👉JOB VACANCY
🚧Construction Site Supervisor Engineer
❇️Development For Peace Organization Dpo
📍Assosa
⭐️Master's or Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience
📜Duties & Responsibilities:
- Oversee daily construction activities of the health center and staff residences to ensure adherence to the BoQs, designs, drawings, and signed contract.
- Act as the client’s representative on-site and the first technical point of contact with the construction contractor.
- Ensure the contractor complies with contractual obligations, construction methodology, health and safety standards, and agreed milestones.
⏺Quanitity Required: 2
⏺Minimum Years Of Experience: #5_years
⚡️Deadline: October 10, 2025
📩How To Apply: Apply using the provided link below and Submit your application and CV along with supporting documents Via email: recruitment@devforpeace.org
@etconp

❤11
#ADVERTISEMENT
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆
🧿 OUR SERVICES ⤵️
🔲Plate
⚙️ J-Bolt
⚓Anchor Bolt
➽Tie Rod
🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506
🤳 0951087077
🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦ መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ
https://t.me/tsegaye2016Jbolt

❤6
👉JOB VACANCY
⭐️Senior CAD Expert
#etg_designers_and_consultants_s_c
#Addis_Ababa
❇️TVET Level IV or Diploma in Drafting or in a related field of study with relevant work experience
📜Duties & Responsibilities:
- Develop detailed 2D and 3D CAD drawings based on project requirements
- Interpret architectural, structural, and engineering designs
- Review and update existing CAD files as per revisions
⏺Quanitity Required: 1
⏺Minimum Years Of Experience: #4_years
⚡️Deadline: October 9, 2025
📩How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to azanchis behind Development Bank of Ethiopia (Limat Bank) or via email: info@etgdesigners.net. For further information contact Tel: +251115548865/+251115548860/ Email: info@etgdesigners.net

❤7👏2
🚧Tender Preparation Officer
#etg_designers_and_consultants_s_c
#Addis_Ababa
💫Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Technology & Management or in a related field of study with relevant work experience
⭐️Duties & Responsibilities:
- Identify and review relevant tender opportunities
- Collect and analyze tender requirements and criteria
- Prepare and compile tender documents and proposals
⏺Quanitity Required: 1
⏺Minimum Years Of Experience: #2_years
⚡️Deadline: October 9, 2025
📩How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to azanchis behind Development Bank of Ethiopia (Limat Bank) or via email: info@etgdesigners.net
📞For further information contact Tel: +251115548865/+251115548860/ Email: info@etgdesigners.net

❤9👏1
👉ጊዜያዊ የረዥም ጊዜ (የኮንትራት) ቅጥር ማስታወቂያ
💫በ ሲቪል ምህንድስና
📍ባህርዳር
📩በዚህ ሊንክ ገብተው ይመዝገቡ👇
https://forms.gle/oqbteUcWuRneaMGE6
@etconp
💫በ ሲቪል ምህንድስና
📍ባህርዳር
📩በዚህ ሊንክ ገብተው ይመዝገቡ👇
https://forms.gle/oqbteUcWuRneaMGE6
@etconp
❤3👍1
👉የ ሙያ ፍቃድ /professional license🪪 /ለማውጣት ምን ያስፈልጋል
ከታች በተቀመጠው ዋብሳይት በመግባት user Account በመክፈት የ ሙያ ፍቃድ ማውጣት ትችላላችሁ👇
http://www.eservices.gov.et
💫ይህ የ ሙያ ፍቃድ ዲዛይን ስታደርጉ Title block ላይ ከ ስማችሁ ጎን Registration Number / የምዝገባ ቁጥር ይያያዝላችኋል ።

❤10🙏2
👉የኮይሻ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አጠቃላይ አፈፃፀም 72 በመቶ ደርሷል
💫የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ መብራቱ ተሾመ ለሥራ ኃላፊዎች ማብራሪያ መስጠታቸውን ከኢትዮጵያ ኤሌክትረመክ ኃይል የተገኘ መረጃ ጠቆመ።
🚧በአሁኑ ወቅት የዋናው ግድብ የጥቅጥቅ ኮንክሪት ሙሌት 70 በመቶ፣ የማመንጫ ቤቱ የመጀመሪያ ደረጃ የአርማታ ኮንክሪት 68 በመቶ እንዲሁም የግድቡ የውሃ ማስተንፈሻ የስትራክቸራል ኮንክሪት ሥራ 30 በመቶ ላይ ደርሷል።
⏺ግድቡ ሲጠናቀቅ ከሚኖረው 201 ሜትር ከፍታ አሁን ላይ በአማካኝ ከ120 ሜትር በላይ መድረሱን የጠቆሙት ሥራ አስኪያጁ የፕሮጀክቱ አጠቃላይ አፈፃፀም ደግሞ 72 በመቶ መድረሱን አመልክተዋል።

