Ethiopian Construction Vacancy & Tender
👉ለጨረታ ማስከበሪያ ከመድን የሚቀርቡ ዋስትናዎች (Conditional Bond) ከዚህ በኋላ ተቀባይነት አይኖራቸውም። 💫ስራ ተቋራጮች ለውል ማስከበሪያ ከመድን የሚያቀርቡት ዋስትና Unconditional መሆን ይጠበቅበታል። 📌 በነባሩ የፌደራል ግዥ መመሪያ በግንባታ ስራ ለተሰማሩ የሃገር ውስጥ ስራ ተቋራጮች በሁኔታዎች ላይ የተመሰረተ የመድን ዋስትና (Conditional Insurance Bonds) ለጨረታ…
Telegram
Ethio Construction Engineering
👉Here’s a concise breakdown of the differences between a Bid Bond and a Performance Bond in construction contracts
🚧1. Purpose
⏺Bid Bond:- Ensures the contractor will honor their bid and sign the contract if selected.
⏺Performance Bond:
Guarantees the…

❤5
📡 Are you a Surveyor, GIS student, or Construction Professional?
📍 Join @Ethcadastralsurveyors — Ethiopia’s growing Telegram channel for:
✅ GIS & Mapping Tools
✅ Drone Technology in Surveying
✅ Free Study Materials & Practice Quizzes
✅ Job Info & Field Tips
👷 Perfect for:
-Surveying & Civil Engineering Students
-Site Engineers & Mapping Experts
-Anyone passionate about land development & spatial data
🧠 Over 60+ new members this week are learning and growing with us!
🔗 Click to join now: https://t.me/Ethcadastralsurveyors
📣 Don’t just scroll — follow us and level up your career in Surveying & GIS!
#Surveying #GIS #DroneMapping #CivilEngineering #ConstructionEthiopia

❤2
👉የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ደህንነትን ለማስከበር ቁርጠኛ ነኝ ብሏል
ሥራ ተቋራጮች Safety Engineer ባለሙያ የግድ ያስፈልጋቸዋል ‼️
🚧በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ የሚከሰተውን የግንባታ ላይ አደጋን ለመከላከል በግብረ ኃይል የሚመራ ቁጥጥር መካሄድ ሊጀምር መሆኑ ታውቋል።
በአዲሰ አበባ ከተማ የግንባታ ሥራዎች ላይ የዜጎችን ደህንነት የማስጠበቅ ጉዳይ በከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ ትኩረት እንደተሰጠው የተገለጸ ሲሆን፣ በከተማዋ ዋና ሥራ አስኪያጅ የሚመራ ግብር ኃይል ተቋቁሞ ወደ ሥራ ይገባልም ተብሏል።
በመድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ እንደገለጹት፦ ዘመናዊ የከተማ ግንባታን ለማሳካት ከምናከናውናቸው ትላልቅ የሕንፃ እና የመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራዎቻችን ጎን ለጎን ቅድሚያ የምንሰጠው የዜጎቻችንን ደህንነት የማስጠበቅ ጉዳይ ነው ብለዋል።
አንጂነር ወንድሙ አክለውም፦ ከዚህ በኋላ የከተማችን ነዋሪዎች ደህንነት (Public safety) አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጣ ግብረሐይል ተቋቁሞ በከፍተኛ ትኩረት ሥራውን እንደሚያከናውን ተናግረዋል።
የግብረ ኃይሉ ዋነኛ ተግባር በአዲስ አበባ ከተማ ውሰጥ የግንባታ ሥራ በሚያካሂዱ አልሚዎች ላይ የደህንነት ግምገማ (Safety Assesment) እንደሚያካሂድ ታውቋል።
በደህንነት ግምገማ ሪፖርት ላይ በመመስረት ተገቢውን የሥራ ቦታ የደህንነት መስፈርቶች በማያሟሉ አልሚዎች ላይ በቅድሚያ ግንዛቤ የመስጠት ሥራን ከማከናወን ጀምሮ፣ የእርምት እርምጃ የመውሰድ፣ በተደጋጋሚ ሕግን በማያከብሩ አልሚዎችና ሥራ ተቋራጮች ላይ ደግሞ የሕግ የማስከበር ሥራዎች እንደሚከናወኑ ተጠቁሟል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታና ፈቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ህይወት ሳሙኤል በበኩላቸው፦ የግንባታ ሥራን የሚያካሂዱ አልሚዎች የደህንነት መስፈርት የማሟላት ጉዳይ ከዚህ በኋላ ለድርድር የማይቀርብ አስገዳጅ ሁኔታ መሆኑን አልሚዎች ተገንዝበው ትኩረት ሰጥተው ሥራቸውን ሊያከናውኑ ይገባል ማለታቸውን ከከተማው ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የወጣው መረጃ ይጠቁማል።
@etconp

የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን 500 ለሚሆኑ ሥራ ተቋራጮች፣ አማካሪዎች፣ ለሪል ስቴት አልሚዎች እና የምህንድስና የሙያ ማኀበራት ቅዳሜ ዕለት ባዘጋጀው "የግንባታ ሥራ ቦታ ደህንነት (safety)" የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል።
በመድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ እንደገለጹት፦ ዘመናዊ የከተማ ግንባታን ለማሳካት ከምናከናውናቸው ትላልቅ የሕንፃ እና የመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራዎቻችን ጎን ለጎን ቅድሚያ የምንሰጠው የዜጎቻችንን ደህንነት የማስጠበቅ ጉዳይ ነው ብለዋል።
አንጂነር ወንድሙ አክለውም፦ ከዚህ በኋላ የከተማችን ነዋሪዎች ደህንነት (Public safety) አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጣ ግብረሐይል ተቋቁሞ በከፍተኛ ትኩረት ሥራውን እንደሚያከናውን ተናግረዋል።
ግብረ ኃይሉ በከተማው ዋና ሥራ አስኪያጅ አስተባባሪነት የሚመራ ሲሆን፣ ከግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን፣ ከአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከደንብ ማስከበር ባለስልጣን፣ ከእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የተውጣጣ ሆኖ እንደሚቋቋም ተገልጿል።
የግብረ ኃይሉ ዋነኛ ተግባር በአዲስ አበባ ከተማ ውሰጥ የግንባታ ሥራ በሚያካሂዱ አልሚዎች ላይ የደህንነት ግምገማ (Safety Assesment) እንደሚያካሂድ ታውቋል።
በደህንነት ግምገማ ሪፖርት ላይ በመመስረት ተገቢውን የሥራ ቦታ የደህንነት መስፈርቶች በማያሟሉ አልሚዎች ላይ በቅድሚያ ግንዛቤ የመስጠት ሥራን ከማከናወን ጀምሮ፣ የእርምት እርምጃ የመውሰድ፣ በተደጋጋሚ ሕግን በማያከብሩ አልሚዎችና ሥራ ተቋራጮች ላይ ደግሞ የሕግ የማስከበር ሥራዎች እንደሚከናወኑ ተጠቁሟል።
ኮንትራክተሮች እና አልሚዎች ሀገራዊ እና አለምአቀፍ የደህንነት መስፈርቶች ማሟላት እና ትላልቅ ግንባታዎች በሚከናወኑባቸው ቦታዎች ላይ የሥራ ላይ ደህንነት ጥበቃ ባለሙያዎች
(Safety Engineer) ሊኖራቸው እንደሚገባም አንጂነር ወንድሙ ሳይጠቅሱ አላለፉም።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታና ፈቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ህይወት ሳሙኤል በበኩላቸው፦ የግንባታ ሥራን የሚያካሂዱ አልሚዎች የደህንነት መስፈርት የማሟላት ጉዳይ ከዚህ በኋላ ለድርድር የማይቀርብ አስገዳጅ ሁኔታ መሆኑን አልሚዎች ተገንዝበው ትኩረት ሰጥተው ሥራቸውን ሊያከናውኑ ይገባል ማለታቸውን ከከተማው ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የወጣው መረጃ ይጠቁማል።
@etconp
❤6👍4
👉በመዲናዋ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ
🚧በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ 31 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸዉ 13 የመንገድ ፕሮጀክቶችና 8 ድልድዮች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል።
💫በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የከተማዋ ምክር ቤት አፈጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድርን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
🏷ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚሁ ወቅት፥ ከተማችንን ለማዘመን ከኮሪደር ልማት ሥራዎቻችን ባሻገር የመንገድ መሰረተ ልማት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ልዩ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን እንገኛለን ብለዋል፡፡
📍ዛሬ ከተመረቁት የመንገድ መሰረተ ልማቶች መካከል ከአጉስታ - ወይራ መጋጠሚያ፣ ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒያም መቃረቢያ፣ ከቃሊቲ ቀለበት መንገድ ዐደባባይ - በአቃቂ ድልድይ - ቱሉ ዲምቱ ዐደባባይ፣ የተገነቡ መንገዶች ይገኙበታል።
Via FBC

