Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
549 files
3.87K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤5👍1
👉How to select suitable type of foundations?

🚧1. ADEQUATE DEPTH

*⃣The foundation must have an adequate depth to prevent frost damage. For such foundations as bridge piers, the depth of the foundation must be sufficient to prevent undermining by scour.

🚧2. BEARING CAPACITY FAILURE

*⃣The foundation must be safe against a bearing capacity failure.

🚧3. SETTLEMENT

*⃣The foundation must not settle to such an extent that it damages the structure.

🚧4. QUALITY

*⃣The foundation must be of adequate quality so that it is not subjected to deterioration, such as fromsulfate attack.

🚧5. ADEQUATE STRENGTH

*⃣The foundation must be designed with sufficient strength that it does not fracture or break apart under the applied superstructure loads.

🌟The foundation must also be properly constructed in conformance with the design specifications.

🚧6. ADVERSE SOIL CHANGES

*⃣The foundation must be able to resist long-term adverse soil changes.

🌟An example is expansive soil, which could expand or shrink causing movement of the foundation and damage to the structure.

🚧7. SEISMIC FORCES

*⃣The foundation must be able to support the structure during an earthquake without excessive settlement or lateral movement.

@etconp
👍9❤2
👉የኮንስትራክሽን ዘርፉ ቀዳሚ ችግር ሙስና ነው ተባለ!

💫በኮንስትራክሽን ዘርፍ ካሉ ችግሮች መካከል ሙስና በቀዳሚነት የሚጠቀስ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣንን ጠቅሶ ሪፖርተር ዘግቧል፡፡

🚧የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መስፍን ነገዎ (ዶ/ር) ይህን ያስታወቁት፣ ‹‹የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ነባራዊ ሁኔታና ተግዳሮቶች›› በሚል መሪ ሐሳብ ሐሙስ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም. በተዘጋጀ መድረክ ነው፡፡

⏺የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በርካታ ገንዘብና ሀብት የሚፈስበት በመሆኑ በሰፊው ሙስና የሚፈጸምበት ነው ብለዋል፡፡

የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም እ.ኤ.አ. በ2019 ይፋ ባደረገው ሪፖርት፦ በአውሮፓ ሙስና ከሚፈጸምባቸው ዘርፎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ 46 በመቶ እንደሚይዝ፣ በኢትዮጵያ በጥናት የተደገፈ አይሁን እንጂ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ያለው ሙስና ‹‹ሰፊና ጥልቅ ነው፤›› ብለዋል፡፡


‹‹የሕግ ማዕቀፍ ችግር ሌላው በዘርፉ የሚስተዋል ተግዳሮት ነው፡፡ ሕጉ በራሱ ቢኖርም አስቻይ ከመሆን ይልቅ ከልካይ የሆነበት፣ እንዲሁም አስፈለጊና ጠቃሚ የሚባሉ የሕግ ማዕቀፎች የጎደሉበት ነው፤›› ሲሉም ተናግረዋል፡፡

መስፍን (ዶ/ር) እንደገለጹት፣ የክህሎት እጥረት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ሌላው ማነቆ ነው፡፡ ከ15 ዓመታት በፊት ዘርፉ የተማረ የሰው ኃይል እጥረት የነበረበት ቢሆንም፣ አሁን ግን ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዘርፉ ተመርቀው የሚወጡ በርካቶች መሆናቸውን፣ ሆኖም አሁንም ድረስ የክህሎት ማነስና የሙያዊ ሥነ ምግባር ችግር በሰፊው ይስተዋላል ሲሉ አስረድተዋል፡፡ ዘርፉ በተጨማሪ የአቅም ክፍተት ያለበት፣ የፈጠራ ችግር ጎልቶ የሚታይበትና ባህላዊ የኮንስትራክሽን አሠራር የሚከተል መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡


‹‹እንደ አገር የተቋማት ግንባታ ስብራት አለብን፡፡ ረጅም ዕድሜ አስቆጥረው የሚገኙት የኢትዮጵያ አየር መንገድና የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ናቸው፡፡ በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚመሠረቱ ተቋማትም ብዙ ሳይጓዙ የሚፈርሱ ናቸው፤›› ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፣ ለዚህም ምክንያቱ በዘርፉ የሚመሠረቱ ተቋማት የጋራ ግብ የሌላቸውና የጋራ ጉዳያቸውን የሚያዩበት ዕይታ ትክክል ባለመሆኑ ነው ብለዋል፡፡

