Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
549 files
3.87K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
🌏✨ለውጪ ሃገር ሥራ ፈላጊዎች በሙሉ! ✈️

በተባበሩት ዐረብ ኤሜሬትስ 🇦🇪 /UAE/ 3000 የሰው ሃይል ይፈለጋል።

በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት ⚖️፣ ደህንነት 🛡️ እና ጥቅም 💰 አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል።

አሁንም በዚሁ ህጋዊ ⚖️ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በተለያዩ የሙያ ዘርፎች 3000 የሰው ሃይል ይፈለጋል።

📌 የሥራ ቦታ: 🇦🇪 የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ (UAE)
📌 የኮንትራት ቆይታ: ሁለት ዓመት
📌 ተፈላጊ ፃታ: ወንድ

✨ የሙያ ዘርፎች:
1️⃣ Mason (block & plaster)/ ግንበኛ 🧱 (የብሎኬት እና የልሰና ሰራተኛ)
2️⃣ Steel fixer/የብረት ሙያተኛ 🔩
3️⃣ Shuttering Carpenter /የሸተር ሰራተኛ/አናጺ 🪚
4️⃣ Electrician /ኤሌክትሪክ ባለሙያ ⚡
5️⃣ Plumber /ቧንቧ ሰራተኛ 🚰
6️⃣ Fitter /ፊተር / መካኒክ አቀናጅ ⚙️ / የማሽን አቀናጅ ባለሙያ
7️⃣ Technician /ቴክኒሺያን 🧰

☝️ከላይ በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ለመወዳደር ከዚህ በታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት ትክክለኛ የትምህርት የሥራ ልምድ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን👇

🔗https://forms.lmis.gov.et/

📆አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከመስከረም 29/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

@etconp
❤10👍1
👉ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች ኪራይ ጨረታ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን መስከረም 29 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መስከረም 29 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏2❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መስከረም 30 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
ጨረታ

አዲስ ዘመን መስከረም 30 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤6
ጨረታ

አዲስ ዘመን መስከረም 30 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏3
ጨረታ

አዲስ ዘመን መስከረም 30 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
👉JOB VACANCY

⭐️Structural Engineering

#wollo_university

#Dessie


🏷PHD/Master's or Bachelor's Degree in Civil Engineering, Structural Engineering or in a related field of study

💫Duties and Responsibilities

- Preparing weekly and monthly class notes and learning objectives
- Creating and modifying course materials and assignment
- Managing classroom activities and maintaining a safe learning environment

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years

⚡️Deadline: October 21, 2025

📩How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to the office located at Kombolcha Campus Executive of Competency and Human Resources Management office.

@etconp
❤14
👉JOB VACANCY

🔰Water Supply Engineer

#acute_engineering_plc

#Addis_Ababa

🏷BSc Degree in or in a related field of study

🚧Duties & Responsibilities:

- Design and plan water supply systems, pipelines, and treatment facilities
- Conduct site assessments and feasibility studies
- Prepare technical drawings, specifications, and cost estimates

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years

⚡️Deadline: October 22, 2025

📩How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents Via email: acute.engineering.jobs@gmail.com

@etconp
❤8
🫵ውድ ቤተሰቦቻችን ባለፈው እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ቲቶርያል ጠቁሙን ባልነው መሰረት ከ መቶ በላይ መልእክቶች Ms Project የሚል ስለበዛ ይህ ቲቶርያል ቪድዮ በ አማርኛ እንደጀመርን ይታወሳል❤

💫የ Youtube ቻናላችንም Subscribe በማረግ አበርቱን🙏

📌እንሆ 2ኛ፣3ኛ እና 4ኛ ክፍል

🚧Scheduling Using Ms Project ክፍል 2፣ 3 እና 4👇

https://youtu.be/ACtyz_vAUp4?si=UCSsKz6NbAKB40GD

https://youtu.be/u4pTinY2GWo?si=KFZ7GKkCooABoTEM

https://youtu.be/U8JyUitCytw?si=b0PUJDbJnBGk-vUdh
👏8❤1
👉JOB VACANCY

⭐️Architect

#acute_engineering_plc

#Addis_Ababa


💫BSc Degree in Architecture or in a related field of study

📜Duties & Responsibilities:

- Develop architectural designs and concepts based on client requirements
- Prepare detailed drawings, plans, and blueprints using CAD/BIM software
- Coordinate with engineers, contractors, and other stakeholders

⏺Quanitity Required: 2

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years

⚡️Deadline: October 22, 2025

📩How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents Via email: acute.engineering.jobs@gmail.com

@etconp
❤3🥰1👏1
👉በጨረታ ሂደት የተሳተፈው ተጫራች አንድ ብቻ ከሆነ አሸናፊ ማድረግ ይቻላል?

