👉የአፋር ያንጉዲ ሌግዠሪ ሆቴል
💫በኢትዮጵያ ምስራቃዊ ክፍል የምትገኘው የአፋር ክልል ርዕሰ ከተማ ሰመራ፣ በቅርቡ በአዲስ እና ዘመናዊ ምልክት ታድሳለች። ይኸውም፣ ባለ 5 ኮከብ አፋር ያንጉዲ ሌግዠሪ ሆቴል (Afar Yangudi Luxury Hotel) ነው።
የአፋር ያንጉዲ ሆቴል፣ ከአንድ ተራ የመስተንግዶ ተቋም በላይ ነው። የክልሉን ልዩ መልክዓ ምድርና ባህል ከዘመናዊ የሆቴል አገልግሎት ጋር አጣምሮ የያዘ ድንቅ ስራ ነው።
ከክፍሎቹ በተጨማሪ፣ ሆቴሉ ለስብሰባዎች፣ ለተለያዩ ክብረ በዓላት እና ለትላልቅ ዝግጅቶች የሚያገለግሉ ዘመናዊ አዳራሾች አሉት። ከ500 እስከ 750 ሰዎችን የማስተናገድ አቅም ያላቸው ሰፋፊ አዳራሾች ለታላላቅ ኮንፈረንሶችና ዝግጅቶች የሚመቹ ሲሆኑ፣ ለግልና ለትናንሽ ስብሰባዎች የተዘጋጀው የ12 ሰዎችን የሚይዝ VIP አዳራሾችም አለ። ይህም ሆቴሉን የንግድና የመዝናኛ ማዕከል ነው።
የአፋር ክልል፣ በዓለም ላይ በልዩና አስገራሚ የተፈጥሮ መስህቦቹ ይታወቃል።
የዳሎል፣ የኤርታአሌ የእሳተ ገሞራ ሀይቅ እና የያንጉዲ ራሳ ብሄራዊ ፓርክ እንዲሁም ሌሎች የቱሪስት መስህብ ቦታዎች በየዓመቱ በርካታ ቱሪስቶችን ይስባሉ።
Via Ali Umer
@etconp

ይህ ታላቅ የልማት ፕሮጀክት ለከተማዋ ውበትና ገፅታ ትልቅ አስተዋጽኦ ከማበርከቱም በላይ፣ በክልሉ ታላቅ አቅም ያለው የቱሪዝም ዘርፍ ዕድገት ላይ ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
የአፋር ያንጉዲ ሆቴል፣ ከአንድ ተራ የመስተንግዶ ተቋም በላይ ነው። የክልሉን ልዩ መልክዓ ምድርና ባህል ከዘመናዊ የሆቴል አገልግሎት ጋር አጣምሮ የያዘ ድንቅ ስራ ነው።
ሆቴሉ በድምሩ 150 አልጋዎችን የያዘ ሲሆን፣ ለተለያዩ የጎብኚዎች ፍላጎትና የበጀት አቅም ምቹ የሆኑ ክፍሎችን ያቀርባል። እነዚህም VVIP፣ VIP፣ Suit፣ Double፣ King እና Standard ክፍሎች ሲሆኑ፣ እያንዳንዱ ክፍል የራሱ የሆነ ውበትና ምቾት አለው። ይህ ልዩነት፣ በሰመራ ለሚቆዩ ጎብኚዎች ምቹና ተመራጭ ያደርገዋል።
ከክፍሎቹ በተጨማሪ፣ ሆቴሉ ለስብሰባዎች፣ ለተለያዩ ክብረ በዓላት እና ለትላልቅ ዝግጅቶች የሚያገለግሉ ዘመናዊ አዳራሾች አሉት። ከ500 እስከ 750 ሰዎችን የማስተናገድ አቅም ያላቸው ሰፋፊ አዳራሾች ለታላላቅ ኮንፈረንሶችና ዝግጅቶች የሚመቹ ሲሆኑ፣ ለግልና ለትናንሽ ስብሰባዎች የተዘጋጀው የ12 ሰዎችን የሚይዝ VIP አዳራሾችም አለ። ይህም ሆቴሉን የንግድና የመዝናኛ ማዕከል ነው።
የአፋር ክልል፣ በዓለም ላይ በልዩና አስገራሚ የተፈጥሮ መስህቦቹ ይታወቃል።
የዳሎል፣ የኤርታአሌ የእሳተ ገሞራ ሀይቅ እና የያንጉዲ ራሳ ብሄራዊ ፓርክ እንዲሁም ሌሎች የቱሪስት መስህብ ቦታዎች በየዓመቱ በርካታ ቱሪስቶችን ይስባሉ።
Via Ali Umer
@etconp
❤9👏2
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Photo
👉ባለሙያዎቹ ደግመው ቢያዩት
--------------------
አርክቴክት ዮሐንስ መኮንን
(የግል አስተያየት)
💫ባለፈው ሰሞን በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ አካባቢ የወንዝ ዳር ልማቱ ላይ የተከሰተው የጎርፍ መጥለቅለቅ ላይ ጥቂት ሃሳብ ሳጋራ "ልማቱ የሚደገፍ እና መልካም ሆኖ የምህንድስና (የዲዛይን) ውሳኔዎች ካድሬያዊ ከሚሆኑ ሞያዊ ቢሆኑ" የሚል ምክር ቢጤ ሰንዝሬ ነበር:: አንዳንድ ወዳጆቼ "በባለሙያ ላለመሠራቱ ምን ማስረጃ አለህ?" የሚል ወቀሳ የተቀላቀለበት ጥያቄ ልከውልኛል::
