየን ጭማሪ አሳይቷል።

በአለማችን ከሚገኙ ግዙፍ ኤርፖርቶች መካከል በአመት ብዙ መንገደኞችን በማስተናገድ ቀዳሚ የሆነው የአትላንት ኤርፖርት ነው። ይህ ኤርፖርት በ2024 ብቻ 108 ሚሊዮን መንገደኞች ተቀብሎ አስተናግዷል።

ላለፉት 25 አመታት ብዙ መንገደኞችን በማስተናገድ ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሚገኘው እላንታ ኤርፖርት the most busiest airport in the world በሚል ይጠቀሳል።

በሁለተኛነት የሚገኘውና በአመት 92 ሚሊዮን መንገደኞችን ያስተናገደው ዱባይ ኤርፖርት በአውሮፓ፣ መካከለኛው ምስራቅና በእስያ አህጉር መካከል መገኘቱ ተፈላጊነቱን እንዲጨምር አድርጓታል።

በመቀጠል፦ ዳላስ (88 ሚ)፣ ቶኪዮ (86 ሚ) እና ለንደን (84 ሚ) ተከታይ ሲሆኑ ዴንቨር (83 ሚ) ፣ ኢስታንቡል (80 ሚ)፣ ቺካጎ (80 ሚ) ኒውዴይሊ (78ሚ) እና ሻንጋይ (77 ሚ) እስከ 10ኛ ደረጃን ይዘዋል።

እነዚህ እስከ 10ኛ ደረጃን የያዙ ኤርፖርቶች በአንድነት በ2024 ያስተናገዱት የመንገደኞች ብዛት 855 ሚሊዮን የሚደርስ ሲሆን፣ ይህ መጠን ዘጠኝ ከመቶ የሚሆነውን የአለማችንን መንገደኞች መጠን ይይዛል።

እ.ኤ.አ ከ2019 እስከ 2024 ዓ.ም ባሉት አመታት ኒውዴይሊ 28ኛ ደረጃ ወደ 7ኛ ደረጃ ሊሠጣ ችሏል። በ2024 ኒውዴይሊ 78 ሚሊዮን መንገደኞችን ተቀብሏል።

የአዲስ አበባ ኤርፖርት መንገደኞች የመቀበል አቅሙ 22 ሚሊዮን የሚደርስ ሲሆን፣ በደብረዘይት የሚገነባው ኤርፖርት ወደ ሥራ ሲገባ  60 ሚሊዮን መንገኞች የመቀበል አቅም ይኖረዋል።

@etconp
👍8❤1
👉Internal/External Vacancy announcement from Ethio Djibouti Railway Share Company

📩Click here to apply👇

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdBCLaeDaqz3uPmeW6a8EKlQbwDHCSwchrbo_zNCULn59f-Tw/viewform

@etconp
👍2❤1
👉JOB VACANCY

💫SENIOR QUALITY ASSURANCE ENGINEER

🚧Century Addis Construction PLC

⚡️Deadline Date:May 26, 2025

📜JOB REQUIREMENTS

⏺Educational qualification: MSc/B.SC in Civil Engineering, or related fields
⏺Work Experience and require Skills: 6/8 years relevant experience
⏺Required Number:1
📍Place of Work: Addis Ababa

📩HOW TO APPLY
NB: – Interested and qualified applicants who meet the above requirements are invited to submit their copies of testimonials with update CV and work Experience within 7 working days in persons or by Email info@centuryaddiscon.com.et
📍Address: – Bole on Atlas Road Above 2000 Habesha Restaurant or Near Aya or Mado Hotel at Century Executive Tower 17th Floor office Human
Resources Development and Management Department
For More information: – Any question please contact us at 0116 67 76 02/0116683516

@etconp
👍6
⭐️Kablalo Construction P.L.C

⚡️Deadline Date:May 30, 2025

🚧1. ላቦራቶሪ ባለሙያ (LABORATORY TECHNICIAN)

