Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ስትሪንግ ኮሚቴ ስራውን በይፋ ጀመረ

🚧በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቋቋመው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ስትሪንግ ኮሚቴ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ስራውን በይፋ መጀመሩን የሚኒስቴር መስሪያቤቱ መረጃ አመላክቷል፡፡

🏷የኢንዱስትሪውን ተዋናዮች ያሳተፈው ኮሚቴው የተቋቋመው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ቁልፍ ችግር በአጭር ጊዜ በመፍታት አዎንታዊ ለውጥ ማምጣት እንዲያስችል መሆኑ ተመልክቷል፡፡

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለሀገር ልማት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ጉልህ መሆኑ ቢታወቅም ኢንዱስትሪው በአሁኑ ሰዓት በበርካታና ውስብስብ በሆኑ ችግሮች የተተበተበ በመሆኑ እነዚህን ችግሮች በተለመደው አስተሳሰብ እና አካሄድ ለመቅረፍ ስለማይቻል የአተያይ እና የአካሄድ ለውጥ ማምጣት ማስፈለጉን ዘገባው አውስቷል።

እንደ ዘገባው ከሆነ ስቲሪንግ ኮሚቴው የሚመራባቸው አሳታፊ በሆነ መንገድ የተዘጋጁት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ፤ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ተወዳዳሪነት ምዘና እና ዕውቅና ማዕቀፍ፤ እንዲሁም የኮንስትራክሽን ዘርፍ የአሠራር ማነቆን ለመገምገምና ለማሻሻል የሚረዱ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን የስራ ከባቢ የሚያቀላጥፉ የማዕቀፍ ሰነዶች ናቸው፡፡

እንደ አዲስ የተቋቋመው ስትሪንግ ኮሚቴ ከኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ካውንስል የሚሰጡ አቅጣጫዎችን በመውሰድ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ሥራውን የማስተባበር እና የመምራት ሚና እንዲጫወት ሥራውን በከፍተኛ ሀገራዊ ስሜት፣ በባለቤትነት እንዲያከናውን ከበላይ አመራር አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡

የተዋቀረው ስቲሪንግ ኮሚቴ የስራ ማብሰሪያ መርሃግብር ላይ ክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ እንደተናገሩት ስራውን በተቀናጀና ጥብቅ በሆነ የአመራር መርህ ማስኬድ እንደሚገባ አስምረውበታል፡፡

ስትሪንግ ኮሚቴው ለሚያከናውናቸው የስራ እንቅስቃሴዎች የቅርብ ክትትልና ድጋፍ ይደረግለታል ብለዋል ክብርት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፡፡

የስቲሪንግ ኮሚቴው ሰብሳቢ ክቡር አቶ የትምጌታ አስራት በመርሃ-ግብሩ ላይ እንደተናገሩት ኢንዱስትሪውን የመለወጥ ዕድል ለዘርፉ ተዋናዮች በመሰጠቱ ውጤታማ ማድረግ ይጠበቃል፡፡

በ10 ዓመቱ መሪ ዕቅዳችን የሀገራችን 20 የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነታቸውን በማሳደግ ወደውጭ ሀገር ሄደው በዘርፉ እንዲሰማሩ ግብ መቀመጡን ያወሱት ሚኒስትር ዴኤታው ስቲሪንግ ኮሚቴ የተቋቋመው የተቀመጠውን ሀገራዊ አቅጣጫ በመከተል በፍጥነትና በጥራት ለውጥ የሚያመጣ ስራ ለመስራት የምናደርገው ጉዞ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል ብለዋል፡፡

አያይዘውም የምንገነባው ሀገርን ስለሆነ ትልቁ ለውጥ ሊመጣ የሚችለው ደግሞ የተዘጋጁት ሠነዶች መሬት ላይ ወርደው ተግባራዊ ሲደረጉ በመሆኑ የሀገራችን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለሀገር ብልጽግና ወሳኝ መሆኑን በማመን የስቲሪንግ ኮሚቴው ዓባላት የጉዳዩን ሀገራዊ ፋይዳና አንገብጋቢነት ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ለሀገራችን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትንሳኤ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ማበርከት እንደሚጠበቅባቸውና ኢንዱስትሪው ላይ ያለውን ትርክት ለመቀየር በቁርጠኝነት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ገልጸው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ ማስጀመሪያ ሀገራዊ ፕሮግራም በቅርቡ እንደሚካሄድ በስብሰባው ማጠቃለያ ላይ ገልጸዋል።