እኔ ተሳስቼ ዲዛይኖቹ በባለሙያዎች ተሠርተው የተወሰኑ ከነበረም የሚከተሉትን የዲዛይን እና የግንባታ ግድፈቶች ደግመው ቢያዩዋቸው ይጠቅማል በሚል ቅንነት ትንሽ ዘርዘር አድርጌ አቅርቤዋለሁ::
ባያያዝኳቸው ምስሎች የምትመለከቱት ቦታ ባለፈው እንዳነሳሁት መስቀል አደባባይ ግዮን ሆቴል ፊት ለፊት ሲሆን በወንዝ ዳር ልማት ዉኃ ለመያዝ ታስቦ ሁለት ትንንሽ "ግድቦች" ተገንብተዋል::አሁን ላይ ግድቦቹ ዉኃ የያዙ ሲሆን (በምስል 1 እንደምትመለከቱት) ዓላማውም "ለልጆች መጫወቻ የሚሆኑ ጀልባዎች እንዲንሳፈፉባቸው" መታቀዱን ግንባታው ላይ የሚሳተፉ አንድ ባለሙያ ነግረውኛል::
ታዲያ ምን ችግር አስከተለ?
ባለፈው ብዙዎችን ያነጋገረው ድንገተኛ ጎርፍ የግድቡ ግንባታን በጎን በኩል ጥሶ በመውጣት በአካባቢው የሚገኙ ሕንፃዎች ምድር ቤት ያጥለቀለቀ መኪኖችንም ያንሳፈፈ ሲሆን በወቅቱ በከፍተኛ ርብርብ ወንዙ ዳግመኛ ሰብሮ እንዳይወጣ የግድቡ ጎን እና ጎን ተገንብቶ አሁን ላይ ቋሚ ዉኃ እንዲይዝ ሆኗል::
ይሁን እንጂ ዲዛይኖቹ በጥናታቸው ታሳቢ ያላደረጉዋችው ዘላቂ ችግሮች መከሰት ጀረዋል:: የተወሰኑትን ችግሮች እና የታዩኝን የመፍትሄ ሃሳቦች ላንሳ:
1. በአካባቢው የሚገኙ እና በ1960ዎቹ የተገነቡ ከ4 እስከ 10 ወለሎች ያሏቸው ሕንጻዎች ምድር ቤታቸው በዉኃ ተሞልቷል:: (በምስል ቁ3 የሚታዩ) ምክንያቱ ደግሞ ቀድሞ ያልነበረ የዉኃ መጠን በአካባቢያቸው ከፍ ብሎ ሲከማች የከርሰ ምድር የዉኃ ወለል ከፍ ስለሚል ነው:: የሕንጻዎቹ ምድር ቤት የገባውን ዉኃ በቋሚነት በፓምፕ እገዛ ለማስወጣት ቢሞክሩም ወዲያው ተመልሶ ስለሚሞላ ነገርየው "ዉኃ ቅዳ ዉኃ መልስ" ሆኖባቸው ከርመዋል::
2. የሕንጻዎቹ መሠረታቸው የቆመበት መሬት በዉኃው ከፍታ ወደ ረግረግነት ስለሚለወጥ መዋቅሮቹ የመዛነፍ ወይንም ቀስ በቀስ ወደ መሬት ዝቅ የማለት አደጋ ሊያጋጥማቸው ይችላል::
3. የመሠረት ጫማዎቻቸው (Footings) እና የመሠረት ዐምዶቻቸው (Foundation Columns) ብረቶች በዉኃው ውስጥ ባለ ኦክሲጅን ምክንያት ስለሚዝጉ ኮንክሪቱን በማፈንዳት በሂደትም ሕንጻዎቹን እድሜ ሊያሳጥር ይችላል:: (When water and oxygen penetrate through cracks or porous concrete, they reach the steel and trigger oxidation (rust)).
4. ከሁለተኛው ግድብ ከፍ ብሎ (ከግዮን መግቢያ በር ዝቅብሎ) የተገነባው አነስተኛ መድረክ (Amphitheatre) (ለተለያዩ ከቤት ውጪ ዝግጅቶች ማቅረቢያ) ታስቦ ሲገነባ የዉኃ ልኩ ከግድቡ አናት ተገናዝቦ ከፍ ብሎ ባለመገንባቱ በብዙ ወጪ ወንዝ ላይ ተንሳፋፊ (Cantilever) የመሰለ መድረክ ተገንብቶ ካለቀ በሁዋላ በደለል እና በውንዙ ዉኃ ከፍታ ተሸፍኗል:: (ምስል ቁ2 እንደሚታየው)
5. ግድቦቹ ጥልቀታቸው 2 ሜትር ያህል ሲሆን ዉኃ መያዝ የተጀመረበት የአሁኑ ወቅት ጎርፉ ከፍተኛ ደለል አግበስብሶ በሚመጣበት ጊዜ በመሆኑ ከአሁኑ አንድ ሜትር ቁመት ድረስ የአፈር ደለል ሞልቶታል:: በዚህ አካሄድ መስከረም ላይ ግድቦቹ ሙሉ በሙሉ በደለል እንደሚሞሉ መገመት ይቻላል::
ታዲያ ምን ይደረግ?
