Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉JOB VACANCY

⭐️Finishing Foreman

📍አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

💫የሥራ ዓይነት: On-site - Permanent (Full-time)

⚡️ቀነ ገደብ: August 20, 2025

⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 1

📜የሥራ መግለጫ

⏺We are looking for a highly experienced Finishing Foreman with a strong background in supervising and coordinating interior finishing works for residential and commercial projects.

⏺If you have a sharp eye for detail, a solid understanding of finishing standards, and can lead teams to deliver high-quality results on time — we want to hear from you.

📩Apply now using the link below👇

https://forms.gle/ZbeEy7U56LzBDZ757

@etconp
❤7
👉 የስራ ተቋራጮችን ለመመልመል የወጣ የጥሪ ማስታወቂያ ስለማራዘም

💫በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤6🙏3🎉2
🧱 Masonry work

💫Masonry work may look simple on the surface, but any seasoned site engineer knows: it’s one of the first places quality starts to show.

⏺From boundary walls to infill blocks, poor masonry invites cracks, misalignment, and endless rework.

⭐️So here are some reminders that go beyond just “laying bricks”:

🏷Plumb, Level & Line : Stick to your string lines. Don’t just eyeball it.
🏷Moisture Control : Pre-wet blocks or bricks. Dry units kill bond strength.
🏷Consistent Joints  10–15mm mortar joints. No excuses.
🏷Curing Counts: Don’t just water once and forget. Keep it moist for 3–7 days.
🏷Daily Checks : Mortar ratio, alignment, joint gaps… small checks prevent big issues.

👷‍♂️ A good wall is built course by course  not in a rush, but with care and consistency.

⏺That’s how you avoid cracked finishes and rejected handovers.

@etconp
❤16👍2
👉Aggregates are materials mixed with cement and water to create concrete.

⏺They come in various types, each serving specific purposes based on their characteristics.

📜Here are some common types of aggregates:

🚧1. Fine Aggregates:

   - Sand: Natural or manufactured sand used to fill voids and create a smooth surface.

   - Crushed Stone Dust: Smaller particles of crushed stone.

2. Coarse Aggregates:

   - Gravel: Rounded particles often used for their smooth texture.

   - Crushed Stone: Angular particles created by crushing rocks.

@etconp
👍7❤3
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆

🧿 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ⤵️

🔲Plate at any Size & thickness.

⚙️  J-Bolt height and diameter you want it.

🔩 anchor ⚓ bolt at any size

🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506 
              🤳 0951087077
              🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦  መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ

https://t.me/tsegaye2016Jbolt
👉Common Causes of Structural Failures

💫Contractors and civil engineers can reduce hazards by comprehending the underlying issues.

🚧The primary reasons for structural breakdown are as follows:

💫1. Design Error

⏺Design flows are among the top causes of failure.

📜These include

⏺Miscalculation in load stress
Inadequate safety margins
Overlooking environmental factors such as wind or seismic activity

📍Example: A poor connection design between walkways and their support rods caused the Hyatt Regency walkway collapse in Kansas City, Missouri, in 1981.

💫2. Material deficiencies

⏺Using substandard or inappropriate materials can compromise structural integrity. Issues include:

⏺Low-quality concrete or steel
Material fatigue
Corrosion over time

💫3. Poor workmanship

⏺Improper construction techniques can undermine even the best designs:

⏺Inaccurate measurement
Inadequate welding or fastening
Lack of supervision

💫4. Foundation Problems

⏺Foundation issues account for a significant percentage of building collapses:

⏺Settlement of the soil
Inadequate site research
Changes in the water table
Not enough piling

💫5. Overloading

⏺Placing more weight than the structure is designed to support can result in failure.

⏺Additional floors added without retrofitting

⏺Heavy equipment on roofs
Improper storage of materials

💫5. Lack of Maintenance

⏺Structures must be inspected and maintained at regular intervals.

⏺Typical problems brought on by negligence include: Leakage of water Reinforcements made of rusting steel Walls and beams with cracks

💫7. Natural Disasters

⏺Earthquakes, floods, hurricanes, and landslides put immense pressure on structures. Poor disaster resilience can lead to total failure.

@etconp
❤15👍1
👉በሶማሌ ክልል የዋርዴር ዞንን ከቀብሪደሀር ዞን ጋር በሚያገናኘው የመንገድ ፕሮጀክት አስፋልት የማንጠፍ ሥራ እየተከናወነለት ነው።

🚧ሀገር - በቀሉ ማክሮ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ግንባታውን በማከናወን ላይ ይገኛል።

💫ለመንገድ ግንባታው 1.8 ቢሊዮን ብር በፌደራል መንግሥት ተመድቦለታል።

የመንገድ ፕሮጀክቱ 139 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ሲኾን፥ አሁን ላይ የ36 ኪሎ ሜትር አስፋልት የማልበስ ሥራ ተሠርቷል።


⏺ጎን ለጎንም የስትራክቸር፥ የሰብቤዝ፥ ቤዝኮርስ እንዲሁም የውኃ መፋሰሻ ቱቦ ሥራዎች በመከናወን ላይ ናቸው። ከፕሮጀክቱ አጠቃላይ የግንባታ ሥራ አሁን ላይ 69 በመቶው ተጠናቅቋል።

⏺የገንዘብ እጥረት፣ የሥራ ተቋራጩ የመፈጸም አቅም እንዲሁም የውኃ እጥረት በግንባታው ወቅት የገጠሙ ተግዳሮቶች ናቸው። ችግሮቹን መቅረፍ የሚያስችሉ የተለያዩ ጥረቶችም በመደረግ ላይ ናቸው።

