የዘመን ባንክ ግዙፍ ሕንፃ ቅዳሜ ይመረቃል
ዘመን ባንክ አዲስ ያስገነባውን ባለ 36 ወለል ህንጻ የፊታችን ቅዳሜ ሊያስመርቅ መሆኑን አስታወቀ።
ባንኩ ሜክሲኮ አካባቢ ያስገነባውን የዋና መስሪያ ቤቱ ህንጻ ቅዳሜ አስመርቃለሁ ብሏል።
ህንጻው የከተማዋን ገጽታ ከማስዋቡ በተጨማሪ የኪነ-ጥበብ ውበት ጎልቶ የታየበት ነው ተብሏል።
እስከ 1.5 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት ሲሆን ግንባታው 5 ዓመታት ፈጅቷል ተብሏል።
የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ እጅግ ውብ ተደርጎ እንደተገነባና በርካታ አገልግሎቶች እንደሚሰጥ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ኤርሚያስ እሸቱ ተናግረዋል።
የዘመን ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ደረጀ ዘበነ፣ ህንጻው ለባንኩ የተሳለጠ አገልግሎት እንዲሰጥና ደንበኞች የላቀ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያግዝ ነው ብለዋል።
እስከ 5ኛ ወለል ድረስ መኪና ማቆሚያ ያለው ህንጻው ከምድር በታች 3 ወለሎችም አሉት።
ይህ ግዙፍ ህንጻ ወደ ስራ መግባቱ ባንኩ ለዋና መስሪያቤት ህንጻ ኪራይ በዓመት ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ ሲያወጣ የነበረውን ወጪ የሚያስቀር መሆኑ ተገልጿል።
ዘመን ባንክ ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ ጠቅላላ ሀብት ያለው ሲሆን 100 የሚደርሱ ቅርንጫፎች አሉት።
ባንኩ የተከፈለ ካፒታሉ 5 ቢሊዮን ብር መድረሱንም በተሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ተጠቁሟል።
Via EBC
@etconp

❤4👍1
Office Engineer
Kerchansh Trading PLC
Job Description
Background of the company
Kerchanshe Trading P.L.C is the largest producer and exporter of coffee in Ethiopia, It has a proud history of providing quality coffees to the local and international markets. Currently Our Company Needs A Dedicated And Motivated Candidate.
Responsibilities
Coordinate consultants, external agencies, contractors, property owners and other utility services for assigned projects.
Supervise office staff for all administrative works that include processing, preparing and reviewing of progress payments for contractors.
Coordinate, review and assess contract submittals.
Review and process construction for project design submittals and ensure forms as per existing standards.
Administer contractor’s work and ensure compliance with submitted contract documents.
Inspect work sites, monitor project budget and schedule and check project plans and drawings to verify authenticity of office plans.
Analyze and recommend changes to contracts and prepare necessary amendments in contract document.
Manage and submit all reviewed contract document to contract administrators for further approval.
Prepare correspondence and documents related to assigned projects and facilitate in internal and archiving in line with closet procedure.
Provide assistance to project manager and supervise office engineering construction.
Perform inspection and prepare documents for entire contract work projects.
Ensure all contract works in compliance with contract documents.
Prepare project records with details such as field progress, field conditions, equipment use and corrective actions.
Prepare and revise (when needed) master schedule for the projects
Prepare monthly report on progress of assigned project with assistance of schedules, costs spreadsheets and perform analysis on same.
Ensure bid packets contain relevant engineering drawings, designs and specification for of bid document.
Job Requirements
Qualification
BSc Degree in Civil Engineering, Construction Management or related field of study
Experience
5 years of work Experience.
Requirements And Skills
In-depth understanding of construction procedures and material and project management principles
Familiarity with quality and health and safety standards
Good knowledge of MS Office
Familiarity with construction/ project management software
Outstanding communication and negotiation skills.
Excellent organizational and time-management skills
A team player with leadership abilities.
How to Apply
Submit your detailed curriculum vitae along with supporting documents/credentials accompanied by cover letter via email: hr@kerchanshe.com
Note: Write the position title on the subject line of your email!
Deadline: May 26,2023 up to Jun 2,2023‘’
''only shortlisted candidates will be contacted’’.