1. ግድቦቹ የተገደቡበት ቦታ የጎንዮሽ ጉዳታቸው በጥልቀት የታሰበበት ባለመሆኑ ቦታው ተቀይሮ ከእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ዝቅ ብሎ በሚገኘው መናፈሻ ውስጥ ቢሆን!
2. የግድቦቹ ዉኃ አሁን ባሉበት ቦታ እንዲሆን የግድ ያስፈጋል ከተባለ ደግሞ በአካባቢው የሚገኙ የ1960ዎቹ ሕንፃዎች መሠረት ላይ በጥናት ላይ የተመሠረተ ድጋፍ እና የአደጋ መከላከያ ቢደረግላቸው!
3. ግድቦቹ የትኛውም ቦታ ይገንቡ በአንድ ክረምት ደለል እንዳይሞሉ ዉኃ የመከተሪያው ወቅት ክረምቱ ጋብ ሲል እና ድፍርሱ እስኪጠራ ትንሽ መታገስ ቢቻል!
(ማስታወሻ: መንግሥት የነካውን ሁሉ እግር በእግር እየተከታተሉ ከሚያዳንቁትም ሆነ የነካውን ሁሉ ግርር ብለው ከሚወቅሱት ወገን አይደለሁም:: መልካሙን አመስግኖ ስህተቱን መሞገት የአባት ነው እላለሁ)
ሰላም!

❤32👏4👍1
👉ኮንስትራክሽኑ በአዲስ አተያይ እየመጣ ነው ተባለ
🚧ለግንባታ ግብዓቶች ግዥ በአመት 1.2 ቢሊዮን ዶላር ይወጣል
💫የኢትዮጵያ መንግስት ባስቀመጠው አዲስ አቅጣጫ መሰረት በመጪው ጊዜ፡- ጥራት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው መለያ መሆን እንዳለበት ሰሞኑን ይፋ በተደረገ ሰነድ ላይ ተጠቁሟል፡፡
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒሰቴር ለሚቀጥሉት 25 አመታት የሚተገበር የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሸቲቭ ፕሮግራምን ጋር ተያይዞ አዲስ ይፋ በተደረገው የ25 አመት ፍኖተ ካርታ ውስጥ፣ ግንባታዎች በዕይታ ረገድ ውበትን የተላበሱ፣ ከአገልግሎት አንጻር በጊዜ ተፈትነው የሚያልፉና ትውልድን የሚሻገሩ፣ የአካባቢ ጥበቃ እና ማኀበራዊ ጉዳዮችን የሚያከብሩ፣ ደህንነታቸው የተረጋገጡ፣ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገሩ እና ሁሉንም የኀብረተሰብ ክፍሎች የሚያገለግሉ ሊሆኑ እንደሚገባ ያትታል፡፡
በፕሮጀክት ትግበራም ሆነ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ጤናማነት፣ ተወዳዳሪነትና እድገት መንግስት የማይተካ ሚና እንዳለው አበክሮ የገለጸው ሰነዱ፡- በፌደራል፣ በክልል፣ በዞን፣ በወረዳ እና በቀበሌ ደረጃ በተዋረድ የሚገኙ የአስተዳደርና የመንግስት አስፈጻሚ አካላት በኩል ከፕሮግራሞች እና ፕሮጀክቶች አፈጻጸም አኳያ የጎንዮሽ እና የተዋረድ አለመናበብ፣ አለመቀናጀት እና አለመተባበር በግልጽ የማይታይ ሆኖም ከፍተኛ ጉዳት እና ኪሳራ እያደረሰ የሚገኝ ጉዳይ ነው። በተለይም በፌደራል ደረጃ የሚያዙ የመሰረተ ልማት እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶችን በሁሉም ደረጃ ያሉ የመንግስት አካላት ፕሮጀክቶቹን እንደ ሀገራዊ ፕሮጀክት በመውሰድ የሚያሳዩት ትብብር እና ድጋፍ በአብዛኛው ዝቅተኛ ነው በማለት አስቀምጦታል።
ይህ ጉዳይ በፖሊሲ እና በህግ ተደግፎ በሚሰራ ሥራ መስመር እንዲይዝ ካልተደረገ እንደ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የመሰረተ ልማት እና ሌሎች ግንባታዎች ጉድለት ባለበት ሀገር የህዝቡንም ሆነ የሀገር የመልማት ፍላጎት ማሟላት ፈታኝ ነው።
ይህ ጥገኛነት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ክምችት የሚጎዳ ከመሆኑ ባሻገር የአገር ውስጥ አምራቾችን አቅምና ተወዳዳሪነት እና ሰፊ የሥራ ዕድል የመፍጠር እድልን በማዳከም ኢኮኖሚውን በዘላቂነት ይጎዳል።