❤14
#ADVERTISEMENT
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-Bolt & PLATE 🏚🏗 🌁🌆
🧿 OUR SERVICES ⤵️
🔲Plate
⚙️ J-Bolt
⚓Anchor Bolt
➽Tie Rod
Phone : 🤳0938494506
🤳 0951087077
🤳 0929044037
👉አድራሻ፦ መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ
https://t.me/tsegaye2016Jbolt
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-Bolt & PLATE 🏚🏗 🌁🌆
🧿 OUR SERVICES ⤵️
🔲Plate
⚙️ J-Bolt
⚓Anchor Bolt
➽Tie Rod
Phone : 🤳0938494506
🤳 0951087077
🤳 0929044037
👉አድራሻ፦ መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ
https://t.me/tsegaye2016Jbolt
❤3
Forwarded from Ethio Construction Engineering
👉የአማካሪ ሲቪል ኢንጂነር
ኃላፊነት እና ድርሻ
💫የአማካሪ ሲቪል ኢንጂነሮች ኃላፊነት እና ድርሻ በኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ውስጥ የሚሰጠው ትኩረትም ሆነ አስገንቢ ድርጅቶችም ሙያውን በተመለከተ ያላቸው ግንዛቤ በጣም ዝቅተኛ ነው።
🚧ብዙውን ጊዜ አስገንቢ ድርጅቶች ከአማካሪዎች ጋር ውል የሚፈራረሙት ግንባታውን ለማስጀመር የተጣለባቸውን መስፈርት ለማሟላት ብቻ ሲሉ ነው።
▶️ከዚህ ጋር ተያይዞ፣ በውሉ ላይ አማካሪ ነኝ ብሎ ፊርማውን የሚያኖረው በተለይ የመጀመሪያ ዲግሪውን የያዘ ሲቪል ኢንጂነር፣ ፍቃደኛ ሆኖ በመፈረሙ ከሚከፈለው በተለይ ሙያውን ከሚያራክስ አነስተኛ ክፍያ ውጪ፣ የተማረውን ሙያ የሚተገበርበት ዕድልም በጣም አነስተኛ ነው፡፡
⏺በተለይ አስገንቢው የግል ባለሀብት ከሆነ በተጠየቀው መንገድ ቢሮ ተቀምጦ እየፈረመ እና የተሰጠውንም ፎቶ ኮፒ እያያዘ ለባለሀብቱ ከመስጠት ውጪ፣ ግንባታው የት እንደሚካሄድ እንኳ የማወቅ እድሉ ወይም ፍላጎቱ የጠበበ ወይም እንደሌለ የሚቆጠር ነው።
⏹በደቡብ አፍሪካ የኮንስልቲንግ ሲቪል ኢንጂነር ኢንስቲቲዩት፣ በአፍሪካ የአማካሪ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ኃላፊነት ድርሻ ትኩረት ተነፍጎታል በማለት በቅርቡ ለንባብ ያበቃው ጽሑፍ ዓላማውም የአማካሪ ሲቪል ኢንጂነር ኃላፊነት እና ድርሻ በኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ውስጥ የበለጠ ግንዛቤ እንዲኖረው በማድረግ ላይ ያተኮረ ነው፡፡
#⃣እንድ ጽሑፍ ማብራሪያ፣ የአማካሪነት ሙያ አዳዲስ ችግሮችን እየተጋፈጠ ምላሽ መስጠት ለማይችል ሰው የሚመች ወይም የሚገባ የሥራ መስክ እንዳልሆነ በቅድሚያ መገንዘብ ይገባል።
*⃣በሂደት የሚገጥሙትን ችግሮች እየተጋፈጠ እና መፍትሄ እየሰጠ ሙያውን እያዳበረ መሄድ ለሚፈልግ የሲቪል መሀንዲስ ደግሞ እንደ ትልቅ ስጦታ የሚቆጠር ነው፡፡ ምክንያቱም ሙያው ከሲቪል ኢንጂነሪንግ ሙያ በተጨማሪ የቢዝነስ እና የማኔጅመንት ሙያ ወይም ክህሎትን ስለሚጠይቅ፣ ይህንን ጥምር ሙያ በተግባር ላይ ለማዋል እና ኢንጂነሩ በቀጣይነት ራሱን ችሎ የሚንቀሳቀስ ኢንተርፕሩነር ወይም የአማካሪ ድርጅት ባለቤት የመሆን ዕድልን ስለሚፈጥርለት ነው፡፡
⏸ከዚሁ በተጨማሪ፣ እንደ ዶክተር እና የህግ ባለሙያ ከመደበኛ ሥራ ውጭ በትርፍ ጊዜ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት የሚያስችል አጋጣሚዎችንም የሚፈጥር መሆኑን ለመመልከት ወደ ዝርዝር መረጃዎች እንሻገር።
▪️አማካሪ ሲቪል ኢንጂነር ምንድ ነው?
⏺አማካሪ ኢንጂነር፣ በሲቪል ኢንጂነር ወይም በአማካሪ ኢንጂነር የፕሮፌሽናል ሙያ የተመረቀ፣ እንደሚኖርበት ሀገር ህጋዊ ፍቃድ አውጥቶ ከመሰሎቹ ጋር በመቀናጀት ወይም የግል ድርጅት ከፍቶ ከአስገንቢ ባለሀብቶች፣ ድርጅቶች ግለሰቦች ወይም ከመንግስት ተቋማት ጋር ውል በመፈረም የአማካሪነት አገልግሎት የሚሰጥ ባለሙያ ነው፡፡
⏺የአማካሪነት ሙያ ፍቃድ ያገኘ ሰው፣ የአማካሪነት አገልግሎት ሲሰጥ ከጥሬ ዕቃ አምራቾች፣ ከዕቃ አቅራቢዎች እና ከኮንትራክተሮች ጋር ውስጣዊ የጥቅም ግንኙነት መፍጠር እንደማይገባው እና በህግም ተጠያቂ የሚያደርገው አሠራር በውሉ ላይ መስፈር እንዳለበት የሙያው መሠረታዊ ህግ መሆኑ በጥልቅ መታወቅ ይኖርበታል፡፡