👍4❤2👎1
👉ASER Construction
🚧Deadline: June 5, 2023
📌How To Apply: Submit your application including your non-returnable copies of supporting documents in person to ASER PLC Office, located around Gerji Emperial, beside Mega Painting Factory

🙏1
Check for 0 year experience too.
Deadline: June 2, 2023
How To Apply: Submit your copies of comprehensive CV and document in person at Vamos Trading Office, located around Bole in front of Sapphire Addis Hotel, at Meti Building 2nd floor or via Telegram or via
e-mail: vacancy1@vamosaddis.com.
For further information contact
Tel. 0911251250 / 0116622731

👍1
🚧ሳይት መሀንዲስ
🌟Steel life industry plc
📍Addis Ababa
📌Deadline: June 8, 2023
📜Description
⏺ተፈላጊ ችሎታ: በምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ፤ በህንጻ ግንባታ ስራ የሰራ በተለይ በአልሙኒየም ስራ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
⏺የአልሙኒየም ስራ ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
▶️የስራ ልምድ: 3 ዓመት
👊ብዛት: 3
📍የስራ ቦታ: ፕሮጀክት
📜የማመልከቻ መመርያ
💫አመልካቾች ኮፒ የትምህርት ማስረጃችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ ጎሮ የረር ሆስፒታል ዝቅ ብሎ በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ
☎️ለበለጠ መረጃ
0939673579 / 0913118700 ይደውሉ

👍3❤1
📌የ ምስራች ዜና ለ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች በ ሙሉ
🏗በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ በ ተቋራጭነት፣በ መንገድ ስራ፣በ ኢንተርየር ዲዛይን፣በ ሰብ ኮንትራክት፣በ ብረታ ብረት፣በ እንጨት ስራ እና የ ህንፃ ግንባታ ተያያዥ ስራዎች ያላቹ በ ሙሉ
🗞አዳዲስ ጨረታዎች ሲወጡ፣ ዕለታዊ የማተርያል ና ማሽነሪ Cost ለማወቅ በቀላሉ በ Private ቴሌግራም ቻናል አመቱን ሙሉ በ ማይታመን ዋጋ እንዲደርሳቹ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት አደራሻዎች አናግሩን።
👊እስካሁን ከ ደረጃ 1 እስከ 10 በዛ ያሉ
በየቀኑ አዳዲስ ጨረታዎች እየለጠፍን እንገኛለን (ማረጋገጫ አሁናዊ የ ቻናሉ ገፅታ በ ምስል አያይዘንላቹዋል)
🚧ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም @etconpworks ያናግሩን።
☎️ለ በለጠ መረጃ በ +251925446661 ወይም 0707444849 ይደውሉ
🙏እናመሰግናለን🙏

👍4
Chemical Industry Corporation Muger Cement Factory
ጀማሪ ሰርቭይንግ መሐንዲስ
Contract በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን ,
Oromia, Ethiopia
May 28,2023 - June 6, 2023
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ዓይነት: ሰርቬይንግ ምህድስና
የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ ዲግሪ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
የሥራ ደረጃ: 9
አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ (CGPA) 3.0 እና ከዚያ በላይ
ልዩ ጥቅም፡- የኢንሹራንስ ሽፋን፣ የህክምና አገልግሎት፣ የመኖሪያ
ቤት ወይም የመኖሪያ ቤት ድጎማ ይሰጣል፡፡
የሥራ ቦታ: ሙገር
HOW TO APPLY
መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት
ቀን ጀምሮ በ7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰው ሀብት
ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ
በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሀብት
ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና
የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማቅረብ
እንድትመዘገቡ እንገልጻለን፡፡
አመልካቾች በሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ፖ.ሳ.ቁ. 5782 አዲስ አበባ, 30749
ሙገር ወይም
ኢ-ሜይል አድራሻ፡- info.mughercement@gmail.com ማመልከት
የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
0112379015
0114403260 ይደውሉ፡፡

