👉እንደ Airports Council International መረጃ ከሆነ፦ በ2024 ዓ.ም ብቻ በመላው አለም 9.5 ቢሊዮን መንገደኞች በአየር ትራንስፖርት ከቦታ ወደ ቦታ መጓጓዛቸውን ይጠቁማል። ይህ መጠን ከ2021 ከነበረው በ5 ቢሊየን ጭማሪ አሳይቷል።
በአለማችን ከሚገኙ ግዙፍ ኤርፖርቶች መካከል በአመት ብዙ መንገደኞችን በማስተናገድ ቀዳሚ የሆነው የአትላንት ኤርፖርት ነው። ይህ ኤርፖርት በ2024 ብቻ 108 ሚሊዮን መንገደኞች ተቀብሎ አስተናግዷል።
ላለፉት 25 አመታት ብዙ መንገደኞችን በማስተናገድ ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሚገኘው እላንታ ኤርፖርት the most busiest airport in the world በሚል ይጠቀሳል።
በሁለተኛነት የሚገኘውና በአመት 92 ሚሊዮን መንገደኞችን ያስተናገደው ዱባይ ኤርፖርት በአውሮፓ፣ መካከለኛው ምስራቅና በእስያ አህጉር መካከል መገኘቱ ተፈላጊነቱን እንዲጨምር አድርጓታል።
በመቀጠል፦ ዳላስ (88 ሚ)፣ ቶኪዮ (86 ሚ) እና ለንደን (84 ሚ) ተከታይ ሲሆኑ ዴንቨር (83 ሚ) ፣ ኢስታንቡል (80 ሚ)፣ ቺካጎ (80 ሚ) ኒውዴይሊ (78ሚ) እና ሻንጋይ (77 ሚ) እስከ 10ኛ ደረጃን ይዘዋል።
እነዚህ እስከ 10ኛ ደረጃን የያዙ ኤርፖርቶች በአንድነት በ2024 ያስተናገዱት የመንገደኞች ብዛት 855 ሚሊዮን የሚደርስ ሲሆን፣ ይህ መጠን ዘጠኝ ከመቶ የሚሆነውን የአለማችንን መንገደኞች መጠን ይይዛል።
እ.ኤ.አ ከ2019 እስከ 2024 ዓ.ም ባሉት አመታት ኒውዴይሊ 28ኛ ደረጃ ወደ 7ኛ ደረጃ ሊሠጣ ችሏል። በ2024 ኒውዴይሊ 78 ሚሊዮን መንገደኞችን ተቀብሏል።
የአዲስ አበባ ኤርፖርት መንገደኞች የመቀበል አቅሙ 22 ሚሊዮን የሚደርስ ሲሆን፣ በደብረዘይት የሚገነባው ኤርፖርት ወደ ሥራ ሲገባ 60 ሚሊዮን መንገኞች የመቀበል አቅም ይኖረዋል።
@etconp

👍8❤1
👉Internal/External Vacancy announcement from Ethio Djibouti Railway Share Company
📩Click here to apply👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdBCLaeDaqz3uPmeW6a8EKlQbwDHCSwchrbo_zNCULn59f-Tw/viewform

👍2❤1
👉JOB VACANCY
💫SENIOR QUALITY ASSURANCE ENGINEER
🚧Century Addis Construction PLC
⚡️Deadline Date:May 26, 2025
📜JOB REQUIREMENTS
⏺Educational qualification: MSc/B.SC in Civil Engineering, or related fields
⏺Work Experience and require Skills: 6/8 years relevant experience
⏺Required Number:1
📍Place of Work: Addis Ababa
📩HOW TO APPLY
NB: – Interested and qualified applicants who meet the above requirements are invited to submit their copies of testimonials with update CV and work Experience within 7 working days in persons or by Email info@centuryaddiscon.com.et
📍Address: – Bole on Atlas Road Above 2000 Habesha Restaurant or Near Aya or Mado Hotel at Century Executive Tower 17th Floor office Human
Resources Development and Management Department
For More information: – Any question please contact us at 0116 67 76 02/0116683516

👍6
⭐️Kablalo Construction P.L.C
⚡️Deadline Date:May 30, 2025
🚧1. ላቦራቶሪ ባለሙያ (LABORATORY TECHNICIAN)
⏺ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ: በኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በሰርተፊኬት የተመረቀ/ች ሆኖ በሙያው 4 ዓመት የሥራ ልምድ በመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ላይ የሠራ/ች
⏺የሥራ ቦታ፡ ፕሮጀክት
🚧2. ሌቭል ማን (LEVEL MAN)
⏺ተፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ: ዲፕሎማ በሰርቬየንግ የተመረቀ/ች ሆኖ 2 ዓመት በመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ላይ የሠራ የሠራ/ች
⏺የሥራ ቦታ፡ ፕሮጀክት
📩HOW TO APPLY
🚧ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መሥፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አሥር) የሥራ ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን በኦርጅናል የትምህርትና የሥራ ማስረጃዎች ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መሥሪያ
ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
📍አድራሻ፡ ገርጂ ዩኒቨርሲቲ በር ፊትለፊት የሚገኘው ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር +251-923-21-28-64 +251-917-14-10-90