⏺ከዚህ የህግ አግባብ ወጪ፣ አንድ አማካሪ ከተመረቀበት የኢንጂነሪንግ ሙያ በተጨማሪ ተያያዥነት ባላቸው ዘርፎች የመሠማራ መብት ሊጠበቅበት ይገባል። በሌላ አነጋገር፣ አማካሪ ኢንጂነር ስፔሻላይዝ ባደረገበት የኮንስትራክሽን ዘርፍ የአማካሪነት አገልግሎት ከመስጠት ባለፈ፣ ተጨማሪ ዕውቀት በሚጠይቁ ዘርፎች ሌሎችን እየማከረ ወይም በስሩ እያቀፈ በርካታ የተለያዩ ድርጅቶች እና ደንበኞችን በመያዝ የማማከር አገልግሎት መስጠት የሚችል ባለሙያ ነው።
▪️የአማካሪ ኢንጂነር የሥራ ድርሻዎች
♻️ማማከር
📈ግንባታዎች በተቀመጠላቸው መስፈርት፣ ጥራት እና ደረጃቸውን ጠብቀው እንዲገነቡ ለማድረግ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት በሚያዙት እና ደንበኞች በሚያቀርቡት ጥያቄ መሠረት እንዳስፈላጊነቱም በቦታው በመገኘት የማማከር ወይም የኤክስፐርት ሙያ አገልግሎት መስጠት ነው፡፡
🔰ማጥናት/መመርመር
📯አብዛኛው በማማከር ሥራ ውስጥ ግንባታዎችን በማጥናት እና በመመርመር የሚሰጠው አገልግሎት ስሌት እና ትንተናን የተመረኮዘ ቢሆንም፣ አንዳንዶቹ የምክር አገልግሎቶች የግንባታ መሣሪያዎች እና የግንባታ ሂደቶችን በቦታው ተገኝቶ ማጥናት እና መመርመርን የሚጠይቁ ናቸው፡፡ የሁለቱም የምርመራ ወይም የጥናት ሂደቶች ዋና አላማ፣ ሥራውን በሚያከናውኑ የተለያዩ ባለሙያዎች የቀረቡ ሪፖርቶችን ትክክለኝነት ለማጣራት ነው።
✂️ኢንጂነሪንግ ዲዛይን
🗂ኢንጂነሪንግ ዲዛይን የሚገነባውን ህንፃ አጠቃላይ ቅርፅ፣ ስፋት፣ ርዝመት እና በየእርከኑ የሚገነቡ የህንፃውን ክፍሎች በመወሰን፣ በንድፍ እና በካርታ የማስቀመጥ ሥራ ነው፡፡ እነዚህ ካርታ እና ንድፎች ብሉፕሪንት ተብሎ በሚታወቀው ወረቀት በድሮዊንግ ከማስፈር በተጨማሪ፣ በጽሑፍ የሚቀርቡ ዝርዝር መረጃዎችን የሚያካትቱ ናቸው፡፡
📝የፕላኑ ዝርዝር መረጃዎቹ የሚዘጋጁት ግንባታውን ለሚያካሄደው ኮንትራክተር እና ለባለሙያዎች ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ለግንባታ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች አይነት፣ ብዛት እና መጠንን የሚያመልክቱ "ቢል ኦፍ ኳንቲቲስ" ከዲዛይኑ ጋር ሊቀርቡ ይችላሉ።
🔗የግንባታ፣ የኮንራት ውል እና ጨረታን ማዘጋጀት ብሎም ማማከር
📏አማካሪ ኢንጂነሮች ከደንበኞቻቸው በሚቀርብላቸው ጥያቄ መሠረት ሥራ ተቋራጭ፣ ዕቃ ግዢ እና አቅራቢ ኩባንያ ምርጫ ላይ የመምረጥ እና የማማከር አገልግሎት በመስጠት ፕሮፎርማ ይሠራሉ፡፡ በመንግሥታዊ የግንባታ ተቋሞች አማካሪዎች፣ የኮንትራት ዶክመንቶችን ዲዛይኖችን ጨረታዎችን የማዘጋጀት እና የመምረጥ አገልግሎት ይሰጣሉ። ጨረታዎቹ ህግን እና ግልፅነትን በተሞላ መንገድ መካሄድን የመከታተል እና በቦታው ተገኝተው የመለየት የመምረጥ ሥራ ይሰራሉ።
📌ግንባታዎችን መቆጣጠር
📐አማካሪዎች የሚሰጡት ግንባታዎችን የመቆጣጠር ሥራ በመስክ እየተገኙ እና በቢሮ ተቀምጠው የሚሰጡ አገልግሎቶችን ያካተቱ ናቸው። በመስክ በቢሮ የሚሰጡ የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎቶች የሚባሉት፦
▪️በፕሮግራም የሚመራ የሳይት ጉብኝት፣
▪️ደንበኛ ወይም ባለቤትን የማማከር፣
▪️በፕላን ዝግጅት፣ በዝርዝር ጉዳዮች አዋጪ እና ተመራጭ የሆኑ አማራጮችን ማዘጋጀት፣
▪️ የግንባታ ድሮዊንግ እና ዳታዎችን ትክክለኝነት መፈተሽ፣
▪️ የኮንትራክተሮችን ክፍያ መገመት እና እንዲከፈላቸው መፍቀድ፣
▪️ከኮንትራክተሮች ጋር የሚካሄድ የኮንትራት ውልን ማዘጋጀት፣
▪️ግንባታዎች በተቀመጠላቸው ንድፍ እና ዝርዝር ጉዳዩች መሠረት መጠናቀቀቸውን ማረጋገጥ፣
▪️በግንባታ ውስጥ የሚዘረጉ እንደ ኤሌክትሪክ፣ ውኃ የመሳሰሉ መሥመሮች መነሻ፣ የሚሄዱበትን መሥመር እና መጨረሻቸውን የሚያሳይ ንድፍ ማዘጋጀትን የሚያጠቃልሉ ናቸው፡፡
🗞ህጋዊ ድጋፍ መለገሰ
🔎አማካሪዎች በኮንትራክተሮች እና በባለሙያዎች መካከል የሚደረግ ህጋዊ ውልን ከማዘጋጀት እና ከማስፈፀም በተጨማሪ፣ እንደየአስፈላጊነቱ ችግሮች ሲፈጠሩ በፍርድ ቤት ቀርበው የምስክርነት አገልግሎት የመስጠት መብት እና ግዴታ እንዳለባቸው በመረጃው ላይ ሠፍሯል።