💫በዓለም ባንክ የግዥ መመሪያ (Procurement Regulations for IPF Borrowers, February 2025) የሚከተለውን ይላል።

"የውድድር አለመኖር በተጫራቾች ብዛት ላይ ብቻ አይወሰንም በጨረታ ሂደት አንድ ተጫራች ብቻ ቢያስገባም በሚከተሉት ምክንያቶች ተቀባይነት ሊያገኝ ይችላል"።

🚧1) የጨረታው ማስታወቂያ በአግባቡ ተደራሽ ከነበረ፤

🚧2) የጨረታው መገምገሚያ መስፈርት ተሳትፎን የሚገድብ ካልሆነ

🚧3) በተጫራቹ የቀረበው ዋጋ የገበያ ዋጋ መሆኑ ከተረጋገጠ ናቸው"

🏷አዲሱ የፌደራል የግዥ መመሪያ ደግሞ የሚከተለውን አስቀምጧል፦

"በጨረታ ውድድሩ ተካፋይ የሆነው አንድ ተጫራች ብቻ ከሆነ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ጨረታን ያቀረበው አንድ ተጫራች ያቀረበው የመወዳደሪያ ሃሳብ አጥጋቢ እና ዋጋው ተወዳዳሪ የገበያ ዋጋ መሆኑን እንዲሁም የሌሎች ተወዳዳሪዎችን ተሳትፎ የሚገድቡ ምክንያቶች በጨረታ ሰነድ ላይ ያለመኖራቸውን በማረጋገጥ ድጋሚ ጨረታ ማውጣት ሳያስፈልግ የቀረበውን አንድ ተጫራች አሸናፊ ሊያደርግ ይችላሉ፡፡"

@etconp
❤13👏3
👉ለጨረታ የሚያስገቡት የድርጅቶች ሂሳብ ኦዲት ሪፖርት ከገቢዎች መረጃ ጋር ፈፅሞ መለያየት የለበትም!

💫በነባሩም ሆነ በአዲሱ የፌደራል ግዥ መመሪያ መሠረት:

"በስራ ተቋራጮች የሚቀርበው የፋይናንስ ሪፖርት ከሚመለከተው ግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ወይም የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ከሚገኝ ሪከርድ ጋር ተመሳክሮ ትክክለኛነቱ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡"

📜ገቢዎች ሪፖርት ከተደረገው ጋር የማይገናኝ  ኦዲት ሪፖርት ቢያስገቡ ምን ያስከትላል/ መመሪያው ምን ይላል?

- ማንኛውም የመንግስት መ/ቤት በመንግስት ግዥ የተሳተፈ ማንኛውም ተጫራች ወይም አቅራቢ በተሳተፈበት ግዥ  ማጭበርበሩን፣ ሀሰተኛ ሠነድ ለውድድር ማቅረቡን፣ማሳየት ከቻለ በጥፋት ፈጻሚው ላይ የጥፋተኝነት ሪፖርት ለግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን  ሊያቀርብ ይችላል።

- ድርጊቱን መፈጸሙ ከተረጋገጠ እንደሁኔታው ከሁለት አመት ላላነሰ ጊዜ ማንኛውም የመንግስት መ/ቤት በሚያወጣው የመንግስት ግዥ ላይ እንዳይሳተፍ ለማድረግ ከአቅራቢነት መዝገብ ይሰረዛል፡፡

- ባለስልጣኑ በአዋጁ መሰረት የቀረበለትን የጥፋተኛነት ሪፖርት መርምሮ ውሳኔ በመስጠት ሂደት በወንጀል የሚያስጠይቅ ድርጊት የተፈጸመ መሆኑን ሲረዳ አግባብነት ላለው የመንግስት አካል መረጃ መስጠት አለበት።

@etconp
❤14
👉የኢትዮጵያን ፍላጎት 9ዐ በመቶ ማሟላት የሚችል መስታወት ፋብሪካ በ14.5 ቢሊዮን ብር ሊገነባ ነው

💫በቀን ከ600 ቶን በላይ መስታወት ማምረት ያስችላል ተብሏል

⏺የኢትዮጵያን የመስታወት ፍላጎት 90 በመቶ ማሟላት የሚችልና በቀን ከ6ዐዐ ቶን በላይ ማምረት የሚያስችል ፋብሪካ፣ በወቅቱ ምንዛሪ ከ14.5 ቢሊዮን ብር በላይ ወይም ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ ሊገነባ መሆኑን፣ ኤኤምጂ ሆልዲንግ ኢንዱስትሪ አስታወቀ፡፡