9 ዓባላት ያሉትየስቲሪንግ ኮሚቴው አወቃቀር በሚ/ር መስሪያ ቤቱ የመሠረተ-ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ የትምጌታ አስራት ሰብሳቢነት ከሚኒስቴር መ/ቤቱ፣ ከተጠሪ ተቋማትና ከግሉ ዘርፍ የተውጣጡ የስራ ኃላፊዎች በኮሚቴ አባልነት የተካተቱበት ነው፡፡

በስቲሪንግ ኮሚቴው ስርም ከተለያየ የሙያ ዲሲፕሊን የተውጣጡ 6 ቡድኖች የሚገኙ ሲሆን ዓባላቱም ለዘርፉ ዕድገት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ መሆናቸው በስቲሪንግ ኮሚቴው የታመነባቸው መሆናቸውን የከተማና መሰረተ ልማት ዘገባ አመላክቷል፡፡

@etconp
❤5👍4
👉JOB VACANCY

💼 Job Title: Senior Programme Associate (Site Engineer)
🏢 Company: World Food Programme (WFP)
📍 City: Dollo Ado
📅 Deadline: July, 21/2025


🔰KEY RESPONSIBILITIES (not all-inclusive, nor exhaustive):

⏺Contribute to the implementation of WFP Policies, standards, norms and practices ensuring compliance with wider WFP policies, procedures, guidelines and operations.
⏺Liaison with the communities and the Local Authorities to obtain necessary authorization for the implementation of the projects
⏺Act as a liaise between the various stakeholders. That include the community members, consultants, contractors, supervisors and the general workforce involved in the project.
⏺Ensure the translation of the engineering designs into understandable concepts to the stakeholders.
⏺Monitor and control the quality of all materials used, and all works carried out by the contractor are in accordance with the contract and national standards.
⏺Test every construction material before use, send test results for the project manager for decision making.
⏺Assurance of the quality of the works during construction, continuously inspecting the materials and construction operations with regard to workmanship and compliance with the specifications.
⏺Carrying out independent testing in the field and/or in a laboratory and informing the project manager in order to approve or disapprove and certify the works that conform to the contract.
⏺Maintenance of permanent records of results of all the tests made.
⏺Act as the main technical adviser on a construction site for subcontractors, crafts people and operatives; Setting out, levelling and surveying at the site; Checking plans, drawings and quantities for accuracy of calculations;
⏺Ensuring all materials used and work performed are as per specifications.
⏺Provision of notice to the contractors of any defects and deficiencies and communicate issues to the project manager for any of the improper works, where provided under the contract.
⏺Supplying all relevant documentation required to resolve disputes (if any) with contractors.
⏺Prepare and share daily progress report for CO Engineering unit
⏺Resolve any unexpected technical difficulties, and other problems that may arise.
⏺Ensure that all construction works being carried out by Contractors on behalf of WFP are executed in accordance with health and safety best practice, and in accordance with Ethiopian Labor Law, and in accordance with the ethics of the United Nations.

⭐️STANDARD MINIMUM ACADEMIC QUALIFICATIONS:
Education:
⏺Secondary school certificate. First University degree in Civil Engineering; Agronomist/water Engineering or related Engineering discipline is highly desirable. Accreditation to “Professional Engineer” or “Chartered Engineer” status, or recognized equivalent by an appropriate national or international regulatory authority is a plus.

🏷Experience:

⏺Seven years of solid experience as site engineer, project engineer or project manager out of which one year of experience in managing or supervising water resource, irrigation schemes or drainage channels projects is highly desirable.

📜Knowledge & Skills:

⏺Has worked effectively on a large number of varied design and construction projects from inception to completion.
⏺Experience of working in difficult security environments
Knowledge of UN Procurement procedures
⏺Familiarity with FIDIC international contract formats
Experience of working in the Humanitarian context
⏺Proficient in using Microsoft Project Microsoft Application Software (Outlook express, PowerPoint, Word and Excel) including AutoCAD or ArchiCAD.