❤9👍2
👉JOB VACANCY
⭐️Job Title: Office Architect
🚧Company: Cave Design Studio
📍Location:Addis Ababa,Jemo 1,Ruth Commercial Center, 6th floor, offices No. 11 and 12
⏺Job Type: Full-Time
📜About Us:
❇️Cave Design Studio is a forward-thinking architectural and interior design firm dedicated to innovative design and sustainable practices.
⏺As we expand our team, we are looking for a talented Office Architect to join us in our mission.
🔰Position Overview:
⏺The Office Architect will play a key role in the design and execution of architectural projects, providing creative solutions that meet our clients' needs. This position requires a strong understanding of architectural principles, excellent design skills, and the ability to collaborate effectively with a team.
⏹Key Responsibilities:
⏺Collaborate with clients to understand their vision and requirements.
⏺Develop architectural designs and concepts using CAD software and other design tools.
⏺Prepare detailed drawings, specifications, and project documentation.
⏺Conduct site visits and assessments to inform design decisions.
⏺Coordinate with engineers, contractors, and other stakeholders throughout the project lifecycle.
🎲Qualifications:
⏺Bachelor's degree in Architecture.
⏺Proficiency in architectural design software (e.g., Revit, SketchUp, and D5 render).
⏺Strong communication and interpersonal skills.
⏺Ability to work independently and collaboratively within a team.
⏺A portfolio showcasing previous design work and projects.
⭐️What We Offer:
⏺Competitive salary and benefits package.
⏺Opportunities for professional development and growth.
⏺A dynamic and creative work environment.
⏺The chance to work on diverse projects that make a difference.
📩How to Apply:
💫Interested candidates should submit their resume, cover letter, and portfolio to our telegram @Cave_design_studio

❤3🙏2
👉እስኪ ሳዑዲን ዞር ዞር ብለን እንያት
💫ጭው ያለ በርሃ ውስጥ የተመሠረተችው ሳዑዲ አረቢያ አሁን አሁን ለመሠረተ ልማት ማስፋፊያ እና ስማርት ከተሞችን በአጭር ጊዜ ውስጥ በመገንባት ከነዳጅ ምርት በተጨማሪ፤ በቱሪዝም፣ በአይቲ እና በማኑፋክቸሪንግ ሴክተር ልማት እየገሰገሰች ትገኛለች።

የዘመኑ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ሀገሮች በፍጥነት ከተሞቻቸውን አንዳያሳድጉ በር የከፈተ ነው። አቅም ካለ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከተሞችን ምድረ ገነት አድርጎ መገንባት ቀላል እየሆነ ነው።
@etconp
❤8