በሌሎች አገሮች የሚገኙ ተመሳሳይ ተቋማት ትርፍን መሠረት አድርገው የሚሠሩ ቢሆንም በአገር ጥቅም የማይደራደሩ መሆናቸውን፣ በእዚህ አገር ግን የአስተሳሰብ ችግር በሰፊው ስላለ የአገርን ጥቅም ከማስቀደም ይልቅ በአቋራጭ ለመበልፀግ የሚደረግ ሙከራ ጥቂት በማይባሉ ተቋማት የሚስተዋል መሆኑን አስረድተዋል፡፡

‹እነዚህና ሌሎች መሰል በዘርፉ ውስጥ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ መንግሥት በቅርቡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ይፋ አድርጓል፤›› በማለት የጠቆሙት መስፍን (ዶ/ር)፣ ትራንስፎርሜሽኑ የ25 ዓመታት ዕድሜ ያለውና በየአምስት ዓመታት እየተሸነሸኑ የሚከናወኑ ሥራዎች የተካተቱበት እንደሆነ፣ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ያለበትን ችግር በመፈተሽና በመለየት ዘርፉን የማሻገርና የላቀ አፈጻጸም እንዲኖረውም የሚያስችል መሆኑን አብራርተዋል።


በተጨማሪም የተቆጣጣሪ ተቋማትን አቅምና ተደራሽነት በማጠናከር፣ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ዲጂታላይዝ በማድረግና ሕጎችንና ደንቦችን በማሻሻል ኢንዱስትሪው የአገርን ፍላጎት ማሟላት የሚችሉና ጠንካራ ተቋማትን ለመፍጠርታሳቢ ያደረገ መሆኑንም ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል፡፡

‹‹የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ከሲስተም ጋርተያይዞ በመጣ ችግር ለዘመናት ተጎጂ ሆኖ ቆይቷል፡፡ በዘርፉ ሕጎች ቢወጡም ለትውልድ ተሻጋሪ የሚሆኑ አልነበሩም፤›› ያሉት ደግሞ፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ እሸቱ ተመስገን ናቸው፡፡

‹‹የሚወጡ ሕጎች ለመጣው ሥርዓት በሚበጅ መንገድ የሚቀረፁ እንጂ አገር ለመጥቀም የሚዘጋጁ ባለመሆናቸው ዘርፉ በበርካታ ችግሮች እንዲተበተብ ተደርጓል፤›› ያሉት ምክትል ሰብሳቢው፣ በተጨማሪም ዘርፉ የጨረታ አወጣጥ፣ የበጀት አያያዝ፣ የጥራት ቁጥጥር፣ የፕሮጀክት ማኔጅመንትና የመሳሰሉት ሌሎች በርካታ ችግሮች ያሉበት ነው ብለዋል፡፡

‹‹በመሆኑም በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ያለውን ችግር ለመቅረፍ ከሚመለከታቸው አካላት፣ ከምንደግፋቸውና ከምንቆጣጠራቸው ተቋማት ጋር በጥምረት በመሥራት ላይ እንገኛለን፤›› ሲሉም አስረድተዋል።


‹‹የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ነባራዊ ሁኔታና ተግዳሮቶች›› በሚል መሪ ሐሳብ በተዘጋጀው መድረክ፣ በዘርፉ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተቋማትና ግለሰቦች ሽልማትና ዕውቅና ተበርክቶላቸዋል፡፡

@etconp
❤15
👉JOB VACANCY

🚧Site Engineer

Getasew Ayalew Import And Export

📍Tulefa

💫BA Degree in Civil Engineering, Construction Management or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilities:

- Supervise on-site construction activities
- Ensure work is carried out as per drawings and specifications
- Monitor project progress and report to project managers

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #2_years

⚡️Deadline: October 4, 2025

📩How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to Bole Tropical Mall 9th Floor In front of Alem Cinema or via email: hr@gie.com.et.For

📞further information contact Tel: +251960368565

@etconp
❤15
👉Global Data የተባለ የገበያ አጥኚ አማካሪ ተቋም አሁንም ቻይና በአለማችን ግዙፍ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ያላት ሀገር መሆንዋን China is still a global construction powerhouse በማለት ገልፆል።

💫በቻይና ባለፉት አምስት ወራት በትራንስፖርት መሠረተ ልማት ላይ የፈሰሰው መዋዕለ ንዋይ 167.5 ቢሊዮን ዶላር መሆኑን ከላይ የጠቀስነው GlobalData አማካሪ ተቋም ያወጣው መረጃ ያሳያል።