💫Language:Fluency in both oral and written communication in English and Somali.

📩APPLY HERE👇

https://wd3.myworkdaysite.com/en-US/recruiting/wfp/job_openings/job/Dollo-Addo%2C-Ethiopia%2C-Federal-Dem.-Rep/Senior-Programme-Associate--Site-Engineer--SC7--Dollo-Ado_JR113940/apply/autofillWithResume?locationCountry=db69c460446c11de98360015c5e6daf6

@etconp
❤6🙏2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ሰኔ 29  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3🙏3🎉1
ጨረታ

ሪፖርተር ሰኔ 25  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3
👉JOB VACANCY

💫Site Engineer

#yascai_and_family_plc

#Addis_Ababa


🏷Bachelor's Degree in Civil, Structural, or Construction Engineering or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilities:

- Oversee daily operations, monitor progress, and ensure quality control on-site.
- Supervising, coordinating, and monitoring all inspection and testing activities, ensuring they are performed according to the QCP, project specifications, and relevant standards.
- Interpret architectural and engineering drawings, and ensure construction aligns with design specifications.
- Provide guidance to contractors and workers, troubleshoot issues, and ensure technical accuracy.
- Enforce safety protocols and conduct regular inspections to maintain a safe work environment.
- Act as a liaison between architects, consultants, contractors, and clients to ensure seamless communication.
- Track materials, equipment, and labor to ensure efficient use and timely delivery.
- Maintain site reports, progress logs, and compliance records for stakeholders

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #3_years
⏺Maximum Years Of Experience: #5_years

❇️Salary: 21552.00

⚡️Deadline: July 23, 2025

📩How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents via email: humanresource@yascai.com

@etconp
❤3🙏1
👉የ ስራ ቅጥር ጥቆማ

💫አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎቹ እና የልህቀት ማዕከላቱ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሙያ መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 63
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ
➤ የሥራ ልምድ፦ ከዜሮ እስከ 4 ዓመት
➤ የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

🏷መስፈርቱን የምታሟሉ ባለሙያዎች እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉ የሥራ ቀናት ብቻ በኦንላይን አድራሻ https://bit.ly/AASTUjobapplication2025 ወይም ከላይ የተቀመጠውን QR Code ስካን በማድረግና የራስ መግለጫ (CV)፣ የትምህርት ማስረጃ ሰነዶች እንዲሁም የህትመት ውጤቶቻችሁን በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

📜ዝርዝር የሥራ ማስታወቂያው ከላይ ተያይዟል፡፡

@etconp
❤9
_@etconp_2017_4th_Quarter_Constraction_Works_Item_Direct_Cost.pdf
22.3 MB
🏷በ2017 ዓ.ም አራተኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (4th Quarter Construction Works of Direct Cost)

🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።

💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።


@etconp
🙏10❤5👍2
👉የ ድረ-ገጽ ጥቆማ

💫የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር (ኢአማ)


🏷የ ኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ድረገጽን በማስፈንጠርያው ተጠቅሞ መከታተል ይቻላል።

⏺አርክቴክቶች የማህበሩ አባል በመሆን ሙያቸው የሚጠይቀውን ሁለገብ ድጋፍ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

⭐️በአገራችን ስመጥር የሆኑ  እንደነ አቶ ዘለቀ በላይ፣ አቶ ፋሲል ጊዮርጊስ፣ ወ/ሮ ራሔል ሻውል፣  አቶ ዮሴፍ በረደድ፣ አቶ እስክንድር ውበቱ፣ አቶ አዲስ መብራቱ፣ እንዲሁም አቶ ማህደር ገብረመድህን እና ሌሎችም  አርክቴክቶች ሙሉ ሀይላቸውን ሰጥተው በተለያየ እና በተደጋጋሚ ግዜ ይህንን ማህበር ያገለገሉ የነበሩ ሲሆን በአሁኑ ግዜም ያለማቋረጥ ከማህበሩ ጋር በመተባበር ድጋፋቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።