❤4👍3
👉ማስታወቂያ
በከተማ አስተዳደሩ የተለያዩ ስፍራዎች ተገንብተው ለአገልግሎት ዝግጁ የተደረጉ ፕላዛዎችና ፓርኪንጎች ውስጥ የሚገኙ የንግድ ሱቆችንና መጋዘኖችን ለተጠቃሚ በጨረታ ለማስተላለፍ ከ04/09/2017 ዓ.ም - 25/09/2017 ዓ.ም ድረስ ሰነድ መሸጥ መጀመሩ ይታወቃል:-
በዚህም መሰረት ለመከራየት ፍላጎቱ ያላችሁ ተጫራቾች በዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ፣ በቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ እንዲሁም በሁሉም ክፍለከተሞች ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤቶች ሰነድ እየተሸጠ ይገኛል።
በመሆኑ የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ሰነድ መሸጫ ቦታ ባምቢስ በሚገኘው የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በስተቀኝ በኩል ቢሮ አይሲቲ ክፍል ሲሆን የዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ሰነድ መሸጫ ቦታ ስድስት ኪሎ ኦሮሚያ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የቢሮው ህንፃ 11ኛ ፎቅ በአካል ቀርባችሁ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።
🏢 የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

👍4❤1
👉የቤቶች የግንባታ ዋጋ ግምት ሠንጠረዥ (በየሩብ ዓመቱ ሊሻሻል ይችላል)
🚧በአ.አ. የቤቶች ልማት ዋጋ ግምት መሰረትም G+9 - G+21 ያሉ ቤቶች 35,000 ብር በካሬ ይገመታል።
⏺ይህም የመሬት ዋጋ ወይም የሊዝ ዋጋ ን አይጨምርም::
💫በዚህም ግምት በባለ 1 መኝታ 72 ካሬ ታስቦ 2.5 ሚሊዬን ብር ይሆናል ማለት ነው::

👍6❤2
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ
🚧በ ሲቪል፣ስትራክቸር፣ኮተም ...
📜ማሳሰቢያ፡-
💫አመልካቾ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኩለም ቪቴ ! የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማያያዝ የሚወዳደሩበትን ያሥራ መደብ
ተ/ቁ እና የመደቡን መጠሪያ በግልፅ በመጥቀስ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር (ሰራተኛ አስተዳደር ቡድን 2) ፖስታ ላጥን ቁጥር 1770 አ.አ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የስልክ ቁጥር +251-115-507365 በመጠቀም ከትትል ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር
ግንቦት 14/2017 ዓ.ም የወጣ

👍7🙏2
👉Vacancy announcement
🏷Tsemex Global Enterprise
🌟Civil Or COTM
🌟Store Keeper
💫Published on Reporter Ginbot 13,2017 EC

👍6❤4
ለመምህራን ቅድሚያ ይሰጣል የተባለዉ የ120 ቢሊዮን ብር የቤት ብድር ተፈረመ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 41 ሺህ የመንግስት ሰራተኞችን የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚያደርግ የ25/75 ቤቶች ልማት ፕሮጀክት በጋራ ለማልማት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ይህ ስምምነት በተለይም ለመምህራን ቅድሚያ እንደሚሰጥ ተገልጿል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ቅድስት ወልደ ጊዮርጊስ እንደገለጹት፤ ስምምነቱ ቤት የሌላቸውን የመንግስት ሰራተኞችን ችግር ለመቅረፍ ያለመ ነው ተብሏል።
የመንግስት ሰራተኞች 25 በመቶ የቤቱን ዋጋ እንዲቆጥቡ የሚጠበቅ ሲሆን፤ ቀሪው 75 በመቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብድር እንደሚሸፈን ተጠቁሟል።
የብድሩ ጊዜ ለ20 ዓመታት የሚከፈል ሲሆን፣ በከተማዋ የሚገኙ 41 ሺህ የመንግስት ሰራተኞችን ተጠቃሚ ያደርጋል። ከፕሮጀክቱ የአዲስ አበባ መምህራን ቅድሚያ ተጠቃሚ እንደሚሆኑም ወይዘሮ ቅድስት አክለዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንደተናገሩት ባንኩ ለዚህ ፕሮጀክት 120 ቢሊዮን ብር ብድር ለማቅረብ አቅዷል። የብድሩ ወለድ 14 በመቶ ሲሆን፤ ለ20 ዓመት የሚከፈል መሆኑን አስረድተዋል።
ፕሮጀክቱ ለሦስት ዓመታት የግንባታ ጊዜና አንድ ዓመት ደግሞ የብድር መክፈያ የእፎይታ ጊዜ የተሰጠው መሆኑም ተጠቁሟል።
Via Capital Ethiopia