ከዚሁ ጋር ተያይዞ በሀገራችን ውስጥ በብዛት የሚገኙ የግንባታ ማቴሪያሎችን (ቀርከሃ/ባምቡ፣ እንጨት እና እንደ ጣውላ ያሉ የእንጨት ውጤቶች፣ ድንጋይ፣ አፈር፣ የተለያዩ ተረፈ ምርቶች፣ ወ.ዘ.ተ.) በማውጣት ለቤቶች እና የተለያዩ መሠረተ ልማት ስራዎች በአግባቡ እና በስፋት መጠቀም የሚቻል ቢሆንም በዚህ ረገድ በተግባር የሚታየው እውነታ ውስን እንዲሁም በእውቀት፣ በቴክኖሎጂ፣ በቀላል ማሽነሪዎች እና በውጤታማ የግንባታ ስልቶች የታገዘ አይደለም።
በሀገር በቀል የግንባታ እውቀት እና ዘዴዎች ላይ የተወሰኑ በቀላል ማሸነሪዎች የታገዙ ሥራዎችን በማከል፣ የፈጠራ ሀሳብ ያላቸውን ሥራ ፈጣሪዎች በማበረታታት እና የገበያ ትስስር በመፍጠር በየአካባቢው ያሉ ጸጋዎችን ወደ ሀብት መቀየር እንዲሁም በተጨባጭ መሬት ላይ ያሉ የህብረተሰብ ችግሮችን ማቃለል፣ የተሻለ የኑሮ ሁኔታ መፍጠር ይቻላል ቀማለት ሰነዱ አብራርቷል።

በከተማና መሰረተ ልማት ሚንስቴር "መደመር በኮንስትራክሽን" በሚል ርዕስ ይፋ የተደረገው ሰነድ እንደሚጠቁመው፡- ከዚህ በፊት ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የ30 ዓመት ፍኖተ ካርታ፣ የ10 ዓመት የዘርፍ እቅድ እና የ3 ዓመት የመካከለኛ ዘመን እቅድን ጨምሮ በዘርፉ እንዲሳኩ የሚጠበቁ የተለያዩ ግቦችን ያካተቱ ሰነዶች ተዘጋልተውየነበሩ መሆኑን ገልፆ፣ እነዚህ ሰነዶች ኢንዱስትሪው የደረሰበትን የእድገት ደረጃ፣ ያለበትን ነባራዊ ሁኔታ እና እያጋጠመው የሚገኘውን ተግዳሮቶች በመለየት፣ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን በማመላከት እንዲሁም ዝርዝር ፕሮግራሞችን እና ፕሮጀክቶችን በማመላከት በኩል የማይተካ ሚና ቢጫወቱም፣ በዘርፉ የተለያየ ሚና እና ድርሻ ያላቸው አካላት ግልጽ የጋራ ግብ ኖሯቸው ይህን የጋራ ግብ ለማሳካት በቅንጅት እና በትብብር ሲሰሩ አይስተዋልም ብሏል።
በፕሮጀክት ትግበራም ሆነ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ጤናማነት፣ ተወዳዳሪነትና እድገት መንግስት የማይተካ ሚና እንዳለው አበክሮ የገለጸው ሰነዱ፡- በፌደራል፣ በክልል፣ በዞን፣ በወረዳ እና በቀበሌ ደረጃ በተዋረድ የሚገኙ የአስተዳደርና የመንግስት አስፈጻሚ አካላት በኩል ከፕሮግራሞች እና ፕሮጀክቶች አፈጻጸም አኳያ የጎንዮሽ እና የተዋረድ አለመናበብ፣ አለመቀናጀት እና አለመተባበር በግልጽ የማይታይ ሆኖም ከፍተኛ ጉዳት እና ኪሳራ እያደረሰ የሚገኝ ጉዳይ ነው። በተለይም በፌደራል ደረጃ የሚያዙ የመሰረተ ልማት እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶችን በሁሉም ደረጃ ያሉ የመንግስት አካላት ፕሮጀክቶቹን እንደ ሀገራዊ ፕሮጀክት በመውሰድ የሚያሳዩት ትብብር እና ድጋፍ በአብዛኛው ዝቅተኛ ነው በማለት አስቀምጦታል።
በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የእጥረት አስተሳሰብ ጉልህ ሳንካ መሆኑን የገለጸው "መደመር በኮንስትራክሽን" ሰነድ፣ ኢትዮጵያ ትልቅም፣ ብዙ ፀጋዎች ያሏትም ሀገር ብትሆንም፣ ያለመታደል ሆኖ፣ አስተሳሰባችን እያለን እንደሌለን፣ እየቻልን እንደማንችል ነው በማለት ያትታል።የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የዚህ የእጥረት አስተሳሰብ ቀጥተኛ ተጎጂ ነው የሚለው ሰነዱ፣ በተለይም ለተለያዩ ግንባታዎችም ሆነ የመሰረተልማት ዝርጋታዎች መሬት እና የተፈጥሮ የግንባታ ግብአቶች (ድንጋይ፣ አሸዋ፣ እንጨት፣ የተመረጠ አፈር፣ ወዘተ.) ማግኘት አዳጋች መሆኑ ብቻ ሳይሆን በዚሁ ምክንያት የሚከፈለው ክፍያ እጅግ የተጋነነ መሆኑ ተፈጥሯዊ ያልሆነ እና የእጥረት አስተሳሰብ የፈጠረው ነው።
ይህ ጉዳይ በፖሊሲ እና በህግ ተደግፎ በሚሰራ ሥራ መስመር እንዲይዝ ካልተደረገ እንደ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የመሰረተ ልማት እና ሌሎች ግንባታዎች ጉድለት ባለበት ሀገር የህዝቡንም ሆነ የሀገር የመልማት ፍላጎት ማሟላት ፈታኝ ነው።