👍2❤1
ስራ ይፈልጋሉ ?
አርኪቴክት ኖት ወይስ ሲቪል እንጂኔሪንግ ነው ያጠኑት መልካም እንግዲያውስ አውቶካድ(AUTOCAD) በደምብ ይችላሉ ? Drawing መስራት ይችላሉ ?
ከናንተ ሚጠበቀው laptop ይኑሮ ፣ smart phone ይኑሮ ባሉበት ቦታ ሆነው online መስራት ይችላሉ
ይደውሉ :- +251973267834
ጆርዳኖ/JORDANO/

👍10👏1
Junior Office Engineer
Kabana Trading PLC
Place of work: Addis Ababa
Job Type: Permanent
Requirement: BSc Degree in Civil Engineering, COTM or in a related field
Grade: CGPA 3.20 and above
Relevant Experience: 0 year
Quantity Required: 1
Deadline: June 07, 2023 (11:00 Local Time)
How to Apply: Interested applicants should bring their application letter along with a non- returnable CVs and Copies of credentials documents in person to Kabana Trading PLC Head office around 22 Adey Ababa Stadium behind Foziya Building, Yoki Building 3rd Floor Office No. 304., Tel No. +251 11 822 82 29.

👍5❤1👎1
📌የ ምስራች ዜና ለ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች በ ሙሉ
🏗በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ በ ተቋራጭነት፣በ መንገድ ስራ፣በ ኢንተርየር ዲዛይን፣በ ሰብ ኮንትራክት፣በ ብረታ ብረት፣በ እንጨት ስራ እና የ ህንፃ ግንባታ ተያያዥ ስራዎች ያላቹ በ ሙሉ
🗞አዳዲስ ጨረታዎች ሲወጡ፣ ዕለታዊ የማተርያል ና ማሽነሪ Cost ለማወቅ በቀላሉ በ Private ቴሌግራም ቻናል አመቱን ሙሉ በ ማይታመን ዋጋ እንዲደርሳቹ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት አደራሻዎች አናግሩን።
👊እስካሁን ከ ደረጃ 1 እስከ 10 በዛ ያሉ
በየቀኑ አዳዲስ ጨረታዎች እየለጠፍን እንገኛለን (ማረጋገጫ አሁናዊ የ ቻናሉ ገፅታ በ ምስል አያይዘንላቹዋል)
🚧ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም @etconpworks ያናግሩን።
☎️ለ በለጠ መረጃ በ +251925446661 ወይም 0707444849 ይደውሉ
🙏እናመሰግናለን🙏
@etconp
🏗በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ በ ተቋራጭነት፣በ መንገድ ስራ፣በ ኢንተርየር ዲዛይን፣በ ሰብ ኮንትራክት፣በ ብረታ ብረት፣በ እንጨት ስራ እና የ ህንፃ ግንባታ ተያያዥ ስራዎች ያላቹ በ ሙሉ
🗞አዳዲስ ጨረታዎች ሲወጡ፣ ዕለታዊ የማተርያል ና ማሽነሪ Cost ለማወቅ በቀላሉ በ Private ቴሌግራም ቻናል አመቱን ሙሉ በ ማይታመን ዋጋ እንዲደርሳቹ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት አደራሻዎች አናግሩን።
👊እስካሁን ከ ደረጃ 1 እስከ 10 በዛ ያሉ
በየቀኑ አዳዲስ ጨረታዎች እየለጠፍን እንገኛለን (ማረጋገጫ አሁናዊ የ ቻናሉ ገፅታ በ ምስል አያይዘንላቹዋል)
🚧ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም @etconpworks ያናግሩን።
☎️ለ በለጠ መረጃ በ +251925446661 ወይም 0707444849 ይደውሉ
🙏እናመሰግናለን🙏
@etconp
❤1👏1
Supervising Engineer
Ethiopia Commodity Exchange (ECX)
Job Description
Supervising Engineer Vacancy at Ethiopian Commodity Exchange
VACANCY ANNOUNCEMENT No. 04 -2023
(External Only)
The vision of ECX is to become a leading and dynamic African Exchange of choice. ECX has a mission to provide a modern, efficient, transparent, and reliable market platform and warehousing service through the adaptation of technology, excellence in innovation, and integrity. ECX is a unique partnership of market actors, Members of the Exchange, and its main promoter, the Government of Ethiopia. ECX represents the future of Ethiopia, bringing integrity, security, and efficiency to the market. ECX would like to promote motivated and qualified applicants for the following positions.
1. Position: Supervising Engineer
Job Grade: - 8
Duty Station: Addis Ababa, Head Office
Availability: As Soon As Possible
Job Purpose: -
The purpose of this job is to handle responsibility for leading and supervising construction-related functions of the exchange. Provide support on the ECX construction projects, project designing, Terms of reference, and proposal preparation.
SUMMARY OF MAJOR DUTIES AND RESPONSIBILITIES
Plans and schedules project timelines for building construction.
Coordinates and supervises construction-related functions as per the standard requirement.
Supports bid evaluation tasks in relation to different constructions of the exchange.
Supervises project implementation activities carried out by the contractors to ensure completeness of drawings, technical specifications, and various stipulations contained in the contract document.
Ensures the quality and standards of work in the execution and completion of constructions within the stipulated time limit.
Supervises and monitors projects using modern construction supervision and contract management methods and systems.
Ensures the achievement of construction project targets on time, budget, and quality as per the specification.
Guides the project team in implementing construction project goals.
Prepares Terms of reference, business plans, and proposals.
Assists in preparing contractors’ contract agreements and other related documents as required.
Administers the contract including payment certificate approval, claim handling, and other related administrative works.
Gives professional support in defining construction area and size specification.
Prepares and delivers periodic reports defining project progress.
Performs any other related tasks assigned by the immediate supervisor.
Job Requirements:
MSC/BSC in Civil Engineering or related
2/4 years of relevant experience in construction management, house construction project, supervising building contractors, or related areas.
How To Apply:
All interested and qualified applicants should apply through the below link; Applicants should fill all the details on the vacancy application form and make sure you submit after completing all the questions and upload a cover/application letter and updated CV through THIS LINK
or in hard copy by post with position marked on the envelope: Ethiopia Commodity Exchange, P.O. Box 17341, Addis Ababa on or before June 08, 2023.
PLEASE MAKE SURE YOU STATE THE POSITION YOU ARE APPLYING FOR.
ECX is an equal opportunity employer and encourages applications from suitably qualified female candidates. Only short-listed applicants will be contacted.

👍5
👉Structural Engineer
🚧Phison Real Estate S.C
🌟Date :-05/06/2023 - 12/06/2023
📍Addis Ababa
📜Job Description
⏺Structural engineers are primarily concerned with designing and constructing buildings and structures that are safe and capable of withstanding the elements to which they will be exposed, as well as improving the structural integrity of existing buildings.
▶️Job Requirement
📜Minimum Academic Qualification: MSC/BSC in Civil Engineering or Construction Technology & Management
▶️Cumulative & Relevant Work Experience: 9/15 years
⏺Additional information : Experience in Project Manager position
💫No.3
📍Duty Station: A.A
📜How to Apply
▶️Valid for 7 days starting from announcement date on this news paper
▶️Interested applicants can submit their non- returnable application, along with CV and photocopies of other related documents, in person to the Head Office located at Bole Road, Getu Commercial Center 7th floor Room no. 709
☎️Tel +251115585848/43

Office Engineering Head
OVID construction PLC
Deadline: June 14, 2023
Requirements
Education
BSc Degree in Civil Engineering, Construction Technology, or related field
8 or more years’ experience in building construction project as office engineer & head of the section
Knowledge, Ability And Skills
strong analytical, critical thinking skills,
adequate knowledge of building construction,
ability to plan, organize, and strategize,
good networking abilities,
detail-oriented mind,
great verbal and written communication skills,
good time management skills.
Ability to estimate project’s cost
How to Apply
Submit your Curriculum Vitae, application letter, non-returnable copies of relevant document in person to the company office, located in Addis Ababa, around 22 near Adey Ababa Stadium, Behind Worku Building OVID Group Head Office 1st floor HR Department Office or via email: hr@ovid-group.com
N.B: Mention the Job Title on the subject line of your email
For further information you may contact us on 0911814319/0919203053

