Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
Urgent Vacancy @etconp .Docx
359.4 KB
👉URGENT VACANCY

⏺Project Manager
⏺Construction Engineer
⏺Office Engineer
⏺General Forman

📍Addis Abeba (Mexico & Bole Sites)

⚡️Deadline: June 15th 2025

📩How To Apply: By Email: -yeshicol10@gmail.com

🎲Telegram: @focusonyourdestiny

🏷In person: Bole, next to Moenco

📞For More information you can contact Tel:- 0910581075

🚧Open The Above PDF For Detail Info

@etconp
🙏5👍3❤1
👉11.88 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው በቶንግሊንግ ያንግቴዝ ወንዝ ላይ የተገነባው የመኪና እና የባቡር መንገድ የክብደት ሙከራ እየተደረገለት ነው።

🚧ከ 9 ሺህ ቶን በላይ ክብደት መሸከም እንዲችል ተደርጎ በተገነባው በዚህ ሁለገብ ድልድይ ላይ 214 ከባባድ ካሚዮኖች ቆመውበት ይታያሉ።

@etconp
❤9🔥2
👉ግንቦት 27/2017 ዓ.ም የወጣ አስቸኳይ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

🌟ከላይ በተገለፁ ከፍት የሥራ መደብ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

🏷YOTEK CONSTRUCTION PLC

@etconp
❤8
👉ሕንድ የዓለም ረጅሙን የባቡር ድልድይ አስመረቀች

🚧የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የዓለማችንን ረጅሙን የባቡር ድልድይ መርቀው ከፍተዋል።

359 ሜትር የሚረዝመው እና በችናብ ወንዝ ላይ የተገነባው ይሕ ግዙፍ ድልድይ የካሽሚር ግዛትን ከተቀረው የሕንድ ክፍል በባቡር የሚያገናኝ ነው ተብሎለታል። የድልድዩ ርዝመት ከፈረንሳዩ ኤፍል ታዎር በ35 ሜትር የሚበልጥ እንደሆንም ተገልጿል።

ለግንባታው 5.1 ቢሊየን ዶላር የወጣበት ይሕ ፕሮጀክት አጠቃላይ የባቡር መስመሩ 272 ኪ.ሜ የሚረዝም ነው።

በተራራማው የካሽሚር ግዛቶች ውስጥ ያለው አስቸጋሪ የመሬት አቀማመጥ ለትራንስፖርት አገልግሎት የማይመች እና አስቸጋሪ ቢሆንም ሕንድ የሰራችው ይሕ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ድልድይ እና የባቡር መስመር በአካባቢው ያለውን የትራንስፖርት ችግር የሚፈታ ነው ሲል የዘገበው ኢንዲፔንዳንት ነው።

@etconp
❤4👍4
👉Common mistakes of concrete

💫1. Misproportions of the Mix
The mistake:

⏺One of the most essential components of concrete work is achieving the right mix ratio.

⏺A standard mix of concrete is made up of cement, sand (fine aggregate), and gravel (coarse aggregate), along with water.

⏺If the ratios are incorrect, the concrete can become too weak or too brittle.

🏷for example, too much water can enhance workability but compromise the strength of the ultimate product.

⏺Too little water can make the mix unworkable and lead to incomplete hydration with a resultant low development of strength.

🚧How to avoid:

⏺Use a reliable mix design appropriate to your specific project needs. For residential building work in general, a mix ratio of 1:2:3 (cement:sand:gravel) with a water-cement ratio of 0.4–0.6 is standard.

⏺Weigh rather than measure by volume, especially in large or major projects.

⏺Consult engineers or use standard mix designs from trusted sources such as the American Concrete Institute (ACI).

@etconp
❤10👍5👏1
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫ሲቪል ወይ ኮተም

🏷ቦንጋ ዩኒቨርስቲ

@etconp
❤9
👉ደረጃውን የጠበቀ አሸዋ በቅናሽ ዋጋ ማግኘት ይፈልጋሉ?