ሌላው የኢንደስትሪው ሳንካ ተብሎ የተገለጸው፡- "ግድ ማጣት እና አላካኪነት" ነው ያለው መረጃው በዚንዱስትሪው ችግሩ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣ ሲሆን፣ የተለያዩ አካላት መሆን ያለበት ነገር ሳይሆን ሲቀር፣ ወይም መሆን የሌለበት ነገር ሲሆን በ"ምን አገባኝነት እና በምኔ ይነካል" ስሜት ችላ ሲሉት ይስተዋላል በማለት ተችቷል።ይህ ጉዳይ በተለይ በፌደራል ደረጃ በሚሰሩ የመሰረተልማት ፕሮጀክቶች አካባቢ ጎልቶ የሚታይ እና ፕሮጀክቶች በአብዛኛው በቀላሉ ሊፈቱ በሚችሉ ምክንያቶች አፈጻጸማቸው ሲጓተት እና ሀገር ላይ ትልቅ ኪሳራ ሲያደርሱ እያዩ እምብዛም ግድ የማይሰጣቸው፤ ችግሮችን ተቀናጅቶ በጋራ ከመፍታት ይልቅ ማላከክ የሚቀናቸው የወረዳ፣ የከተማ፣ የክልል እና የፌደራል አካላት በርካታ ናቸው፡፡ የዚህ ችግር ምንጭ ኃላፊነትን በሥራ መደብ እና በተቋም አጥር ውስጥ ብቻ ገድቦ መያዝ፣ የሀገራዊ ስሜት መሸርሸር እና ከልክ ያለፈ ግድየለሽነት በማለት ሰነዱ ላይ ሰፍሯል፡፡
የሀገር ውስጥ የግንባታ ግብአቶችን በተገቢው መንገድ ካለመጠቀም ጋር በተያያዘ በሰነዱ ላይ እንደሰፈረው፣ ሀገራችን ብዙ የተፈጥሮ ሀብቶች ቢኖሯትም፣ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በአብዛኛው ከውጭ ሀገር በሚገቡ ግብዓቶች እና በውጭ ሀገር የሚመረቱ የግንባታ እቃዎች ላይ ጥገኛ ነው። በተለይም እንደ ብረት፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ቀለም፣ ግራናይት፣ ሴራሚክ እና ሌሎች የግንባታ ማጠናቀቂያ እቃዎችን በስፋት ከውጭ ለማምጣት በየዓመቱ እስከ 1.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጪ ይደረጋል፡፡
ይህ ጥገኛነት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ክምችት የሚጎዳ ከመሆኑ ባሻገር የአገር ውስጥ አምራቾችን አቅምና ተወዳዳሪነት እና ሰፊ የሥራ ዕድል የመፍጠር እድልን በማዳከም ኢኮኖሚውን በዘላቂነት ይጎዳል።
ከዚሁ ጋር ተያይዞ በሀገራችን ውስጥ በብዛት የሚገኙ የግንባታ ማቴሪያሎችን (ቀርከሃ/ባምቡ፣ እንጨት እና እንደ ጣውላ ያሉ የእንጨት ውጤቶች፣ ድንጋይ፣ አፈር፣ የተለያዩ ተረፈ ምርቶች፣ ወ.ዘ.ተ.) በማውጣት ለቤቶች እና የተለያዩ መሠረተ ልማት ስራዎች በአግባቡ እና በስፋት መጠቀም የሚቻል ቢሆንም በዚህ ረገድ በተግባር የሚታየው እውነታ ውስን እንዲሁም በእውቀት፣ በቴክኖሎጂ፣ በቀላል ማሽነሪዎች እና በውጤታማ የግንባታ ስልቶች የታገዘ አይደለም።
በሀገር በቀል የግንባታ እውቀት እና ዘዴዎች ላይ የተወሰኑ በቀላል ማሸነሪዎች የታገዙ ሥራዎችን በማከል፣ የፈጠራ ሀሳብ ያላቸውን ሥራ ፈጣሪዎች በማበረታታት እና የገበያ ትስስር በመፍጠር በየአካባቢው ያሉ ጸጋዎችን ወደ ሀብት መቀየር እንዲሁም በተጨባጭ መሬት ላይ ያሉ የህብረተሰብ ችግሮችን ማቃለል፣ የተሻለ የኑሮ ሁኔታ መፍጠር ይቻላል ቀማለት ሰነዱ አብራርቷል።
@etconp
❤11😢1
👉JOB VACANCY
💫Senior Project Manager
🚧Employer: Turner And Townsend
🏷Employment: Full-Time | Contract
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⚡️Deadline: August, 21/2025 (3 days left)
📜Job Description
⏺To lead Project Management Commissions, taking responsibility for end-to-end service delivery.