ቻይና የአለማችንን ግዙፍ የኃይል ማመንጫ ግንባታን በቲቤት ግዛት በYarlung Zangbo ወንዝ ላይ የምትገነባው ሞቱኦ ግድብ የተያዘለት በጀት 167 ቢሊዮን ዶላር መሆኑ ሲታይ ቻይና በግንባታ ኢንዱስትሪ የሚደርስባት የለም ቢባል ሃቅ ነው።

ይኸው ተቋም በአንድ አመት ውስጥ በቻይና የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ገበያ በ23 ከመቶ ማደጉን ጠቁሞ፤ በሚቀጥሉት አመታትም እስከ 2029 ድረስ ቻይና በኢነርጂ፣ በመንገድ መሠረተ ልማት እንዲሁም በግዙፍ ሜጋ ግድብ ፕሮጀክቶች ላይ ያላት ኢንቨስትመንት እየጨመረ በመምጣቱ ኢንደስትሪው በየአመቱ በአማካይ በ3.9 ከመቶ እያደገ እንደሚሄድ ጠቁሟል።


@etconp
👍6❤2
#ADVERTISEMENT

🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆

🧿 OUR SERVICES ⤵️

🔲Plate

⚙️  J-Bolt

⚓Anchor Bolt

➽Tie Rod

🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506 
              🤳 0951087077
              🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦  መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ

https://t.me/tsegaye2016Jbolt
👉JOB VACANCY

💫Junior Facility Engineer (Architect)

#abay_bank

#Addis_Ababa


📌BSc Degree in Architecture or in a related field of study with relevant work experience

⭐️Duties & Responsibilities:

- Assist in designing building layouts and space planning
- Prepare architectural drawings and construction documents
- Support site inspections and monitor project progress

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #2_years

⚡️Deadline: October 3, 2025

📩How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to Human Capital Administration Department, Abay Bank Head Office; 8th Floor- Zequala Complex, Located around Bambis in front of NOC Gas station.

@etconp
❤8👍3
👉JOB VACANCY

💫Junior Facility Engineer (Civil Engineer)

#abay_bank

#Addis_Ababa


💫BSc Degree in Civil Engineering or Construction Technology & Management or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilities:

- Assist in planning and supervising maintenance and repair of civil infrastructure.
- Monitor and inspect ongoing facility projects to ensure compliance with specifications and safety standards.
- Support in preparing technical reports, project documentation, and maintenance records.

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #2_years

⚡️Deadline: October 3, 2025

📩How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to Human Capital Administration Department, Abay Bank Head Office; 8th Floor- Zequala Complex, Located around Bambis in front of NOC Gas station.

@etconp
❤9
👉የግንባታ ስህተቶችን የማረሚያ ዘዴዎች

⭐️በኮንትራክተሮች ወይም በዘርፉ ባለሙያዎች ያልተገነቡ ህንፃዎች ወይም መኖሪያዎች ጣሪያቸው ቢያፈስ ወይም ውሃ ሊያሰርግ እና ግርግዳው ቢሰነጠቅ ከሚገባው በላይ ሊያስጨንቅዎ አይገባም፡፡ ምክንያቱም ጉዳዩ የአለም መጨረሻን የማያስከትል፣ የሚታረም እና ሊያጋጥም የሚችል ክስተት በመሆኑ ነው፡፡

📌ዋናው ጉዳይ ችግሩ ቢከሰት በምን አይነት የአሠራር እና የህግ አግባብ ችግሩን መፍታት ይቻላል የሚለውን ማወቅ ነው፡፡ ይህንን ለማድረግ ይረዳሉ ከተባሉ ዘዴዎች ውስጥ ስህተቶችን ከስር ከስሩ መከታተል በቀዳሚነት ይቀመጣል።


⏺የግንባታውን መዋቅር በዲዛይኑ መሠረት መገንባቱን፣ ለግንባታው የሚያስፈልገው ኮንክሪት ጥራቱን እና ደረጃውን በጠበቀ መንገድ እየተዘጋጀ ሥራ ላይ መዋሉን፣ የጣራው ኮንክሪት ውኃ አለማስገባቱን፣ የውጭ ግድግዳዎች አለመሰንጠቃቸውን፣ የኤለክትሪክ መስመሮች በዲዛይኑ መሠረት መዘርጋታቸውን፣ ጥራቱን የጠበቀ የኤክትሪክ ገመድ መጠቀማቸውን፣ የበር እና የመስኮት፣ የአደጋ ጊዜ መጥሪያ ደውሎች በአግባቡ መሰቀላቸውን ከሥር ከሥሩ መከታተል ይገባል፡፡