📍አዲስ አበባ ውስጥ አሸዋ ከፈለጉ ደውለው ያናግሩን

☎️ +251922452989

@etconp
🙏6❤4
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫የቧንቧ ሰራተኛ

🚧በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ወይም ደረጃ 3 በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

📜ዋና ኃላፊነቶች፡

- በጣም ጥሩው እጩ የውሃ አቅርቦት፣ የፍሳሽ ማስወገጃ እና የንፅህና አጠባበቅ ስርዓቶች፣ ንድፎችን የማንበብ እና የደህንነት ደንቦችን የመከተል ችሎታ ሊኖረው ይገባል።
- የውሃ አቅርቦት መስመሮችን, የፍሳሽ ማስወገጃ ስርዓቶችን እና የጋዝ መስመሮችን መትከል, መጠገን እና ማቆየት
- የቧንቧ ጉዳዮችን መመርመር እና ፍሳሾችን መዝጋት እና ሌሎች ጉድለቶችን መጠገን
- ንድፎችን, ቴክኒካዊ ንድፎችን እና የግንባታ ኮዶችን ማንበብ እና መተርጎም
- እንደ ማጠቢያዎች, መጸዳጃ ቤቶች, ቧንቧዎች, የውሃ ማሞቂያዎች እና እቃዎች የመሳሰሉ መገልገያዎችን መጠገን
- ለፍሳሽ የቧንቧ መስመሮችን መፈተሽ እና ትክክለኛ ተግባራትን ማረጋገጥ
- ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ የኤሌክትሪክ ባለሙያዎችን እና የግንባታ ሰራተኞችን ጨምሮ ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር መስራት
- የደህንነት ደረጃዎችን እና የግንባታ ደንቦችን መከታተል

⏺Quanitity Required: 10

⏺Minimum Years Of Experience: #2_years

⚡️Deadline: June 14, 2025

📩How To Apply: ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት በቴሌግራም መላክ ይችላሉ👇

https://t.me/kb_betty

@etconp
👍5❤2
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

♧ ሁሉን በአንድ ቦታ ለሁሉም ቅርብ

♧ ምስክራችን ስራችን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

♧ ይደውሉልን ያማክሩን

0904040477
0994941708
❤3
👉ከአንድ ሚሊዮን በላይ ድልድይ ያላት ቻይና አሁንም "አዲስ ሪከርድ የሚሰብር ቁመታም ድልድይ ይዤ እየመጣኹ ነው" እያለችን ነው።

🚧ቻይና ውስጥ ግንባታው እየተጠናቀቀ ያለው ተንጠልጣይ ድልድይ በቁመት የሚደርስበት አይገኝም ተብሏል።

በደቡብ ምዕራብ ቻይና ግዛት ውስጥ የተገነባው የሁዋጂያንግ ግራንድ ካንየን ድልድይ ግንባታ በመልካም ሁኔታ እየተጠናቀቀ ሲሆን፣ ሠራተኞቹ አሁን ለግንባታ የዋሉ ክሬኖችን እና መሳሪያዎችን በማንሳት እንዲሁም ለጎብኚዎች የሚያገለግል ሊፍት በመትከል ላይ ናቸው።

አዲሱ ተንጠልጣይ ድልድይ ከወንዙ ወለል አንስቶ እስከ ድልድዩ ላይኛው ወለል ድረስ 625 ሜትር ከፍታ ሲኖረው፣ 2,890 ሜትር ርዝመትም አለው ተብሏል።

ድልድዩ በያዝነው ሰኔ ወር ሲጠናቀቅ የዓለማችን ረጅሙ ድልድይ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

ይህ አዲስ ድልድይ በቻይና የሚገኘውን እና 565 ሜትር የሚረዝመውን የዱጌ ድልድይ ሪከርድ ይቀበላል ማለት ነው።

@etconp
❤6