🎲ማህበሩን በአባልነት በመቀላቀል እና  በበጎ ፈቃደኝነት በማገልገል ሙያውን ማጠናከር ከኢትዮጵያውያን አርክቴክቶች ይጠበቃል።

🔗የ ድረገጹ ሊንክ 👉 https://aea.et/

@etconp
❤5👏2
👉JOB VACANCY

⭐️Plumber

⏺የሥራ ዓይነት: On-site - Permanent (Full-time)

⚡️ቀነ ገደብ: July 23, 2025

⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 1

📜የሥራ መግለጫ

⏺We are looking for an experienced plumber to install, maintain and repair sanitation units, water and gas supply lines, heating systems, and associated fixtures and appliances in residential, commercial, and industrial structures. You will also be required to design and inspect plumbing systems, perform diagnostics, and ensure they comply with regulatory codes.
To be successful as a plumber you should be able to work independently and solve problems as quickly and efficiently as possible. To excel in this position you should have strong technical skills, be a master at troubleshooting and enjoy dealing with people.

❇️Plumber Responsibilities:

·         Reading and interpreting blueprints to assess or plan plumbing installations and layouts.
·         Installing, maintaining and repairing plumbing systems and fixtures.
·         Fitting and repairing various household appliances.
·         Cutting, welding and assembling pipes, tubes, fittings, and fixtures.
·         Inspecting and testing plumbing systems for safety, functionality, and code compliance.
·         Handling customer queries and responding to call outs.
·         Troubleshooting and resolving problems.
·         Preparing cost estimates.
Plumber Requirements:
·         TVET Diploma or Certificate.
·         2+ years of experience as a plumber.

📞For further information please call +251-944-32-60-86/+251-933-60-05-89

📩Apply On E-mail Address: natnaelhr@elmiconstruction.com Or temesgen@elmiconstruction.com

📍Addis Ababa, Ethiopia

@etconp
❤4👍2😢1
👉ግንባታ ቁጥጥር ላይ የሚሰሩ ሴት ህንጻ ነዳፊዎች

💫በግንባታ ቁጥጥር እና በኮንትራት  ላይ የሚሳተፉ ስንት ሴት ህንጻ ነዳፊዎችን እናውቃለን?

🚧ሴቶች በኪነህንጻ ትምህርት ላይ ያላቸው ተሳትፎ እንደመጨመሩ መጠን በንድፍ ላይ ከሁሉ በላይ ደግሞ በግንባታ ቁጥጥር እና ኮንትራት አስተዳደር ላይ በበቂ ሁኔታ ሲሳተፉ አይስተዋልም።

@etconp
❤3🥰3👍1
የግንባታ አማካሪ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 1  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
የግንባታ አማካሪ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን  ሐምሌ 1  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🙏3👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሐምሌ 2  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤6👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሐምሌ 2  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3👍3
👉JOB VACANCY

🚧We Need Fresh & Senior Engineer

📍አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

❇️የሥራ ዓይነት: On-site - Permanent (Full-time)
⚡️ቀነ ገደብ: July 17, 2025
⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 2
🔰የትምህርት ደረጃ: Bachelors Degree

💫Fresh and senior Engineer

⭐️Fresh Engineer

.Assist project manager  in overseeing on-site construction activities.
•  Learn to interpret architectural and structural drawings and specifications.
•  Assist in the coordination of subcontractors.
•  Conduct basic site inspections and monitor construction progress.
•  Assist in the preparation of daily progress reports.
•  Assist in ensuring that construction activities comply with safety regulations.
•  Maintain accurate site records and documentation.
•  Perform other duties as assigned to support the engineering team.

⭐️Senior Engineer

⏺Manage all project documentation, including drawings, specifications, submittals and change orders.

•  Track and monitor project costs, including labor, materials, and equipment.
•  Prepare and review progress reports and payment applications.
•  Assist in the preparation and maintenance of project schedules.
•  Analyze project data and identify potential problems or delays.
•  Assist in the development of project procedures .