⏺To act as the key, day to day client interface, ensuring that client objectives are met and that projects are delivered to time and cost targets and the appropriate quality standards.
🏷Project management, to include:
⏺Advising at a strategic level at the project conception stage, including providing advice on the different approaches that can be adopted in order to successfully achieve the client’s overall objectives.
⏺Leading the establishment of the overall success criteria for the project, including time, cost, technical and performance parameters.
⏺Monitoring and applying performance management techniques, including the use of KPI’s to improve project performance.
⏺Management: Managing the change control process, assisting with estimating costs, preparing budgets, and managing expenditures to ensure the project stays within financial limits.
⏺Scheduling: Creating and maintaining project schedules, ensuring timely completion of milestones and deliverables.
⏺Quality Control: Ensuring that construction work meets quality standards and complies with building codes and regulations.
⏺Change Management: Handling changes in project scope, budget, or timelines, and communicating these changes to all relevant parties.
⭐️Qualifications
⏺Degree in Construction Project Management or equivalent qualification6 -10+ years’ experience Must preferably be registered with a professional body as Professional Project Manager
Mandatory Hotel experience with an international brand
Ability and willingness to work onsite as needed.
⏺Construction project management experience and the ability to be highly effective in a client facing role.
⏺Strong organizational and management skills – ability to work effectively and collaboratively with the broader team.
📩Apply Using This Link👇
https://jobs.smartrecruiters.com/oneclick-ui/company/TurnerTownsend/publication/60782dcc-daac-4047-b7db-6fb2fbb7e995?dcr_ci=TurnerTownsend

❤13
👉Surveying Technology in Construction
⏺Surveying technology plays a critical role in construction by ensuring accurate measurements, site planning, and alignment of structures.
⏺Modern advancements have revolutionized traditional surveying methods, improving precision, efficiency, and safety.
📍Key Surveying Technologies in Construction
🔰1. Traditional Surveying Methods
- Chain & Tape Surveying – Basic linear measurements.
- Theodolites – Measures horizontal and vertical angles.
- Leveling Instruments – Determines elevation differences (e.g., dumpy levels, digital levels).
🔰2. Modern Surveying Technologies
🚧A. Global Navigation Satellite Systems (GNSS) / GPS Surveying
- Uses satellites (GPS, GLONASS, Galileo) for real-time positioning.
- Applications: Land surveying, machine control, site layout.
- Benefits: High accuracy (up to centimeter-level), fast data collection.
🚧B. Total Stations
- Combines an electronic theodolite with a distance meter (EDM).
- Applications: Boundary surveys, building layout, road construction.
- Benefits: Automated angle & distance measurements, data integration with CAD.
🚧C. Laser Scanning (LiDAR – Light Detection and Ranging)
- Creates 3D point clouds of structures and terrain.
- Applications: As-built documentation, deformation monitoring, BIM integration.
- Benefits: High-speed data capture, detailed 3D models.
🚧D. Drones (UAVs – Unmanned Aerial Vehicles)
- Equipped with photogrammetry & LiDAR sensors for aerial surveys.
- Applications: Topographic mapping, progress monitoring, volume calculations.
- Benefits: Cost-effective, covers large areas quickly, improves safety.
🚧E. Building Information Modeling (BIM) Integration
- Survey data is fed into BIM software for digital construction planning.
- Applications: Clash detection, virtual construction simulations.
- Benefits: Reduces errors, improves collaboration.
🚧F. Robotic Total Stations (Auto-Tracking)
- Automatically follows a prism or reflector, allowing single-operator use.
- Applications: High-precision layout for buildings, bridges, tunnels.
- Benefits: Saves labor, increases efficiency.
🚧G. Ground Penetrating Radar (GPR)
- Uses radar pulses to detect subsurface objects (utilities, voids, rebar).
- Applications: Underground utility mapping, concrete inspection.
- Benefits: Non-destructive testing (NDT), reduces excavation risks.
⭐️Benefits of Advanced Surveying in Construction
✅ Higher Accuracy – Minimizes errors in measurements.
✅ Time & Cost Savings – Faster data collection reduces labor costs.
✅ Improved Safety – Drones & robots reduce human risk in hazardous areas.
✅ Better Project Management – Real-time data improves decision-making.
✅ Enhanced Documentation – 3D models & digital records support maintenance.
🏷Future Trends in Surveying Technology
- AI & Machine Learning – Automated data processing for defect detection.
- Augmented Reality (AR) – Overlays survey data on-site via smart glasses.
- Autonomous Surveying Robots – Self-navigating drones & rovers.
- 5G & IoT Integration – Real-time cloud-based surveying updates.