❤9🙏4👍3🔥2
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
💫የቧንቧ ሰራተኛ
#kehlot_engineering_plc
#Addis_Ababa
🚧ዲፐሎማ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
📜ሃላፊነትና ግዴታዎች
- የውሃ አቅርቦትን፣ የፍሳሽ ማስወገጃ እና የፍሳሽ ማስወገጃ ስርዓቶችን ጨምሮ የቧንቧ መስመሮችን መትከል፣ መጠገን እና መጠገን።
- የቧንቧ መስመሮችን ለማቀድ ንድፎችን, ስዕሎችን እና የግንባታ ኮዶችን ያንብቡ እና ይተርጉሙ.
- ቧንቧዎችን እና ቱቦዎችን ይቁረጡ, ያሰባስቡ እና ይጫኑ, እንደ ኤሌክትሪክ ሽቦ ላሉ መሠረተ ልማቶች ከፍተኛ ትኩረት ይስጡ.
- እንደ መጸዳጃ ቤት፣ ቧንቧዎች፣ መታጠቢያ ገንዳዎች እና እንደ እቃ ማጠቢያ እና ማጠቢያ ማሽኖች ያሉ መገልገያዎችን ያዘጋጁ እና ያገናኙ።
- ልዩ መሣሪያዎችን በመጠቀም ፍሳሾችን, እገዳዎችን ወይም ብልሽቶችን ለመለየት የቧንቧ ስርዓቶችን ይፈትሹ.
⏺Quanitity Required: 1
⏺Minimum Years Of Experience: #3_years
⚡️Deadline: October 13, 2025
📩How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በዋና መስሪያ ቤት ሜክሲኮ አካባቢ ሰንጋ ተራ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 4 ህንጻ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
📞ለበለጠ መረጃ :- +251919184217/+251941929691