📩To Apply Send Your CV
magemetetradingplc@gmail.com Or leulfentahun33@gmail.com

📞More Information
0990726860/0949995187

📍Physical Address bole Bulbula Kdus Buzayehu 3rd Floor Office No 44

@etconp
❤12✍1🙏1
👉የመኖሪያ ቤት ዋጋ በመካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ያማከለ እንዲሆን መንግሥት የፖሊሲ ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል ተባለ

በአዲስ አበባ ያለው የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ዋጋ በመካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ያማከለ እንዲሆን መንግሥት ለቤት ገንቢዎች እና ለቤት ፈላጊዎች በፖሊሲ የታገዘ ድጋፍ ማድረግ አለበት ሲሉ፤ አሐዱ ያነጋገራቸው የኢኮኖሚክስ እና ምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ተናግረዋል።

"በአዲስ አበባ የተገነቡ እና እየተገነቡ ያሉ የመኖሪያ ቤቶች ዋጋ የገዢዎችን አቅም ያገናዘበ አይደለም" የሚሉት ባለሙያዎቹ፤ "የገንቢዎች ቁጥር እና የግንባታው መጠን ቢጨምርም የቤት ዋጋ ያልቀነሰው፤ አብዛኛው ቤት መገንቢያ ግብዓት ከውጭ ሀገር በዶላር ተገዝቶ የሚገባ በመሆኑ ነው" ብለዋል።

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ተመራማሪ ዘነበች አድማሱ (ዶ/ር)፤ "የመኖሪያ ቤት ገንቢዎችም ሆኑ መንግሥት በአነስተኛ ዋጋ የሚሸጡ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ጥረት ማድረግ አለባቸው" ሲሉ ተናግረዋል።

ተመራማሪዋ ሀሳባቸውን ሲያብራሩ፤ "መንግሥት የፋይናንስ አቅርቦትን ማመቻቸት፣ የግንባታ ቦታን በቅናሽ እና ባልተራዘመ ቢሮክራሲ ማቅረብ፣ የግንባታ ግብአቶች ሀገር ውስጥ እንዲመረቱ ማበረታታት ይጠበቅበታል" ብለዋል።

የምጣኔ ሃብት ምሁሩ ዶ/ር ቆስጠንጢንዮስ በርኸተስፋ በበኩላቸው፤ "የመኖሪያ ቤቶችን በአነስተኛ ዋጋ ማቅረብ ካልተቻለ የቤት አቅርቦት ችግርን መፍታት አይቻልም" ብለዋል።

የግንባታ ግብዓቶችን ከማምረት በተጨማሪ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የሙያ ተቋማት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መስራት እንደሚገባቸውም መክረዋል።                              

በተጨማሪም መንግሥት የመጀመሪያ ቤት ገዢዎችን ቀረጥ በመቀነስ፣ ለግንባታው ወጪ የሚቀንሱ ፖሊሲዎችን አስገዳጅ በማድረግ፣ በሽያጭ ላይ ያለውን የደላላ ጣልቃ-ገብነት በማጥፋት እና ይህንን መሰል ፖሊሲዎችን በመከተል የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ዋጋ እንዲቀንስ ማድረግ ይገባዋል ተብሏል።

በቅርብ ጊዜ ይፋ የተደረገ ዓለም አቀፍ ጥናት ኢትዮጵያን ዜጎች በቀላሉ ቤት መግዛት ከማይችሉባቸው ሀገራት መካከል ከመጨረሻዎቹ ተርታ አስቀምጧታል።

ኑምቤዮ የተሰኘው ተቋም ይፋ ባደረገውና 104 ሀገራትን ባካተተው ጥናት፤ ኢትዮጵያ ኩባን እና ሶሪያን ቀድማ ከመጨረሻ ሦስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።

እንደ ጥናቱ ማብራሪያ አንድ ከአዲስ አበባ ውጭ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ቤት ለመግዛት ለ47 ዓመታት ሙሉ ገቢውን መቆጠብ አለበት።

ይህ አሃዝ ወደ አዲስ አበባ ነዋሪዎች ሲወርድ ወደ 56 ዓመት ከፍ ያላል።

Via አሐዱ ሬዲዮ

@etconp
❤10