📜Conclusion
⏺Surveying technology has evolved from manual measurements to advanced digital tools like drones, LiDAR, and robotic total stations.
⏺These innovations enhance accuracy, efficiency, and safety in construction projects, supporting modern techniques like BIM and prefabrication.

❤10
👉JOB VACANCY
⏺Employer: Humedica EV
⏺Employment: Full-Time | Internship
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⚡️Deadline: August, 23/2025
📜Humedica e.V. is a German-based international NGO that was first registered in Ethiopia in February 2010 and re-registered on July 8, 2019, with Registry No. 1605 as a foreign charity. Currently, the Humedica e.V. Country Office is seeking an Intern Civil Engineer to support housing renovation projects for beneficiaries.
⏺Employment type: - Internship
⏺Quantity :- One
⏺Project:- Family Sponsorship and Community Development
⭐️Key responsibilities
⏺Assist in supervising the works on-site on a daily basis.
Support on preparation of BOQs for housing renovation Project
Follow-up adherence towards humedica e.V requirements.
⏺Assist in preparing technical specification and cost estimate
Support site inspections to assess housing conditions and renovation progress Document renovation needs ,progress and completion status Liaise with contractors, suppliers , and beneficiaries during renovation activities
⏺Prepare takeoff and verify payment certification Assist in ensuring the documents are prepared to meet the quality standard requirements.
⏺Assist in timely delivery of the expected outputs. Assist in the preparation of site progress reports including images and videos as required.
💫Benefits
⏺Allowance: ETB 10,000 (Meal and Transport).
⏺Professional development and learning opportunities.
⏺Exposure to practical business development and project implementation.
⏺Networking opportunities.
⏺Potential consideration for full-time employment after graduation.
🚧Duration of Internship:- For 3 Months
⭐️Education and qualification
⏺BSC Degree in Civil Engineering, Structural Engineering, Construction Management or any other related fields.
⏺Applicants are not required to have professional work experience.
🔰Requirement Skill
⏺Software proficiencies
⏺Effective communication and sociability
⏺Attention to detail
⏺Problem solving
📩How to apply
⏺Please submit your resume and a cover letter outlining your qualifications to humedica e.V Ethiopia:- Email: humedicaeth2020@gmail.com

❤13👏4
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ | Vacancy
🚧ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ
🏷በ 11 መስኮች ክፍት የ ስራ ቅጥር ቦታ አውጥቷል
⏺1. የ ህንፃ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ - Bsc with civil engineering 20+ year experience
⏺2. ንብረት አስተዳደር
⏺3. ተቆጣጣሪ መሀንዲስ (inspector) - 10+ years experience with Bsc with civil engineering
⏺4. ኳንቲቲ ሰርቬየር- 6+ years experience
⏺5. ጀነራል ፎርማን - 12+ years experience
⏺6. Office engineer- 6+ years experiences
💫በ ሁሉም መስክ ለማመልከት የ ስራ ልምድ (CV) copy ይዛችሁ ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ዋና ፅህፈት ቤት አስረክቡ
📍 አድራሻ :- ፍላሚንጎ መስቀል አደባባይ ወደማርዮት ሆቴል መሄጃ ላይ
📞 ስልክ +2511513289
📞 ስልክ +2511512444
⚡️ማሳሰቢያ እድሜ ከ55 አመት በታች ለሆናችሁ ብቻ

❤16🙏1
👉የስብሰባ እድል
🚧World Congress on Earthen Architecture.
💫አቡዳቢ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ
ለተወሰኑ ባለሙያዎች የመጓጓዣ እና የመቆያ ወጪ ይሸፈናል።
📜ዝርዝሩን በተያያዘው ማስፈንጠርያ ይመልከቱ 👇
https://terraalain2026.ae/registration
⏺Join global experts and earthen architecture professionals at Terra 2026.
❇️Registration is now open, secure your seat in Al Ain.
🔰Early Bird registration is open until 1st January 2026. Register now through the link: terraalain2026.ae/registration
ምንጭ:-ethiopian architecture and urbanism

❤8
#ADVERTISEMENT
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆
🧿 OUR SERVICES ⤵️
🔲Plate
⚙️ J-Bolt
⚓Anchor Bolt
➽Tie Rod
🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506
🤳 0951087077
🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦ መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ
https://t.me/tsegaye2016Jbolt

❤4
👉Best Websites for Research, Case Studies, and Free Learning
🔍 Web Archives & Libraries
https://web.archive.org
https://www.loc.gov/collections/
https://www.bl.uk/subjects/digital-collections
https://www.archives.gov/
https://dp.la/
https://www.wdl.org/
https://www.europeana.eu/
📚Academic & Research Databases
https://www.jstor.org/
https://www.ssrn.com/
https://core.ac.uk/
https://www.sciencedirect.com/
https://www.springeropen.com/
https://www.nature.com/
https://journals.sagepub.com/
https://onlinelibrary.wiley.com/
https://www.tandfonline.com/
https://www.researchgate.net/
🏛Business & Economics
https://hbr.org/
https://wrds-www.wharton.upenn.edu/
https://www.hbs.edu/faculty/research/
https://www.mckinsey.com/featured-insights
https://www.forrester.com/
https://www.gartner.com/en
https://nielseniq.com/global/en/insights/
https://econpapers.repec.org/
https://www.nber.org/
https://www.oecd-ilibrary.org/
https://www.rand.org/
https://www.brookings.edu/
https://www.cfr.org/
📖 Free Books & Educational Media
https://www.gutenberg.org/
https://openstax.org/
https://www.openculture.com/
https://ocw.mit.edu/
https://publicdomainreview.org/
🧪 Science & Health
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/
https://www.science.org/
📊 Research, Policy & Data
https://www.pewresearch.org/
https://www.gallup.com/
https://theconversation.com/

❤2
👉JOB VACANCY
✨ Job Title: Drafting design Officer (TVET Drafting Background)
📍 City: Addis Ababa (Addis Ababa)
📅 Deadline: August, 30/2025
⏺Employer: Minaye PLC
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📜Job summery
💫As a Drafting Officer, you will play a key role in designing and recommending kitchen cabinet layouts and other furniture solutions to our customers. You will work closely with the sales team to provide technical support, create accurate measurements, and ensure customer satisfaction. Your ability to combine technical drafting skills with a customer-focused approach will be essential in delivering exceptional service.
