Forwarded from Ethiopian Construction Vacancy & Tender
👉Vacancy Announcement📢
⭐️Project Manager
⏺Company: Nomad Interiors
📍Location: Addis Ababa, Ethiopia
❇️Salary: 15,000 – 25,000 ETB (Based on experience)
⚡️Deadline: Jun 27, 2025
🏢 About Us
⏺Nomad Interiors is a design and build company specializing in minimalist office and commercial spaces.
⏺We combine functionality, simplicity, and modern aesthetics to create inspiring work environments.
🔧 Role Overview
⏺We are looking for a skilled and reliable Project Manager to lead the technical side of our interior projects — from planning to execution. If you have an architecture or engineering background and a passion for quality design and construction, we’d love to hear from you.
📌 Key Responsibilities
• Prepare BOQs and material take-offs
• Review and evaluate designs from a technical and cost point of view
• Create and manage project schedules and work plans
• Oversee site work to ensure timelines, quality, and budget goals are met
• Coordinate with designers, contractors, and suppliers
• Track progress and report on project status regularly
• Manage all phases of the project — from design to handover
🎓 Requirements
• Degree in Architecture, Civil Engineering, or related field
• At least 3–5 years of experience in interior fit-outs or construction management
• Strong skills in BOQ preparation, site supervision, and scheduling
• Good knowledge of materials and finishes
• Organized, reliable, and a strong communicator
• Software skills (AutoCAD, MS Project, Excel) are a plus
💼 What We Offer
• Competitive salary: 15,000 – 25,000 ETB, based on experience
• Opportunity to grow with a creative, design-focused company
• A chance to work on meaningful, well-crafted interior projects
📩 How to Apply
Send your CV and a short cover letter to:
📧 biniam@nomad.et or biniamseifu7@gmail.com
📞 Call +251 975 575 215 for more information
📅 Deadline: June 27, 2025
@etconp

❤6👏2
👉ነፃ የየትምህርት ዕድል (ስኮላርሽፕ)
💫በአሜሪካ መንግሥት Fund የሚደረገው Hubert Hemphery fellowship program በተለያዩ የትምህርት መስኮች የ scholarship ፕሮግራም አውጥቷል።
🚧ይሄን የትምህርት እድል ብትሞክሩት እንመክራለን።
⚡️NB:- ይህ scholarship የደረሳቸው ሰዎች ለቤተሰባቸው አባላት መኖሪያ/accommodation/ አይፈቅድም!

❤6
👉የውጭ ተቋራጮች ከሦስት ቢሊዮን ብር በታች ዋጋ ባላቸው ፕሮጀክቶች እንዳይሳተፉ የሚከለክለው መመርያ።
💫የፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈጻጸም መመርያ ተሻሽሎ በገንዘብ ሚኒስቴር በኩል ቀርቧል፡፡
🚧በዚህ መመርያ የመንግሥት ግዥ አፈጻጸምን የተመለከቱ አዳዲስ ድንጋጌዎች የተካተቱበት ሲሆን፣ አፈጻጸማችሁን በተመለከተም ከቀድሞ መመርያ በተለየ ተፈጻሚ የሚሆኑት አሠራሮችንም የያዘ ነው፡፡
📜በመመርያው አጠቃላይ የፌዴራል የመንግሥት ግዥ አሠራሮችንና አፈጻጸማቸውን የተመለከቱ ዝርዝር ድንጋጌዎችን የያዘ ሲሆን፣ በተለይ ደግሞ ለኮንስትራክሽን ዘርፉ የግዥ አፈጻጸም ሥርዓቶች የተለየ ትኩረት በመስጠት የተዘጋጀ መሆኑን የዘርፉ ተዋንያኖች ይገልጻሉ፡፡
⏺ከኢትዮጵያ ሥራ ተቋራጮች ማኅበር ያገኘነውም መረጃ እንደሚያመለክተው፣ የግዥ መመርያው ዓመታትን ፈጅቶ የመጣ ቢሆንም፣ ከዚህ ቀደም ማኅበሩም ሆነ ኮንትራክተሮች ሲጮኹበት የነበሩ አስፈላጊ የሚባሉ ድንጋጌዎች በመመርያው ተካትተው መቅረባቸው በበጎ የሚታይ መሆኑንም ይገልጻሉ፡፡
📍ምንጭ እና ተጨማሪ ለማንበብ👇
https://ethiopianreporter.com/142229/