በኮንስትራክሽን ሥራ ለመሠማራት ሥልጠና ያጠናቀቁ ባለሙያዎች ወደ ጀርመን ሊሠማሩ ነው።
በኮንስትራክሽን ሥራ ለመሠማራት የሚያበቃቸውን ሥልጠና ያጠናቀቁ የመጀመሪያውዙር ባለሙያዎች ወደ ጀርመን ሊሠማሩ መሆኑን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አስታውቋል።
በሲቭል ኢንጂነሪንግ፣ በኮንስትራክሽን ማናጅሜንት ቴክኖሎጂ፣ በአርክቴክቸር እና መሰል ሙያዎች የመጀመሪያ ዲግሪ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመረቁ ተማሪዎች ስልጠናቸውን ሲከታተሉ ነበር ተብሏል።
ሥልጠናው፥ ከዛሬ ሦሥት ዓመት በፊት በቀድሞው ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የጀርመን ኮንስትራክሽን ማኅበራት ፌዴሬሽን በጋራ እንደተጀመረ ነበር።
‘ጎኤቴ’ በመባል በሚታወቀው የጀርመን ባህል እና ቋንቋ ኢንስቲትዩት ሥልጠናቸውን ሲከታተሉ የነበሩት ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ከ50 በላይ የሚሆኑ ሠልጣኞች ናቸው።
ከዚህ ውስጥ 11ዱ ሥልጠናውን ካጠናቀቁ በኋላ የጀርመን ኮንስትራክሽን ፌዴሬሽን የሚፈልገውን መስፈርት አሟልተው የመጨረሻውን ፈተና በማለፍ ለጉዞ ዝግጁ ሲሆኑ 6ቱ ጀርመን ከሚገኙ አሠሪዎቻቸው ጋር የሥራ ውል ተፈራርመዋል።
ሥልጠናቸውን አጠናቀው፣ የመጨረሻው ምዘና አልፈው እና አስፈላጊውን የሥራ ትዕዛዝ ተቀብለው ወደ ጀርመን ሀገር ለመጓዝ ዝግጀታቸውን ያጠናቀቁ እንዲሁም በመሠልጠን ላይ የሚገኙትን ምሩቃንን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ንጉሡ ጥላሁን ማነጋገራቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ማስታወቂያ
ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት!
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ከመጪው ሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ እንዲውል በመንግሥት የተወሰነውን የኤሌክትሮኒክ ግዥ ሥርዓት የተመለከተ የውይይት መርኃ-ግብር አዘጋጅቷል፡፡
በዚሁ መሠረት በመጪው ሰኔ 13 ቀን 2015 ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል በሚዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ በዚህ የግዥ ሥርዓት የተመዘገባችሁ አባላትም ሆናችሁ ያልተመዘገባችሁት የማኅበራችን አባላት እንዲሁም መላው የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች በዚሁ የውይይት መርኃ-ግብር ላይ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል፡፡
በተለይ በዚህ በአዲሱ የኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ያልተመዘገባችሁት የማኅበራችን አባላትም ሆናችሁ ያልተመዘገባችሁት መላው ሥራ ተቋራጮች ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በማንኛውም የመንግሥታዊ ግዥ ሥርዓት ውስጥ ተሳታፊ መሆን የሚችሉት በአዲሱ የኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ውስጥ የታቀፉ ሥራ ተቋራጮች ብቻ መሆናቸውን ከወዲሁ ተገንዝባችሁ በመርኃ-ግብሩ ላይ ተሳታፊ እንድትሆኑ አጥብቀን እንመክራለን፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር

👍2
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@etconp <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/etconp
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
@etconp <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/etconp
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@etconp <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/etconp
----------- ጨረታ | bid -----------
@etconp <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/etconp
----------- ጨረታ | bid -----------
👍3