👍9
👉የወረቀት አብስትራክት ጥሪ
💫Call for Abstracts – ICES22 Panel on Architectural Heritage
📍 Hawassa University | Sept 29–Oct 3, 2025
⏺We're inviting scholars, professionals, and students to submit abstracts for our panel on Architectural Heritage in Ethiopia and beyond.
⏺Let’s talk about how to protect historic buildings, use new technologies, and involve communities in preserving our shared past.
🛕 Architectural Heritage | Conservation | Adaptive Reuse
Deadline: May 31, 2025
📩Submit your abstract👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeTfr1OkXxH-rkv98LoCkAOXllk9n-4h0ofJBOtrv22joakZQ/viewform

❤7👍3
👉JOB VACANCY
💫Graphic & Motion Designer
#drongo_technology_plc
#Addis_Ababa
⭐️Bachelor's Degree in Architecture, Graphic Design and Visual Arts or in a related field of study with relevant work experience
📜Duties & Responsibilities:
- Collaborate with the marketing and creative teams to develop design concepts that align with our brand identity and marketing objectives
- Create visually compelling designs for various digital and print media, including social media posts, email campaigns, brochures, and other marketing collateral
- Develop and maintain design guidelines and templates to ensure consistency across all materials
- Manage multiple design projects simultaneously and deliver high-quality work on tight deadlines
- Stay up-to-date with industry trends and technologies and incorporate them into your designs
Required Skills:
- Proficient in Adobe Creative Suite (Photoshop, Illustrator, Premiere Pro, After Effects, etc.) and other design software
⏺Quanitity Required: 1
⏺Minimum Years Of Experience: #1_years
⏺Maximum Years Of Experience: #2_years
⚡️Deadline: June 24, 2025
📩How To Apply: Submit your CV, Portfolio and application letter via email: anwar@drongo.vip

👍5❤3🙏2
DWG Fast View @etconp.apk
41.8 MB
👉የ AUTOCAD ፋይል በ ሞባይል ስልክዎ እና ታብሌትዎ ለመክፈት የሚያገለግልዎ ኣንድሮይድ ኣፕልኬሽን
💫DWG FastView is a mobile app that allows you to view, edit, and create DWG files, which are the standard format for CAD (Computer-Aided Design) drawings. The app is free to download and use, and it does not require registration.
🚧Here are some of the key features of DWG FastView:
* View 2D and 3D CAD drawings
* Edit CAD drawings, including moving, copying, rotating, and scaling objects
* Create new CAD drawings
* Measure objects in CAD drawings
* Add dimensions and text to CAD drawings
* Export CAD drawings to PDF, BMP, JPG, and PNG formats
* Share CAD drawings with others
⏺Summary:this you can open or view autocad file

🙏4👍2❤1
👉JOB VACANCY
🏷COTM /Management/ Economics ተመሳሳይ ትምህርት የተመረቀች
⏺መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
❇️የሥራ ልምድ ዜሮ አመት ወይም ከአንድ አመት ያልበለጠ ያላት።
⏺ፆታ:-ሴት
⏺ብዛት አንድ
📍አዲስ አበባ : መካኒሳ አካባቢ ነዋሪ የሆነች ወይም ለትራንስፖርት የሚመቻት
💫ኮንትራት ቅጥር መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
📩በ ውስጥ መስመር unlockconsultancy@gmail.com CV ትላክልን!

👍4👏2❤1
👉JOB VACANCY
💫ENGINEERING OFFICER-I
Ethio Life and General Insurance S.C
⚡️May 25, 2025 - June 3, 2025
JOB OVERVIEW
⏺Salary Offer : Negotiable
⏺Experience Level : Junior
Total Years Experience
📜JOB REQUIREMENTS
⏺Qualification: BSC/MSC degree in Mechanical Engineering, Auto motive engineering, Civil Engineering or any other related fields of study
from recognize University
⏺Experience: A minimum of two /2/years relevant work experience as surveyor or equivalent in the insurance company
⏺Required No: two /2/
🏷The following additional qualities & abilities required: –
⏺Considerable knowledge of insurance business Through knowledge of the principles of purchasing and supplies management
⏺Knowledge of transport and warehouse management
Ability to direct and coordinate diverse tasks Assist, planning underwriting and branch operation activity Conduct spread post risk survey Considerable knowledge of surveying and assessment /investigation techniques
Good interpersonal and
⏺Communication Skill
Dependable and team player
Salary and Benefits: As per the company Salary Scale and Benefits package
📍Place of Work: – Addis Ababa
📩HOW TO APPLY
⏺Interested & qualified applicants can submit their non-returnable application, resume & copies of testimonials in person within 7 (Seven) working days from the date of this announcement to:
⏺Ethio Life and General Insurance S.C.
⏺HR &Facility Management Department
📍Around Meskel Flower in front of Tulip in Hotel Homes of Millions Building 5 Floor
Tel: 0115571579/0115574818

❤4👍4