⏺ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ: በኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በሰርተፊኬት የተመረቀ/ች ሆኖ በሙያው 4 ዓመት የሥራ ልምድ በመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ላይ የሠራ/ች
⏺የሥራ ቦታ፡ ፕሮጀክት

🚧2. ሌቭል ማን (LEVEL MAN)

⏺ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ: ዲፕሎማ በሰርቬየንግ የተመረቀ/ች ሆኖ 2 ዓመት በመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ላይ የሠራ የሠራ/ች
⏺የሥራ ቦታ፡ ፕሮጀክት

📩HOW TO APPLY

🚧ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መሥፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አሥር) የሥራ ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን በኦርጅናል የትምህርትና የሥራ ማስረጃዎች ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መሥሪያ
ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

📍አድራሻ፡ ገርጂ ዩኒቨርሲቲ በር ፊትለፊት የሚገኘው ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር +251-923-21-28-64 +251-917-14-10-90

@etconp
❤4👍3
👉ማስታወቂያ

በከተማ አስተዳደሩ የተለያዩ ስፍራዎች ተገንብተው ለአገልግሎት ዝግጁ የተደረጉ ፕላዛዎችና ፓርኪንጎች ውስጥ የሚገኙ የንግድ ሱቆችንና መጋዘኖችን  ለተጠቃሚ በጨረታ ለማስተላለፍ ከ04/09/2017 ዓ.ም - 25/09/2017 ዓ.ም ድረስ ሰነድ መሸጥ መጀመሩ ይታወቃል:-

በዚህም መሰረት ለመከራየት ፍላጎቱ ያላችሁ ተጫራቾች በዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ  ፣ በቤቶች ልማት እና አስተዳደር  ቢሮ  እንዲሁም በሁሉም ክፍለከተሞች ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤቶች ሰነድ እየተሸጠ ይገኛል።

በመሆኑ የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ሰነድ መሸጫ ቦታ ባምቢስ በሚገኘው የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ህንፃ  5ኛ ፎቅ በስተቀኝ በኩል ቢሮ አይሲቲ ክፍል ሲሆን የዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ሰነድ መሸጫ ቦታ ስድስት ኪሎ ኦሮሚያ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የቢሮው ህንፃ 11ኛ ፎቅ በአካል ቀርባችሁ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።

🏢 የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

@etconp
👍4❤1
👉ማስታወቂያ

💫 የ40/60 ንግድ ቤቶች ጨረታ መራዘሙን ስለማሳወቅ
፦

@etconp
❤2👍2
👉የቤቶች የግንባታ ዋጋ ግምት ሠንጠረዥ (በየሩብ ዓመቱ ሊሻሻል ይችላል)

🚧በአ.አ. የቤቶች ልማት ዋጋ ግምት መሰረትም G+9 - G+21 ያሉ ቤቶች 35,000 ብር በካሬ ይገመታል።

⏺ይህም የመሬት ዋጋ ወይም የሊዝ ዋጋ ን አይጨምርም::

💫በዚህም ግምት በባለ 1 መኝታ 72 ካሬ ታስቦ  2.5 ሚሊዬን ብር ይሆናል ማለት ነው::

@etconp
👍6❤2
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

🚧በ ሲቪል፣ስትራክቸር፣ኮተም ...

📜ማሳሰቢያ፡-

💫አመልካቾ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኩለም ቪቴ ! የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማያያዝ የሚወዳደሩበትን ያሥራ መደብ

ተ/ቁ እና የመደቡን መጠሪያ በግልፅ በመጥቀስ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር (ሰራተኛ አስተዳደር ቡድን 2) ፖስታ ላጥን ቁጥር 1770 አ.አ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የስልክ ቁጥር +251-115-507365 በመጠቀም ከትትል ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

ግንቦት 14/2017 ዓ.ም የወጣ

@etconp
👍7🙏2