⏺ይህንን በአግባቡ ለመከታተል የሚችሉ ኢንስፔክተሮች ቀጥሮ ማሠራት፣ ልምድ እና ታማኝነትን በተላበሱ ባለሙያዎች ግንባታውን ማካሄድ ያስፈልጋል፡፡

▶️ሌላው ችግሩን በህግ አግባብ ለመፍታት ከኮንትራክተሮቹ ጋር የሚደረግ የውል ሥምምነት በህግ ባለሙያ ድጋፍ መፈጸም በየጊዜው የሚታደስ የውል ሥምምነት መፈጸም /እንደ ሥራው ሂደት/ የኮንስትራክሽን የህግ ባለሙያዎችን ቀደም ብሎ ማማከር ተገቢ ነው፡፡

⏺ከዚህ ባለፈ የመጨረሻው መስፈርት ችግሩን ለመቅረፍ እና ለማስተካከል በሚሠራው ሥራ ላይ በቀላል ወጪ የዲዛይን ለውጥ ለማረም የሚረዱ የፈጠራ እና የግንባታ ባለሙያዎችን በሥራው ማሳተፍ ይገባል፡፡

@etconp
❤11
👉JOB VACANCY

❇️Site Engineer

#leed_building_technology_and_trading

#Addis_Ababa


⭐️Bachelor's Degree in Civil Engineering, Mechanical Engineering , or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties and Responsibilities

- Checking drawings, plans, and quantities for accuracy and conformity with project specifications.
- Ensuring that materials and workmanship meet quality standards and comply with regulations.
- Liaising with clients, architects, contractors, surveyors, local authorities, and other professionals involved in the project.
- Monitoring construction progress and coordinating resources, materials, and labor to keep the project on schedule.
- Managing site safety, implementing safety protocols, and conducting risk assessments.

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #4_years

⚡️Deadline: October 6, 2025

📩How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to the office located at Wollo Sefer, Ethio-China Friendship Avenue, Kas Tower, Second floor R.M 204 or Via email leedbuilding3@gmail.com. For further information contact Tel: +251944424242

@etconp
❤6
👉URGENT JOB VACANCY

💫Company- BIRNAD CONSULT PLC

📜Contract- for one year extended

🏷Experience- Junior level

🚧1.Cad expert Architect

🚧2. Sanitary Engineer

🚧3. Electrical Engineer

🚧4. Mechanical Engineer

⚡️deadline 30/09/25 - 6/09/25

🔰Place of work - Bisheftu

📩send their documents by email= birnadcons@gmail.com

📍LOCATION: - around 22, New adey abeba stadium. AG Grace Building, 14th floor. office no. 04

📞for further information call 0953777772/71

@etconp
❤3🙏2
ጨረታ

አዲስ ዘመን መስከረም 16 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2🔥2
ጨረታ

አዲስ ዘመን መስከረም 16 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4
ጨረታ

አዲስ ዘመን መስከረም 19 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን መስከረም 19 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4
ጨረታ

ሪፖርተር መስከረም 18 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4👏1
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤4🎉1
👉JOB VACANCY

🏷General Foreman

#dachi_manufacturing_p_l_c

#Addis_Ababa


💫Diploma in Construction or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties and Responsibilities

- Supervise and coordinate all construction teams and workers engaged in various construction activities such as building, roads, dams, and maintenance.
- Plan, schedule, and allocate daily tasks and responsibilities among crew members, ensuring efficient workflow and adherence to project timelines
- Place orders, receive, and distribute materials, tools, and equipment necessary for on-site work.
- Oversee the maintenance, repair, and proper utilization of tools, machinery, and equipment.
- Enforce safety regulations, environmental policies, and industry standards to maintain a safe and compliant work environment.
- Interpret and implement construction plans, blueprints, and technical specifications.

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #5_years

⚡️Deadline: October 6, 2025

📩How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to Addis Abeba Churchill Road infront of Tikur Anbesa School Tracon Tower 1st floor Aluminium Sales Office or Via email zessohr08@gmail.com. For further information contact Tel: +251913064502

@etconp
❤5👏2