⏺የመንገዱ መገንባት ሁለት ዞኖችን ጨምሮ አንድ ወረዳ እና ሰባት ቀበሌዎችን በማስተሳሰር የነዋሪውን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ያሳድጋል። በመስመሩ የሚገኙ አነስተኛ መንደሮች ወደ ከተማነት የሚያድጉበትን ምቹ ዕድል ይፈጥራል።

ነባሩ መንገድ በጠጠር መንገድ ደረጃ የነበረ እና ለመጓዝ ከአራት ሰዓት በላይ የሚወስድ ሲኾን፥ በቀጣይ ግንባታው ሲጠናቀቅ ከዋርዴር ከተማ ተነስቶ ቀብሪደሀር ከተማ ለመድረስ የሚፈጀውን ጊዜ ወደ ሁለት ሰዓት እንደሚያሳጥረው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገልፆአል።


@etconp
❤4👏4
👉ወጋገን ባንክ እና ጃምቦ ኮንስትራክሽን በቅንጅት ለመሥራት ተስማሙ

ስምምነቱ በውጪ የሚኖሩ ዳያስፖራና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለቤት መግዣ እስከ 80 በመቶ የብድር ዕድልን የሚያመቻች ነው

ወጋገን ባንክ ከጃምቦ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ ጋር እያደገ የመጣውን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ለማሟላት አስፈላጊ የፋይናንስ አቅርቦት በማመቻቸት በተለይም የዳያስፖራ ማኀበረሰብ በሃገር ውስጥ የቤት ባለቤት ማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም
በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራረመ፡፡

በወጋገን ባንክ በኩል ስምምነቱን የፈረሙት አቶ ኪዳነ ገ/ሥላሴ የባንኩ የኦኘሬሽን ዘርፍ ም/ሥራ አስፈፃሚ ሲሆኑ በጃምቦ ኮንስትራክሽን በኩል ደግሞ አቶ ደበበ ሰይፉ የቤት አልሚው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ናቸው፡፡

በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ አቶ ኪዳነ ገ/ሥላሴ፦ ወጋገን ባንክ ከቤት አልሚዎች ጋር የፋይናንስ አቅርቦት በማመቻቸት በቅንጅት እየሠራ እንደሚገኝ ጠቅሰው፣ የካበተ ልምድ ካለው የጃምቦ ኮንስትራክሽን ጋር ለመሥራት ስምምነት መፈራረሙ ባንኩ በቤት ልማት ዘርፍ የሚያደርገውን ተሳትፎ የበለጠ እንደሚያጠናክረው ገልፀዋል፡፡

የጃምቦ ኮንስትራክሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ደበበ ሰይፉ በበኩላቸው፦ ወጋገን ባንክ እያደረገ ያለው የፋይናንስ አቅርቦት በሴክተሩ የሚስተዋለውን የቤት እጥረት ለመፍታት ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንደሚኖረው ተናግረዋል፡፡

ባንኩ ለቤት መግዥያ የሚያቀርበው የብድር አገልግሎት የብድር አሰጣጥ መመሪያውን ለሚያሟሉ ከሀገር ውጪ የሚኖሩ ዳያስፖራ እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እስከ 80 በመቶ የሚሆነውን የቤቱን ዋጋ መሸፈን የሚያስችል ነው፡፡


etconp
❤9
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍2
👉ከመኪና ድልድዮች ስር በሚገኙ ክፍት ቦታዎች የመኖሪያ ቤት አፓርትመንቶችን በመገንባት ቻይናን የሚያህል ሀገር አይገኝም።

💫በሀገሪቱ በገጠርም ሆነ በከተማ ውስጥ የሚገኘው የድልድይ ብዛት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ነው።

@etconp
👍19❤6
👉በ ትላንትናው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ4 ኪሎ ፕላዛን ፣ የ4 ኪሎ የገበያ ማዕከልን እና የመኪና ማቆሚያን በማስመረቅ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል።

🚧ፕሮጀክቱ ምን ይዟል ?

- ከመሬት በታች የተገነቡ ዘመናዊ የሆኑ 102 የስጦታ እና የአልባሳት መደብሮች፣ ካፌዎች፣ ካፍቴሪያዎች፣ ማንበቢያ ስፍራዎች፣ ሱፐር ማርኬቶች፤

- ከ100 በላይ ተሽከርካሪዎችን በአንድ ጊዜ የሚያስተናግድ የመኪና ማቆሚያ፤

- በአንድ ጊዜ እስከ 5,000 ሰዎችን መሰብሰብ የሚያስችል የፕላዛ፣ የአንፊ ቴአትርና የተለያዩ የጥበብ ስራዎችን ማቅረቢያ ስፍራዎችን ይዟል።

💫የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ " ፕሮጀክቱ የሲቪል ተሳትፎን፣ የባህል ዕድገትን፣ የእግር ጉዞን የሚያበረታታ፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ፣ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል በተለይም አቅመ ደካሞችና አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረገ ነው " ብለዋል።

⏺ፕሮጀክቱ ከ500 በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች እና ሴቶች የስራ ዕድል መፍጠሩን አመልክተዋል።

Via Mayor Office of AA

@etconp
❤8
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆

🧿 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ⤵️

🔲Plate at any Size & thickness.

⚙️  J-Bolt height and diameter you want it.

🔩 anchor ⚓ bolt at any size

🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506 
              🤳 0951087077
              🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦  መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ

https://t.me/tsegaye2016Jbolt
❤3