በኮንስትራክሽን ሥራ ለመሠማራት ሥልጠና ያጠናቀቁ ባለሙያዎች ወደ ጀርመን ሊሠማሩ ነው።
በኮንስትራክሽን ሥራ ለመሠማራት የሚያበቃቸውን ሥልጠና ያጠናቀቁ የመጀመሪያውዙር ባለሙያዎች ወደ ጀርመን ሊሠማሩ መሆኑን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አስታውቋል።
በሲቭል ኢንጂነሪንግ፣ በኮንስትራክሽን ማናጅሜንት ቴክኖሎጂ፣ በአርክቴክቸር እና መሰል ሙያዎች የመጀመሪያ ዲግሪ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመረቁ ተማሪዎች ስልጠናቸውን ሲከታተሉ ነበር ተብሏል።
ሥልጠናው፥ ከዛሬ ሦሥት ዓመት በፊት በቀድሞው ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የጀርመን ኮንስትራክሽን ማኅበራት ፌዴሬሽን በጋራ እንደተጀመረ ነበር።
‘ጎኤቴ’ በመባል በሚታወቀው የጀርመን ባህል እና ቋንቋ ኢንስቲትዩት ሥልጠናቸውን ሲከታተሉ የነበሩት ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ከ50 በላይ የሚሆኑ ሠልጣኞች ናቸው።
ከዚህ ውስጥ 11ዱ ሥልጠናውን ካጠናቀቁ በኋላ የጀርመን ኮንስትራክሽን ፌዴሬሽን የሚፈልገውን መስፈርት አሟልተው የመጨረሻውን ፈተና በማለፍ ለጉዞ ዝግጁ ሲሆኑ 6ቱ ጀርመን ከሚገኙ አሠሪዎቻቸው ጋር የሥራ ውል ተፈራርመዋል።
ሥልጠናቸውን አጠናቀው፣ የመጨረሻው ምዘና አልፈው እና አስፈላጊውን የሥራ ትዕዛዝ ተቀብለው ወደ ጀርመን ሀገር ለመጓዝ ዝግጀታቸውን ያጠናቀቁ እንዲሁም በመሠልጠን ላይ የሚገኙትን ምሩቃንን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ንጉሡ ጥላሁን ማነጋገራቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
@etconp

ማስታወቂያ
ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት!
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ከመጪው ሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ እንዲውል በመንግሥት የተወሰነውን የኤሌክትሮኒክ ግዥ ሥርዓት የተመለከተ የውይይት መርኃ-ግብር አዘጋጅቷል፡፡
በዚሁ መሠረት በመጪው ሰኔ 13 ቀን 2015 ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል በሚዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ በዚህ የግዥ ሥርዓት የተመዘገባችሁ አባላትም ሆናችሁ ያልተመዘገባችሁት የማኅበራችን አባላት እንዲሁም መላው የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች በዚሁ የውይይት መርኃ-ግብር ላይ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል፡፡
በተለይ በዚህ በአዲሱ የኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ያልተመዘገባችሁት የማኅበራችን አባላትም ሆናችሁ ያልተመዘገባችሁት መላው ሥራ ተቋራጮች ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በማንኛውም የመንግሥታዊ ግዥ ሥርዓት ውስጥ ተሳታፊ መሆን የሚችሉት በአዲሱ የኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ውስጥ የታቀፉ ሥራ ተቋራጮች ብቻ መሆናቸውን ከወዲሁ ተገንዝባችሁ በመርኃ-ግብሩ ላይ ተሳታፊ እንድትሆኑ አጥብቀን እንመክራለን፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር

👍2
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@etconp <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/etconp
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
@etconp <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/etconp
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@etconp <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/etconp
----------- ጨረታ | bid -----------
@etconp <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/etconp
----------- ጨረታ | bid -----------
👍3
የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ
@etconp <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/etconp
----------- ጨረታ | bid -----------
@etconp <<´ገፃችን
አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/etconp
----------- ጨረታ | bid -----------
👏2
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተዘጋጀአርማታ በማምረት እና በማቅረብ ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማራድርጅት ሲሆን ከታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽንማሽነሪዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ተ.ቁ 1) ሚክሰር ትራክ
ተ.ቁ 2) ሃፍ ክሬን ትራክ
ተ.ቁ 3) ትራክ ማውንትድ ፓምፕ
1. በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ አቅራቢዎች ማሟላትያለባቸው መስፈርቶች