❇️ፋብሪካው በዋናነት ሁለት ዓይነት የመስታወት ምርቶችን እንደሚያመርት ለሪፖርተር የተናገሩት የኤኤምጂ ሆልዲንግ ኢንዱስትሪ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ጌጡ፣ የመጀመሪያው ‹‹ፍሎት ግላስ›› የሚባል ሕንፃዎች ላይ የሚገጠምና ለሌሎች መሰል አገልግሎት የሚውልና በቀን እስከ 6ዐዐ ቶን የሚመረት ነው፡፡

⏺ሁለተኛው ፋብሪካ ‹‹ኮንቴይነር ግላስ›› የተባለና ለምግብ፣ ለመጠጥ፣ ለመድኃኒትና ለመዋቢያነት የሚያገለግሉ ጠርሙሶች የሚያመርት መሆኑን፣ በቀን ከ6ዐ ቶን በላይ ጠርሙሶችን እንደሚያመርት አቶ ሰለሞን አክለዋል፡፡

⏺ሁለቱን የማምረቻ ፋብሪካዎች ለማቋቋም ከ1ዐዐ ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሚፈጅ ያስረዱት ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ፣ ለ2,5ዐዐ ሠራተኞች የሥራ ዕድል ይፈጥራል ብለዋል፡፡

🚧ኤምኦዩ የተባለ የቻይና ኩባንያ የፋብሪካ ማሽኖችን እንዲያቀርብ ከስምምነት መድረሱን የተናገሩት አቶ ሰለሞን፣ ግንባታው ሲጠናቀቅ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማሽኖችን በማስገባት በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምር ገልጸዋል፡፡

🏷የአገር ውስጥ ግብይቶችን በዋናነት ይጠቀማል ያሉት ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ፣ 70 በመቶ የሚሆነውን ግብዓት ልዩ ከሆነ አሸዋና ሌሎች ግብዓቶችን ጨምሮ ከ9ዐ በመቶ በላይ የሚሆኑት ጥሬ ዕቃዎች አገር ውስጥ የሚገኙ ናቸው ብለዋል፡፡

⏺መስታወት በአብዛኛው ከውጭ የሚገባ መሆኑን የገለጹት አቶ ሰለሞን፣ በበቂ ሁኔታ ለማምረት መዘጋጀታቸውንና ሁሉንም ዓይነት መስታወቶች አምርቶ ለማቅረብ መታሰቡን ተናግረዋል፡፡

🌟በሰኔ 2017 ዓ.ም. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባውን ሲያደርግ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ (ዶ/ር)፣ በዓመት 600 ሺሕ ቶን የማምረት አቅም ያለው የመስታወት ፋብሪካ አቃቂ አካባቢ እየተገነባ መሆኑን መግለጻቸው ይታወሳል፡፡

⏺ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ትኩረት ሰጥታ እየሠራች በመሆኑ በዘርፉ ዕድገት እየተመዘገበ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ፋብሪካው ዘመናዊ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚፈልገውን የመስታወት ምርት በጥራት ለማቅረብ የሚችል መሆኑን ተናግረው ነበር፡፡

🔰ጠቅላይ ሚንስትሩ፦ ኢትዮጵያ በቂ የመስታወት ፋብሪካ እንዳልነበራት ገልጸው፣ አሁን የአገር ውስጥ ጥሬ ዕቃ ሙሉ ለሙሉ የሚጠቀም ፋብሪካ መገንባት መጀመሯን መናገራቸው አይዘነጋም፡፡

💫አዳዲስና ነባር የለስላሳ መጠጦች፣ ጠርሙሶችና ሌሎች መስታወቶች የሚያመርቱ ፋብሪካዎች ሲኖሩ፣ አዲስ አበባ ጠርሙስና ብርጭቆ አክሲዮን ማኅበር፣ በቅርቡ በደብረ ብርሃን ከተማ ሥራ የጀመረውና በዓመት እስከ 2ዐዐ ሚሊዮን የመስታወት ጠርሙሶችን የማምረት አቅም ያለው ጁኒፐር ፋብሪካና ሊሎችም መሰል ፋብሪካዎች ይገኛሉ፡፡

⏺በአገር ውስጥ የጠርሙስና የመስታውት ምርቶች ፍላጎት ከፍተኛ ሲሆን፣ ይህንን ፍላጎት ለማሟላት የአገር ውስጥ አምራቾች በቂ ባለመሆናቸው አሁንም በርካታ የጠርሙስ ምርቶች ከውጭ እንደሚገቡ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡

⏺ኤ.ኤም.ጂ ሆልዲንግ እ.ኤ.አ በ2010 የተመሠረተ አገር በቀል ኢንዱስትሪ ሲሆን፣ በብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ተዛማች መስኮች እንዲሁም በዘይትና በቅባት እህሎች ምርት አቅርቦት፣ በሪልስቴት ዘርፍና የቡና ምርትን ወደ ተለያዩ አገሮች በመላክ የሚታወቅ ሲሆን፣ ቆርቆሮዎችን ጨምሮ ሌሎች የግንባታ ዕቃዎችን በማምረት ላይ የሚገኝ ነው፡፡

⏺ድርጅቱ እ.ኤ.አ በ2ዐ3ዐ በምሥራቅ አፍሪካና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ አምራችና አቅራቢ ለመሆን ብዛት ያላቸውን ምርቶች በማቅረብ ላይ ሲሆን፣ በኮሪደር ልማት የሚተከሉ የመብራት ፖሎችንና ሌሎች ግብዓቶችን በማቅረብ ይታወቃል፡፡

@etconp
❤13👏1
👉Reasons for Wave-Shaped Design:

💫1. Structural integrity : The wave shape can provide additional structural strength and stability, especially in areas with high winds or seismic activity.

💫2. Aerodynamics : The wavy design can help reduce wind resistance and minimize the impact of strong gusts.

💫3. Visual appeal : Wave-shaped bridges can be aesthetically pleasing and create a unique landmark.

💫4. Reduced stress :  The curved shape can help distribute stresses more evenly throughout the structure.

@etconp
❤7👍2
👉በመዲናዋ ከ500 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የወጣባቸው ከ24 ሺሕ በላይ ሕንጻዎች በግንባታ ላይ ይገኛሉ።

💫የአዳዲስ ሕንጻዎች ግንባታ እና ነባር ሕንጻዎች እድሳትን ጨምሮ ከ500 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ከ24 ሺሕ በላይ ፕሮጀክቶች በግንባታ ላይ እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል።

🚧የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር አበበ እሸቱ፤ በተለይም ባለፈው 10 ዓመት በከተማዋ ሰማይ ጠቀስ የሆኑ ትላልቅ ሕንጻዎች በስፋት እየተገነቡ እንደሚገኝ ገልጸዋል።

⏺በ2017 በጀት ዓመትም ከቪላ ቤት እስከ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች አጠቃላይ ከ11 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ አዳዲስ ግንባታዎች ፈቃድ ተሰጥቶ ወደ ገበያው መቀላቀላቸውን ተናግረዋል።

⏺በተጨማሪም ከ2013 ጀምሮ እየተገነቡ የሚገኙ ከ12 ሺሕ በላይ ነባር ግንባታዎች ሲኖሩ፤ በድምሩ በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ሕንጻዎች በመገንባት ላይ እንደሚገኙ ም/ዋና ዳይሬክተሩ  አስታውቀዋል።

🏷የፕሮጀክቶቹ ወጪ ጥቅል ሲሰላ ከ500 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ እንደሆኑም ገልጸዋል።

⏺የእነዚህም ሕንጻዎች ግንባታ፤ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ወይም ጥቅል የሀገር ውስጥ ምርት ከማንቀሳቀስ እና ከፍተኛ የሆነ የሥራ ዕድልን ከመፍጠር አንፃር የጎላ ጠቀሜታ እንዳላቸው ተናግረዋል።

Via አሐዱ ቴኬቪዥን

@etconp
❤8
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤3👏1
👉JOB VACANCY

💫Structural Engineering

#wollo_university

#Dessie

🚧PHD/Master's or Bachelor's Degree in Civil Engineering, Structural Engineering or in a related field of study

📜Duties and Responsibilities

- Preparing weekly and monthly class notes and learning objectives
- Creating and modifying course materials and assignment
- Managing classroom activities and maintaining a safe learning environment

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years

⚡️Deadline: October 21, 2025

📩How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to the office located at Kombolcha Campus Executive of Competency and Human Resources Management office.

@etconp
❤9
_@etconp_2018_1st_Quarter_CONSTRUCTION_WORKS_ONLY_DIRECT_COST.pdf
24.2 MB
🏷በ2018 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (1st Quarter Construction Works of Direct Cost)

🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።

💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።


🏷YouTube👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=YPBAC3MRTl5Uu6BK

🌟Vacancy And Tender👇
https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤20