👉ሕንድ የዓለም ረጅሙን የባቡር ድልድይ አስመረቀች
🚧የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የዓለማችንን ረጅሙን የባቡር ድልድይ መርቀው ከፍተዋል።
359 ሜትር የሚረዝመው እና በችናብ ወንዝ ላይ የተገነባው ይሕ ግዙፍ ድልድይ የካሽሚር ግዛትን ከተቀረው የሕንድ ክፍል በባቡር የሚያገናኝ ነው ተብሎለታል። የድልድዩ ርዝመት ከፈረንሳዩ ኤፍል ታዎር በ35 ሜትር የሚበልጥ እንደሆንም ተገልጿል።
ለግንባታው 5.1 ቢሊየን ዶላር የወጣበት ይሕ ፕሮጀክት አጠቃላይ የባቡር መስመሩ 272 ኪ.ሜ የሚረዝም ነው።
በተራራማው የካሽሚር ግዛቶች ውስጥ ያለው አስቸጋሪ የመሬት አቀማመጥ ለትራንስፖርት አገልግሎት የማይመች እና አስቸጋሪ ቢሆንም ሕንድ የሰራችው ይሕ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ድልድይ እና የባቡር መስመር በአካባቢው ያለውን የትራንስፖርት ችግር የሚፈታ ነው ሲል የዘገበው ኢንዲፔንዳንት ነው።
@etconp

❤4👍4
👉Common mistakes of concrete
💫1. Misproportions of the Mix
The mistake:
⏺One of the most essential components of concrete work is achieving the right mix ratio.
⏺A standard mix of concrete is made up of cement, sand (fine aggregate), and gravel (coarse aggregate), along with water.
⏺If the ratios are incorrect, the concrete can become too weak or too brittle.
🏷for example, too much water can enhance workability but compromise the strength of the ultimate product.
⏺Too little water can make the mix unworkable and lead to incomplete hydration with a resultant low development of strength.
🚧How to avoid:
⏺Use a reliable mix design appropriate to your specific project needs. For residential building work in general, a mix ratio of 1:2:3 (cement:sand:gravel) with a water-cement ratio of 0.4–0.6 is standard.
⏺Weigh rather than measure by volume, especially in large or major projects.
⏺Consult engineers or use standard mix designs from trusted sources such as the American Concrete Institute (ACI).

❤10👍5👏1
🙏6❤4
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ
💫የቧንቧ ሰራተኛ
🚧በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ወይም ደረጃ 3 በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
📜ዋና ኃላፊነቶች፡
- በጣም ጥሩው እጩ የውሃ አቅርቦት፣ የፍሳሽ ማስወገጃ እና የንፅህና አጠባበቅ ስርዓቶች፣ ንድፎችን የማንበብ እና የደህንነት ደንቦችን የመከተል ችሎታ ሊኖረው ይገባል።
- የውሃ አቅርቦት መስመሮችን, የፍሳሽ ማስወገጃ ስርዓቶችን እና የጋዝ መስመሮችን መትከል, መጠገን እና ማቆየት
- የቧንቧ ጉዳዮችን መመርመር እና ፍሳሾችን መዝጋት እና ሌሎች ጉድለቶችን መጠገን
- ንድፎችን, ቴክኒካዊ ንድፎችን እና የግንባታ ኮዶችን ማንበብ እና መተርጎም
- እንደ ማጠቢያዎች, መጸዳጃ ቤቶች, ቧንቧዎች, የውሃ ማሞቂያዎች እና እቃዎች የመሳሰሉ መገልገያዎችን መጠገን
- ለፍሳሽ የቧንቧ መስመሮችን መፈተሽ እና ትክክለኛ ተግባራትን ማረጋገጥ
- ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ የኤሌክትሪክ ባለሙያዎችን እና የግንባታ ሰራተኞችን ጨምሮ ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር መስራት
- የደህንነት ደረጃዎችን እና የግንባታ ደንቦችን መከታተል
⏺Quanitity Required: 10
⏺Minimum Years Of Experience: #2_years
⚡️Deadline: June 14, 2025
📩How To Apply: ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት በቴሌግራም መላክ ይችላሉ👇
https://t.me/kb_betty

Telegram
Rediet
You can contact @kb_betty right away.
👍5❤2
👉ከአንድ ሚሊዮን በላይ ድልድይ ያላት ቻይና አሁንም "አዲስ ሪከርድ የሚሰብር ቁመታም ድልድይ ይዤ እየመጣኹ ነው" እያለችን ነው።
🚧ቻይና ውስጥ ግንባታው እየተጠናቀቀ ያለው ተንጠልጣይ ድልድይ በቁመት የሚደርስበት አይገኝም ተብሏል።
በደቡብ ምዕራብ ቻይና ግዛት ውስጥ የተገነባው የሁዋጂያንግ ግራንድ ካንየን ድልድይ ግንባታ በመልካም ሁኔታ እየተጠናቀቀ ሲሆን፣ ሠራተኞቹ አሁን ለግንባታ የዋሉ ክሬኖችን እና መሳሪያዎችን በማንሳት እንዲሁም ለጎብኚዎች የሚያገለግል ሊፍት በመትከል ላይ ናቸው።
አዲሱ ተንጠልጣይ ድልድይ ከወንዙ ወለል አንስቶ እስከ ድልድዩ ላይኛው ወለል ድረስ 625 ሜትር ከፍታ ሲኖረው፣ 2,890 ሜትር ርዝመትም አለው ተብሏል።
ድልድዩ በያዝነው ሰኔ ወር ሲጠናቀቅ የዓለማችን ረጅሙ ድልድይ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
ይህ አዲስ ድልድይ በቻይና የሚገኘውን እና 565 ሜትር የሚረዝመውን የዱጌ ድልድይ ሪከርድ ይቀበላል ማለት ነው።

❤6
👉JOB VACANCY
💫Level Man
⚡️ቀነ ገደብ: June 23, 2025
📜Job Description
⏺We are looking for an analytical surveyor to conduct land surveys and perform mathematical calculations with a high level of accuracy.
⏺Your measurements and calculations will be used for various construction and engineering projects in order to aid the decision-making and design process.
⏺To be successful as a surveyor you must be able to undertake detailed research that involves examining historical property records and maps to determine the legal boundaries of a section of land or property.
🏷Responsibilities:
· Travelling to sites, when necessary.
· Taking measurements of distances and angles on a property or section of land in order to establish legal boundaries.
· Employing specialized equipment, including distance measuring wheels, GPS, and geographic information system (GIS) devices to measure boundaries and contours.
· Performing mathematical calculations to determine and confirm surveying measurements.
· Marking and delineating boundaries and reference points on a property or section of land.
· Researching and consulting historical maps and surveys, as well as legal documents, relating to the property or section of land they are measuring.
· Analyzing data using plans, maps, charts, and software such as AutoCAD and GIS programs.
· Presenting data to clients and preparing reports detailing legal boundaries and other relevant information.
· Collaborating and working with project managers, construction crews, and government agencies, when necessary.
❇️Requirements:
· Bachelor’s degree or College Diploma in surveying, Geomatics, or a related field.
· At least 2 years of work experience
· Experience using hand surveying tools (distance measuring wheels, plumb bobs, levels) and electronic surveying tools (transit levels, GPS equipment).
· Working knowledge of software such as AutoCAD and GIS programs.
· Analytical and problem-solving skills.
· Ability to work independently and as part of a team.
· Meticulous attention to detail.
· Effective written and verbal communication skills.
📩Interested applicants should submit in person or by mail their non-returnable application with CVs & relevant documents within ten working days from the date of this announcement, on first floor of Turkana Building at Lideta sub city woreda 08 Geja Sefer to Mola Maru road just next to CBE.
📞For further information please call +251933-60-05-89/+251-11-557-62-49/53/54/57/58/62
⏹Fax: +251-11-113 20 58 89
📩Post Box 4215
🔰E-mail Address: Vacancies@elmiconstruction.com
📍Addis Ababa, Ethiopia

❤7
👉“የሙሴ ድልድይ” በቀይ ባህር ላይ ሊገነባ ነዉ
🚧ሳውዲ አረቢያ እና ግብፅ ሁለቱን ሀገራትና አህጉራት ለማገናኘት በቀይ ባህር ላይ በአህጉሪቱ በርዝመቱ ቀዳሚ የሆነና 4 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ገንዘብ የሚፈጅ "የሙሴ ድልድይ” ለመገንባት ስምምነት ላይ በመድረስ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተዘግቧ ።
አፍሪካን እና እስያንን በቀይ ባህር ለማገናኘት ይችላል የተባለዉና ለግንባታዉ የ4 ቢሊየን ዶላር በጀት የተበጀተለት ይህ ድልድይ ራስ ሀሚድን በግብፅ ሲናይ ባሕረ ገብ መሬት ሻርም ኤል ሼክን ያገናኛል። ተብሏል ።
የግብፁ ህዝብ ግኑኝነት እንደገለፁት ከሆነ ለሳውዲው ንጉስ ክብር ሲባል "የንጉስ ሳልማን ቢን አብዱላዚዝ" እንዲባል ሃሳብ ቀርቦ የነበር ቢሆንም ከቀይ ባህር ሃይማኖታዊ ታሪክ በመነሳት ህዝቡ ባቀረበዉ ጥያቄ ስያሜው “የሙሴ ድልድይ” እንዲባል ተወስኗል ስያሜዉም ሙሴ ቀይ ባህርን የከፈለበትን ታሪክ መሰረት ያደረገ ነዉ ብለዋል።

❤8🔥1
👉JOB VACANCY
💫Architect
⚡️ቀነ ገደብ: June 15, 2025
⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 2
🌟FAMA Electro mechanical & General Construction Contractor
❇️we are searching for a passionate and skilled Architect to help us bring our clients' visions to life.
-We are seeking a creative, detail-oriented, and technically proficient Architect with at least 3 years of professional experience to join our dynamic team. The ideal candidate will be responsible for all phases of architectural work, from initial concept design and development through to construction administration and project completion.
This role requires a deep understanding of both aesthetic design and the practicalities of construction. You will collaborate closely with our engineering, project management, and construction teams to ensure that designs are not only visionary but also feasible, compliant, and executed to the highest standards. If you are an adaptive problem-solver who thrives in a fast-paced environment and is passionate about creating impactful spaces, we encourage you to apply.
🚧Key Responsibilities
· Design & Development:
o Develop and prepare architectural designs and concepts for a variety of projects.
o Create detailed drawings, specifications, and construction documents using industry-standard software (AutoCAD, Revit, etc.).
o Produce high-quality 3D models, renderings, and visualizations to communicate design intent to clients and stakeholders.
· Project Coordination & Collaboration:
o Collaborate with multi-disciplinary teams, including civil, structural, electrical, and mechanical engineers, to develop integrated and coordinated project designs.
o Ensure designs comply with all building codes, zoning laws, safety regulations, and other relevant legal standards.
o Review and coordinate contractor submittals, shop drawings, and material samples to ensure they align with design specifications.
· Project Administration & Site Supervision:
o Participate in project meetings with clients, contractors, and consultants.
o Conduct regular site visits to monitor construction progress, ensure adherence to design plans, and resolve any on-site issues or discrepancies.
o Manage project timelines and deliverables for the architectural scope of work, ensuring deadlines are met.
· Creativity & Innovation:
o Stay updated on the latest architectural trends, materials, and construction technologies.
o Contribute innovative and sustainable design solutions that enhance project value and efficiency.
📍Required Qualifications & Experience
· Education: Bachelor’s degree in Architecture from a recognized university.
· Experience: A minimum of 3 years of post-graduation professional experience in an architectural design or construction environment.
· Portfolio: A strong and diverse portfolio showcasing a range of completed or in-progress projects is mandatory. Please provide a link or a PDF copy with your application.
· Software Proficiency: Expert-level proficiency in the following software is essential:
o CAD/BIM: AutoCAD and Revit
o 3D Modeling: SketchUp, 3ds Max, or similar
o Rendering: V-Ray, Lumion, or similar
o Graphics: Adobe Creative Suite (Photoshop, InDesign, Illustrator)
What We Offer
· A competitive salary package appropriate with experience.
· The opportunity to work on high-profile, landmark projects.
· A collaborative, supportive, and professional work environment.
· Opportunities for continuous learning, professional growth, and career advancement.
· A dynamic role with a high degree of creative freedom and responsibility.
📩How to Apply
⏺Interested and qualified candidates are invited to submit their application to hr@fama.ae with the subject line: "Application for Architect Position - [Your Full Name]".

❤5👍2
👉What Is concrete cover
🚧In Reinforced Cement Concrete (RCC), concrete cover refers to the thin layer of concrete that surrounds the reinforcement bars (rebar) to:
⏺1. Protect the steel from corrosion and fire.
⏺2. Ensure proper bond between concrete and steel.
⏺3. Provide durability and load transfer.
⭐️Types of Concrete Cover:
💫Clear Cover (Nominal Cover):
⏺The distance from the outer surface of the concrete to the outermost surface of the reinforcement.
💫Effective Cover:
⏺Distance from the outer surface of concrete to the center of the main reinforcement.
@etcono

❤8
👉የሪል ስቴት ልማት ተአማኒነት እንዲኖረው ለማድረግ ያለመ ማህበር ተመሰረተ
💫ሪልስቴት ገንብቶ ማስረከብ ላይ የሚታዩ ቅሬታዎችን ለመፍታት ያለመ ማህበር መመስረቱን ሰምተናል።
የኢትዮጵያ ሪልስቴት አልሚዎች ማህበር መመስረቱን ማህበሩ ዛሬ በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል።
ማህበሩ ዘርፉ የተአማኒነት ጥያቄ በስፋት እየተነሳበት መሆኑን በመመልከት ይህንን ለመፍታት የሚያስችል አሰራር እንደሚኖረዉ ገልፆል።
የአልሚዎችን ተጠያቂነት የሚፈጠርበት እና ቅሬታዎች ወደ ፍርድ ቤት ሳያመሩ መፍታት የሚቻልበትን አግባብ ለመፍጠር ያለመ መሆኑን ተጠቅሷል።
በሪልስቴት ልማት ውስጥ የሚኖሩ አካላትን አባል በማድረግ ማህበሩ የስነ ምግባር ደንብ በመቅረፅ ሁሉም አልሚ ስርዓት ይዞ የሚሰራበት የመግባቢያ ሰነድ ላይ ይፈርማል ተብሏል።
በዚህም ማህበሩ ቦርድ የሚቋቋምለት ይሆናል ተብሏል።
በአልሚውና እና በደንበኛው መካከል የሚፈጠሩ ግጭቶች አለመግባባቶች ከተከሰቱም በመሀል በመግባት ማህበሩ የማደራደር የማግባባት ስራ የሚያከናውንበት አሰራር እንደተዘጋጀ ተገልፆል።
የተቀናጀ የሪል እስቴት ልማት እንዲመጣ የኢትዮጵያ የሪል እስቴት አልሚዎች ማህበር አላማ አድርጎ እንደሚሰራ አስታዉቋል።
የቤት ልማት ዙሪያ የግሉ ዘርፍ ተአማኒ በሆነ መልኩ ሚና እንዲጎላ ማድረግ የሚያስፈልግ እንደሆነ በመድረኩ ተነስቷል።
ማህበሩ በመጪዉ ቅዳሜ የመጀመሪያ
ጉባኤዉን እንደሚያደርግ አያይዞ ገልፆል።
ቁምነገር አየለ
ሰኔ 2 ቀን 2017 ዓ.ም

👉ማስታወቂያ
📜የ ግንባታ የፍላጎት ማሳያ ጥያቄ
⭐️ንጉስ ነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከል
📜ዝርዝሩ May 18 2025 በወጣው በካፒታል ጋዜጣ ላይ ወጥቷል።
❇️የግንባታ ፍላጎት ማቅረብያ ግዜው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመ እስከ 30 ቀናት ነው።
💫ዝርዝሩን ከተያያዘው የጋዜጣ ቅጂ ማየት ይቻላል።
Via Capital Newspaper

❤5👍1