👏8❤3🤩1
👉JOB VACANCY
🏷Internship In the Energy Sector As WASH Technical Officer
⭐️Bachelor's Degree in Civil Engineering, Hydraulic Engineering or in a related field of study
📜Duties and Responsibilities:
- Update and develop manuals and guidelines for water sector interventions with a focus on Carbon Credit certified water schemes.
- Assist the Energy Project Manager in planning technical activities within the WASH sector for certified water schemes.
- Support the identification of potential schemes for certification and assist in launching new certification processes.
⏺Quanitity Required: 1
⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⚡️Deadline: June 21, 2025
📩How To Apply: Submit your application, updated CV and supporting credentials via email:
recruitment.ethiopia@coopi.org

❤7👍2
👉JOB VACANCY
⭐️Architect and interior designer
📍Addis Ababa, Ethiopia
⚡️ቀነ ገደብ: June 29, 2025
⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 1
📜የሥራ መግለጫ
🔰Our firm is seeking a talented and experienced architect and interior designer to join our team
📩Send your portfolio on telegram @Inclusive123

Telegram
Inclusive Design
a one-stop destination for all your needs
❤4👍2
👉This is an invitation for bids from the Addis Ababa City Roads Authority (AACRA) for road construction projects.
🏷Here's a breakdown of the key information:
📜Project Overview:
⏺AACRA is seeking bids for road construction/rehabilitation projects.
⏺Bidding is open to both local and international companies.
⏺Bid documents can be purchased from June 12, 2025, to July 31, 2025, at 1:30 P.M.
Bid submission deadline is July 31, 2025, at 5:30 P.M

👏2👍1
👉የጨረታ ማስታወቂያ
💫የጨረታ ቁጥር 005/2017 ዓ.ም
📜የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ, በድጋሚ የወጣው የአቱ ት/ቤት የመማሪያ ከፍሎች ግንባታ ግዥ እና 2ተኛ.የቡታጅራ ከተማ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
🚧በዚህም መሰረት ተጫራቾች ፦
1. ለእቱ ትምህርት ግንባት ጨረታ መወዳደር የሚችሉት ደረጃ 9(ዘጠኝ) የግንባታ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት ብቻ ሲሆኑ
2. ለቡታጅራ ከተማ ለአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ግዥ ጨረታ መወዳደር የሚችሉት BC4 ፡ GC5 እና ከዚያ በላይየግንባታ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች መሆን አለባቸው፡፡
3. በተጨማሪም ለሁለቱም የግንባታ ጨረታዎች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስከርወረቀት፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የቲን ነምበር ያላቸው የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል ፤ በተጨማሪም የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት እና ሌሎች ተፈላጊ መረጃዎችን ሁሉ ማቅረብ ይኖራባቸዋል ፡፡
4. አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ጨረታ የምትወዳደሩ ድርጅቶች የሚገነባበትን ቦታ ማየት/Site visit/ ማድረግ ግዴታ ነው፡፡

❤4👍1
👉የጨረታ ማስታወቂያ
🏷የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ገላን ከ/ከተማ ለሚገነባው የሞዴል ማህበረሰብ መድሀኒት ቤት ሥራ ለማሰራት ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች (Evaluation Criteria) መሰረት በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ኮንትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት የጨረታ ሰነድ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡
1. ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ/ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ/ ፍቃድ ያለው
2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ከኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይቻላል፡፡ (የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የስራ ቀናትን ከሰኞ - አርብ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን)
3. ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ ቲን ፣ቫት፤ የንግድ ምዝገባ እና ሰነድ ይሸጥልኝ ማመልከቻ ጋር ማቅረብ የሚችል፡፡
4. ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት በ22ኛው ቀን ሲሆን 22ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል፡፡
5. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ /ተጫራቹ ጥሩ የመልካም ስራ አፈፃፀም ሪከርድ ከሌለው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
6. ተጨማሪ ማብራሪያ ከድርጅቱ መረዳት ይቻላል፡፡
የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን

❤11
👉What else is new on the Federal Procurement Directive
💫በተዋዋይ ወገኖች መካከል በውይይት መፈታት ያልቻለ አለመግባባት ወደ መደበኛ ፍርድቤት ከመሄድ ይልቅ ወደ ግልግል ዳኝነት (Arbitration) መሄድ የሚቻልበትን አንቀፅ አካቷል።

👍5
👉Retention ከ5% ወደ 7% ከፍ ተደርጓል።
🔗በአዲሱ የፌደራል የግዥ መመሪያ 1073/2017 በክፍያ የምስክር ወረቀት መሰረት ከሚፈጸመው ከእያንዳንዱ ክፍያ ላይ ለግንባታ ሥራው ጥራት ዋስትና እንዲሆን 7% (ሰባት በመቶ) በማያዣ መልክ (Retention) ተቀንሶ ይያዛል፡፡
🔗የግንባታ ስራው ሲጠናቀቅ እና ጊዜያዊ ርክክብ ሲደረግ ተቀንሶ ከሚያዘው ገንዘብ ላይ 50% (ሃምሳ በመቶ) ለሥራ ተቋራጩ ይለቀቃል፡፡ ቀሪው 50% (ሃምሳ በመቶ) ጊዜያዊ ርክክብ ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ ለአንድ ዓመት የጥገና ጊዜ ተይዞ የሚቆይ ሲሆን፣ የስራ ተቋራጩ ለ12 ወራት የሚቆይ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና ካቀረበ የተያዘው ገንዘብ ይለቀቅለታል፡፡
📜ሙሉ መመሪያውን ከፈለጉ ያገኙታል👇
https://t.me/ETCONp/13559

👍10❤4👏3
👉Scholarship Tip
🔖McGill University Scholarships 2026 in Canada
📍University: McGill University
🖊Degree level: Masters, PhD
✂️Scholarship coverage: Fully Funded
🔎Eligible nationality: All Nationalities
📚Award country: Canada
📌Financial Benefits:
• Tuition and fees for the full normal period.
• $2,000 CAD / Month stipend will be provided.
• And relocation grants for relocation to Montreal.
🔗Official link: https://www.mcgill.ca/gradapplicants/apply-now
⚡️Application Deadline:
⏺Winter Intake - August 1, 2025
⏺Summer - October 1, 2025

❤3
💫የቢሮ መሀንዲስ ይፈለጋል
⏺የስራ ልምድ = 3 ዓመትና ከዛ በላይ (ኮንትራክተር ጋር የሰራ/ች)
⏺የስራ ቦታ = ቦሌ ኤድናሞል ጋር
⏺ብዛት = 01
⏺ደመወዝ = በስምምነት
📞በዚህ ስልክ መደወል ይችላሉ👇
+251911228786 - ቴዎድሮስ ወይም
+251935353040 - ሳሙኤል

🙏7❤3
👉JOB VACANCY
💫Architectural Renderer & Graphic Designer
📍Addis Ababa, Ethiopia
⚡️ቀነ ገደብ: June 28, 2025
⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 1
📜የሥራ መግለጫ
❇️Alkebulan Business Group is hiring a fresh graduate or junior architect with a strong focus on architectural rendering and graphic design.
⏺This role is ideal for someone with an architecture background who excels at visual storytelling and design presentation.
📜Key Responsibilities
⏺Produce high-quality architectural renderings using D5 Render, Lumion, and Revit
⏺Support design teams with 3D modeling, lighting, and material detailing
⏺Create visually engaging graphics, layouts, and documents using the Adobe Creative Suite
⏺Assist with design proposals, competition entries, and marketing materials
🌟Required Qualifications
Bachelor’s degree in Architecture
⏺Strong rendering skills with D5 Render, Lumion, and Revit
⏺Proficiency in Adobe Photoshop, Illustrator, and InDesign
⏺Clear visual communication and attention to graphic detail
Interest in architectural composition, design clarity, and presentation aesthetics
🎲Who You Are
⏺A recent graduate or junior architect with a passion for visualization
⏺A sharp visual thinker who takes ownership of quality and detail
⏺Comfortable balancing both rendering and graphic design tasks in fast-paced project workflows
📩To Apply:-Send your CV and portfolio (PDF or link) to bereket@alkebulanbusinessgroup.com
⏹Subject: Application – Architectural Renderer & Graphic Designer