⭐️Key Responsibilities:
⏺Create detailed 2D and 3D designs of kitchen cabinets and other furniture using drafting software (e.g., AutoCAD, SketchUp, or similar tools).
⏺Take precise measurements of customer spaces to ensure accurate design and fit.
⏺Recommend suitable designs and layouts based on customer requirements and space constraints.
📜Qualifications:
Education :-TVET Certificate or Diploma in Drafting, Architecture, Interior Design, or a related field.
🚧Experience and skills:-0-1 years of experience in drafting or design (fresh graduates are encouraged to apply).
⏺Proficiency in drafting software such as AutoCAD, SketchUp, or similar tools.
⏺Basic understanding of kitchen cabinet design and space planning.
⏺Strong attention to detail and accuracy in measurements and designs.
⏺Excellent communication and interpersonal skills.
⏺Customer-focused mindset with a passion for design and creativity.
⏺Ability to work collaboratively in a team environment.
📩How to apply
⏺If you are a passionate and detail-oriented individual with a TVET Drafting background, we would love to hear from you!
Please send your resume, portfolio (if applicable), and a cover letter to
hcminayee@gmail.com
with the subject line "Drafting Officer"
Remember only candidates that are in torhayloch(mobil) area or close are eligible to apply.

❤7🙏2
👉አፍሪካዊቷ ሞሮኮ በአለማችን ፈጣን ባቡሮች ካላቸው ቀዳሚ ሀገሮች ተርታ፤ ከአፍሪካ ደግሞ በአንደኛነት ተቀምጣለች።
🚧በፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ላይ የምትገኘው ሞሮኮ በሰአት 320 ኪሎ ሜትር የሚበር ፈጣን ባቡር ገንብታ ሥራ ያስጀመረችው በ2018 ዓ.ም ነው።
💫በሞሮኮ "Al Boraq" በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ፈጣን ባቡር ከአለማችን ባቡሮች በፍጥነቱ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
⭐️ሞሮኮን በባቡር ቴክኖሎጂ እና አገልግሎት ከቀዳሚ ሀገሮች ተርታ ያስቀመጣት፦ አል ቡራቅ በፈጣንነቱ ከፈረንሳዩ TGV እና ከጃፓኑ JR East E5 ባቡሮች ጋር ተቀራርቦ ይገኛል።
⏺ይህ ፕሮጀከት ከአለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር የተተገበረ ሲሆን፣ የፈረንሳይ ድርሻ ያለ መሆኑ ይገለፃል።
⏺በቅርብ ጊዜ የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት Al Boraq በፈጣንነቱ በቅርቡ በዩናይትድስቴትስ ሥራ ከጀመረና በሰአት 257"ኪሎ ሜትር ከሚበረው "NextGen Acela" ባቡር ሁሉ ፈጣን ነው።

ከአለማችን ፈጣኑ ባቡር የሚገኘው በቻይና ሲሆን መጠሪያውም Shanghai Maglev ይባላል። ይህ ፈጣን ባቡር በሰአት 460 ኪሎ ሜትር ይምዘገዛጋል ይባላል።
💫በሞሮኮ "Al Boraq" በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ፈጣን ባቡር ከአለማችን ባቡሮች በፍጥነቱ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
⭐️ሞሮኮን በባቡር ቴክኖሎጂ እና አገልግሎት ከቀዳሚ ሀገሮች ተርታ ያስቀመጣት፦ አል ቡራቅ በፈጣንነቱ ከፈረንሳዩ TGV እና ከጃፓኑ JR East E5 ባቡሮች ጋር ተቀራርቦ ይገኛል።
ፈጣን ባቡሩ ታንጂየር ከተማን ከካዛብላንካ ጋር በማገናኘ አምስት ሰአት ይፈጅ የነበረውን መንገድ ከሁለት ሰአት በታች በመግባት ጊዜን የሚቆጥብ ምቹ የባቡር ትራንስፖርት ይሰጣል።

❤15👍2