❤2👏2
👉JOB VACANCY
🏷Sanitary Engineer
#at_con_engineering_and_architecture_consultancy_plc
#Addis_Ababa
💫Bachelor’s Degree in Sanitary, Civil, Environmental Engineering or in a related field of study with relevant work experience
📜Duties & Responsibilities:
- Designing sanitation systems including water supply, sewerage networks, wastewater treatment plants, and storm water drainage systems.
- Prepare technical documents, specifications and bill of quantities
- Conduct material inspections and material approvals.
⏺Quanitity Required: 1
⏺Minimum Years Of Experience: #5_years
⚡️Deadline: October 11, 2025
📩How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to the Head Office Setit Mall Building, 2nd Floor Located around C.M.C area, in front of Michael Church. For further information contact Tel: +251116479497

❤7👍1
👉JOB VACANCY
🚧Office Engineer Head
#yonab_construction
#Addis_Ababa
💫Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Technology & Management or in a related field of study with relevant work experience.
📜Duties and Responsibilities
- Coordinate between consultants, contractors, property owners, and external agencies for project execution.
- Supervise office staff and manage administrative tasks, including processing progress payments.
⏺Quanitity Required: 3
⏺Minimum Years Of Experience: #5_years
⚡️Deadline: October 11, 2025
📩How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to the located at Addis Ababa Around Gotera Express way to Saris Road, Yonab Building Head Office Human Resource Development and Administration Department.
📞For further information contact Tel: +25115620087/+25115620142

❤4
👉JOB VACANCY
⭐️Office Engineer
#yonab_construction
#Addis_Ababa
🚧Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Technology & Management or in a related field of study with relevant work experience.
📜Duties and Responsibilities
- Review and interpret construction plans and specifications.
- Create and maintain project schedules and monitor progress.
- Manage and organize project documentation including drawings, permits, RFIs, and submittals.
- Track project costs, change orders, and prepare financial reports.
- Conduct site visits to observe conditions and resolve issues.

❤5👏1
👉JOB VACANCY
🚧Site Engineer
#yonab_construction
#Addis_Ababa
💫Bachelor's Degree in Civil Engineering, Building Engineering or in a related field of study with relevant work experience.
📜Duties and Responsibilities
- Supervise and manage construction site layout, design, and overall work progress.
- Ensure compliance with design specifications, safety regulations, and project timelines.
- Conduct site surveys, set out levels, and manage infrastructure components like water supply and drainage.
- Manage construction teams, subcontractors, and equipment on-site.
- Perform quality assurance tests on materials and workmanship.

@etcono

❤7
👉JOB VACANCY
🚧Earth Work Foreman
#yonab_construction
#Addis_Ababa
❇️12th/10th Grade completion with relevant work experience
📜Duties and Responsibilities
- Interpret and explain construction plans, set elevations, and manage grading work.
- Schedule work activities and allocate tasks to crew members.
- Maintain safety compliance, conduct job hazard analysis, and enforce use of PPE.

⭐️Aser Construction PLC
💫Junior office/site Engineer
➲civil Engineering
💫Production Forman
➲civil Engineering, laboratory tec
❇️Employment type: Full-time
⚡️Deadline: October 20, 2025
📩How To Apply
⏺Interested applicants who fulfill the above requirements can submit their application via hr@aserplc.com
💫Please clearly specify job positions you apply in the subject line and all your documents has to be compiled in one PDF format, or submit in person with non-returnable Copies of supporting documents.
📍Address: - Addis Ababa (Gergi Emperial, Besides Mega Painting Factory).
📞for further information please use Tel No - 011-662-03-57 – 0116-39-20-64

❤13🔥2👏2