❤7👍1
🚧Lot 5 Procurement of Water Drilling /የጥልቅ ዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ግዥ/
❇️Package Information
⏺Invitation Date Jun 12, 2025
⏺Procurement Reference No BHU-NCB-W-0089-2017-BID-Open
⏺Procurement Classification
Code Title:-20110000
💫የጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ እና ኦፕሬሽን/አሰራር መሳሪያዎች
⏺Object of Procurement Lot 5 Procurement of Water Drilling /የጥልቅ ዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ግዥ/
Description Procurement of Water Drilling /የጥልቅ ዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ግዥ/
Lot Number 1
Clarification Request Deadline Jun 29, 2025, 9:34:17 AM
Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable
Site Visit Schedule Not Applicable
Bid Submission Deadline Jul 4, 2025, 7:34:17 AM
Bid Opening Schedule Jul 4, 2025, 8:04:17 AM
Notice
📜Terms and Conditions
⏺መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
⏺የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ ወይም ኢንስታሌሽን አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
⏺ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ሊኖረዉ ይገባል፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበራዉን በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 124 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
📞ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /0911728310

❤4🔥1
Forwarded from Ethio Construction Engineering
👉የ G+1 ህንፃ ግንባታ የስራ ልምድ ለ G+15 ህንፃ ግንባታ ጨረታ የስራ ልምድነት መያዝ እንደሚችል ያውቁ ኖራል?
⏺በፌደራልና አዲስ አበባ ከተማ የግዥ መመሪያዎች ላይ ለመንገድና ህንፃ ፕሮጀክቶች የግንባታ ስራ የሚወዳደረው የአገር ውስጥ ስራ ተቋራጭ በሚሆንበት ጊዜ፣ ሊሰራ ከታሰበው ስራ በአንድ ደረጃ ዝቅ ያለ ልምድ ተቀባይነት ይኖረዋል።
💫ለምሳሌ፡-
- በአዲስ የጠጠር መንገድ ግንባታ ስራ ወይም በመንገድ ደረጃዎች ማሻሻያ ፕሮጀክቶች የተገኘ የመንገድ ግንባታ ስራ ልምድ ከአስፋልት ኮንክሪት (Asphalt Concrete) በስተቀር ለአስፋልት የማልበስ ስራ (for asphalt surfacing) ለመወዳደር
- ማንኛውም የአስፋልት ስራ (DBST/TST/AC) ወይም እንደ አየር መንገድ ያሉ ሌሎች ተመሳሳይ የመንገድ ግንባታ ስራዎች ላይ የተገኘ ልምድ ለአስፋልት ኮንክሪት (Asphalt Concrete) ፕሮጀክቶች
- ለህንፃ ግንባታ ሥራ የሚጠየቀው ዝቅተኛ መስፈርት ሊሰራ ከታሰበው የህንፃ ስራ በአንድ ደረጃ ዝቅ ያለ መሆን አለበት( ለምሳሌ በአነስተኛ ህንፃ (<G+5) ስራ ልምድ ያለው የአገር ውስጥ ስራ ተቋራጭ ለመካከለኛ (G+5 to15) ህንፃ ግንባታ ስራ ተቀባይነት ይኖረዋል።
📜Key Note: ጨረታውን ያወጣው ተቋምም ሆነ ተወዳዳሪ የስራ ልምድ መስፈርቱ በዚህ መልኩ ካልተቀመጠ ማስተካከል ወይም እንዲስተካከል ማስደረግ ይገባል።

❤8👍3👏2
👉JOB VACANCY
⏺ፎርማን
⏺ረዳት የ ቅየሳ ባለሞያ
... ሌሎች
💫Traffic Management Authority - TMA
📍Application location👇
https://maps.app.goo.gl/gUrwjdrzDbUSbjqD7

👍2