1.1 ከስራው ጋራ አግባብነት ያለው የ2015 ዓ.ምየታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል።
1.2 የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ።
1.3 የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር (TIN) ማስረጃማቅረብ የሚችል።
1.4 የተፈረመ እና ማህተም ያለው የማጭበርበርድርጊት ላለመፈጸም ቃል የገባበት ቅጽ ማቅረብየሚችል።
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 100.00 ብር በመክፈል ከ23/09/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ06/10/2015 ዓ.ም በስራ ሰዓት በዋና ቢሮ ባምቢስምንትዋብ ህንፃ ገባ ብሎ የሚገኝ መስሪያ ቤት ከግዢናአቅርቦት ክፍል መግዛት ይችላሉ።
3. ጨረታው በ06/10/2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓትተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት በዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ(.ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በባንክ ጋራንቲ 100,000 (አንድ መቶሺህ ብር) በታሸገ ፖስታ ከፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዶክመንትጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተነገራቸው ቀንጀምሮ በ5 (አምስት) ቀናት ውስጥ ውል ተፈራርሞ ክፍያውንበመክፈል መኪኖችን መረከብ አለባቸው።
6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነበከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
7. ተጫራቾች መኪኖችን ለማየት ቃሊቲ ከውሀ ልማት 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽንኃ/የተ/የግ/ማህበር ፋብሪካ ግቢ ውስጥ በመገኘት ማየትይችላሉ።
አድራሻ: ባምቢስ ፤ ምንትዋብ ህንፃ ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር 0930 32 91 40/0930 32 91 41
ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

👍1
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በሀዲያ ዞን የምዕራብ ባደዋች ወረዳ አስ/ጽ/ቤት የዳነማቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለሚያሰራው ህንጻዎች ግንባታ የሥራተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት:
ደረጃቸው BC-6/GC-7 እና ከዚያ በላይ የሆነለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ፣ የንግድ ምዝገባፈቃድ ፣ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴርምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስምዝገባ ወረቀት የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክርወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል የጨረታ ሰነዱንከወረዳው ግዥ ፋይ/ን/አስተዳደር ማስታወቂያውከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 30ኛው ቀን ድረስየማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) በመክፈልባለፈቃዱ ወይም ሕጋዊ ተወካዩ አንድ ኮፒ የሰነድማስረጃ በማስያዝ መግዛት ይችላሉ።
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በአሰሪው መ/ቤትስም 250,000 (ሁለት መቶ ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታዎች ላይያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /unconditional bank guarantee letter/ ከፋይናንሻል ሰነድ ጋር በፖስታበሰም አሽገውና ማህተም በማድረግ ፈርመውማቅረብ አለባቸው።
ተጫራቾች አስፈላጊውን ዕቃና ሠራተኛ አቅርበውሥራውን የሚሰሩበትን የፋይናንሻል ፕሮፖዛል አንድኦርጂናል ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያሰነዶችን ለየብቻ በሰም አሽጎና የፕሮጀክቱን ስምጠቅሶ የቴከኒካል ፕሮፖዛል አንድ ኦርጂናል ሁለት ፎቶግራፊክ ኮፒ ሰነዶች እንዲሁም ኦርጂናል ቴክኒካልሃሳብ የያዘ ሰነድ (Bidder Certification of Compliance) ለየብቻው በሰም በታሸገ ፖስታበማድረግ አራቱንም የቴhኒካል ሰነዶች በሌላ አንድማጠቃለያ ፖስታ በሰም አሽጎና ሁለቱንም የቴክኒካልእንዲሁም የፋይናንሻል ፖስታዎች በአንድ ማጠቃለያእናት ፖስታ በማድረግ የፕሮጀክቱን ስም ጠቅሶ ለዚሁተብሎ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስታወቂያውከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 31ኛው ተከታታይ ቀናትከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በእጅ የተሞሉ ኮፒ ሰነዶች ማቅረብ ከጨረታውውድድር ውጭ ያደርጋል። የአገልግሎት ዋው በሰነዱላይ በተዘጋጀው ቦታ በአሃዝና በፊደል መሞላትይኖርባቸዋል። ኦሪጂናል የቴክኒካል ሃሳብ የያዘ ሰነድ ( Bidder Certification of Compliance ) በየመጠይቁ ( ባዶ ቦታዎች) ተሞልቶ ተፈርሞናመሃተም ተደርጎ ታሽጎ መመለስ አለበት። የቴክኒካልሃሣብ የያዘውን ሰነድ (Bidder Certification of Compliance) መጠይቆች (ባዶ ቦታዎች) ሳይሞሉፈርሞ እና ማህተም ብቻ አድርጎ መመለስ ከውድድርውጭ ያደርጋል።
ጨረታው በ31ኛው ቀን 5፡30 ሰዓት ተጫራቾችወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳውግዥ ፋይናንስ አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽይከፈታል። 31ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነበሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል። አሰሪ መስሪያቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነበከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡- አዲሱ የተሻሻለው የደ ብ/ብ /ሕ/ ክ መንግስት የግዢ መመሪያ ተፈጻሚ ይሆናል።
ማንኛውም ተጫራች ከወቅቱ ገበያ ዋጋ በታች ያቀረበእንደሆነ አሰሪው መ/ቤት ውል ለመግባትአይገደድም።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0978-89-84-35 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በሀድያ ዞን የምዕራብ ባደዋች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/83 እና 84/2023
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የSupply and fix Gypsum Board wall እና Fishing work) ግዥ ለመፈፀምተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1. የእቃው አይነት :-Supply and FixGypsumBoard wall
የፕሮጀክትስም:-ቆሬ ዋርኮሌጅፕሮጀክት
የጨረታ ቁጥር:-DCE/SF/83/2023
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዐት :-ሰኔ 23/2015ዓ.ም. 4፡00 ሰዓት
የጨረታ መዝግያ ቀን እና ሰዐት:-ሰኔ 23/2015 ዓ.ም. 4፡15 ሰዓት
የጨረታ ማስከበሪያ:-100,000.00
2. Supply and FixFinishing work
ቆሬ ዋርኮሌጅፕሮጀክት
DCE/SF/84/2023
ሰኔ26/2015ዓ.ም. 8፡00 ሰዓት
ሰኔ26/2015ዓ.ም. 8፡15 ሰዓት
100,000.00
ስለሆነም
ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልጽየታደሰ የንግድ ፈታድ ፣ የንግድ ምዝገባ የምክስርወረቀት ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘግቡትን የግብር ከፋይመለያ ቁጥር ፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰየምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡመሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ ማቅረብ የሚችሉመሆን አለባቸው።
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናለእያንዳንዱ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህብር) (ባንክ የተረጋገጠ (CPO) Cash Payment Order ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተየባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድበተያያዘው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል።
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብርለእያንዳንዱ ጨረታ ቁጥር 200.00 /ሁለት መቶብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈርአካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮመግዛት ይችላሉ።
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድእና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡበተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይ የግዥናአቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብይኖርባቸዋል።
ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾችወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱመሰብቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
ኢንተርፕራይ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡።
አድራሻ - የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440 3434
ማዞሪያ 011 442 2270/71/72
E-mail & Info@dce-et.com
የድረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414
ፋክስ ቁ.011 440 0471/011 442 0746
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Invitation for Bid
Ref.No WSC 1/2015
Wangar Share Company (SC) would like to construct an Aluminum Curtain wall and Aluminum panel cladding for B+G+7 construction Building located in Shager Town Furi Sub City at Kentery with our own budget.
We now invite all contractors of the category of GC or BC or Aluminum orrelated work grade 7 & above for furnishing the necessary labor, material, and equipment for the building's Aluminum Curtain wall and panel cladding;
Bidding documents can be purchased at the working date & time in our officelocated on our building's Ground floor up on summation of a written application and a non-refundable fee of Birr 500 (five hundred Birr) starting from the advertised date on Ethiopian Herald newspaper for 21 consecutive days;
A bidder must submit a photocopy of renewed trade license, registrationcertificate, and VAT attached to the application.
Bidders may obtain further information, inspect and acquire the bidding documents, from our office.
All bids must be accompanied by a bid security in CPO or Bank guarantee of 60,000.00 (sixty thousand birr) valid for 28 days beyond the bid validity dateafter the date of bid opening, the bid security must be addressed to WangarShare Company & sealed in an isolated envelope.
a.Submission and opening of the bid;
b. The deadline for bid (both qualification and financial offers independently)submission shall be on or before 10:00 AM on the 21st of published in Herald newspaper.
c. One original and two copies of the qualification document shall be placed inan envelope and wax sealed independently. All envelopes shall be signed & stamped and bear the submission address and other information indicated in the datasheet and marked as
"QUALIFICATION DOCUMENT"
d. One original and two copies of the financial offer document shall be placed in wax-sealed envelopes separately and three of them shall be placed in a large outer envelope and wax sealed again. All envelopes shall bear the submission address and other information indicated in the datasheet and be marked as "THE FINANCIAL DOCUMENT", signed & stamped.
e. The qualification document will be opened at 10:30 AM on the submission date
f. After the qualification document evaluation is completed; the client shall notify qualified bidders (who achieve 70% of the minimum passing technical scoreindicated in the tender document) day, time & place of the financial offer document open publicly;
g.Any attempt of submission a forged (false) document and/ or posting of the financial offer in the qualification document shall result in rejection of the bid.
6. The validity of the bid shall be 60 days from the date of bid opening.
7. The construction of the work shall be completed within a maximum of 90 calendar days
8. Wangar SC. reserves the right to reject part or all bids.
Wangar SC
Tele 0911 65 82 88 and 0910 70 45 21
Wangar Share Company

Forwarded from Ethio Construction Engineering (Itoophiyaa❤️)
👉ማስታወቂያ
በቢሮው የስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆናችሁና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ማህበራት በሙሉ:-
አጠቃላይ የስራ ዕድል መረጃውን በአግባቡ ለማደራጀት ይቻል ዘንድ ከታች የተጠቀሱትን መረጃዎች በ3 ቀናት ውስጥ ለቢሮው እንድታቀርቡ ጥሪ ተላልፏል።
ሰኔ 01/2015
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

📌የ ምስራች ዜና ለ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች እና አማካሪዎች በ ሙሉ
🏗በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ በ ተቋራጭነት፣በ መንገድ ስራ፣በ ኢንተርየር ዲዛይን፣በ ሰብ ኮንትራክት፣በ ብረታ ብረት፣በ እንጨት ስራ እና የ ህንፃ ግንባታ ተያያዥ ስራዎች ያላቹ በ ሙሉ
🗞አዳዲስ ጨረታዎች ሲወጡ፣ ወርሀዊ የማተርያል ና ማሽነሪ Direct Cost ለማወቅ በቀላሉ በ Private ቴሌግራም ቻናል አመቱን ሙሉ በ ማይታመን ዋጋ እንዲደርሳቹ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት አደራሻዎች አናግሩን።
👊እስካሁን ከ ደረጃ 1 እስከ 10 በዛ ያሉ በየቀኑ አዳዲስ ጨረታዎች እየለጠፍን እንገኛለን (ማረጋገጫ አሁናዊ የ ቻናሉ ገፅታ በ ምስል አያይዘንላቹዋል)
🚧ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም @etconpworks ያናግሩን።
☎️ለ በለጠ መረጃ በ +251925446661 ወይም 0707444849 ይደውሉ
🙏እናመሰግናለን🙏

👍3🙏1