Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉JOB VACANCY

🌟Graduate Architect

🎲Ace Digital

📍Addis Ababa

🚧Educational Background in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilities:

- Preparing construction documentation (CD) sets
- Working on BIM models and coordination
- Producing detailed drawings and drafting work
- Helping with visualizations and presentation materials
Requirements:
- A recent architecture graduate with solid design and technical skills
- Comfortable using Revit & AutoCAD, 3DxMax is a plus
- Detail-oriented, curious, and open to learning as part of a team

▶️Quanitity Required: 4

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⏺Maximum Years Of Experience: #2_years

⏺Salary: 10000.00

⚡️Deadline: November 2, 2025

📩How To Apply: Apply using the provided link below👇

https://forms.gle/8funbvLvaxzKReTE6

@etconp
❤6🙏1
👉ክፍት የስራ ቦታ

💫ዲሪባ ይፈርሻ ሥራ ተቋራጭ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 11  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 12 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 12 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🙏2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 12  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 11  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 11 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4🔥1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 11 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏6❤1
👉JOB VACANCY

⭐️Forman( Construction, Finishing, Structural, Concrete, Formwork)

📍Addis Ababa

💫በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ወይ 3 የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

📜ዋና ኃላፊነቶች፡

- በቦታው ላይ የግንባታ ሠራተኞችን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ መቆጣጠር እና ማስተባበር
- ለሰራተኞች የስራ ንድፎችን, እቅዶችን እና የስራ ትዕዛዞችን በመተርጎም ስራን ማከፋፈል እና መመደብ
- ለሁሉም ስራ የደህንነት መስፈርቶችን እና የግንባታ ኮዶችን ማሟላቱን ወይም ማለፉን ማረጋገጥ
- የፕሮጀክት የጊዜ ገደቦችን መቆጣጠር እና ስራው በታቀደለት ጊዜ መጠናቀቁን ማረጋገጥ
- ከፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች እና መሐንዲሶች ጋር በመተባበር ጥሩ የስራ ሂደትን መፍጠር

⏺Quanitity Required: 10

⏺Minimum Years Of Experience: #6_years

⚡️Deadline: October 27, 2025

📩How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በዚህ የቴሌግራም ሊንክ ማመልከት ይችላሉ @Heranye

@etconp
❤10🙏1
👉የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በ2018 በጀት አመት ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራዎች የሚያገለግሉ፡-

• የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ (ድጋሚ የወጣ ግልፅ ማስታወቂያ)፣
• ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር እና የድልድይ ቤሪንግ፣
• ሲሚንቶ ከነትራንስፖርቱ እንዲሁም
• ለተቋሙ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የእስቴሽነሪ፣ አላቂ የፅዳት እቃ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የህንፃ መሳሪያዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ግልፅ ጨረታ አውጥቷል።

📜ዝርዝሩንም ከጨረታ ማስታወቂያው መመልከት ይቻላል።

@etconp
❤3👍1
👉በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ 434 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ልዩልዩ የግንባታ ግብዓቶች ተመርተዋል

🚧የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ባለፉት 3 ወራት ለመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ ከ434 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ ልዩ የግብዓት ምርቶችን በማምረት ጥቅም ላይ አውሏል፡፡

በባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ የራስ አቅም ከተመረቱ የግንባታ ግብዓቶች መካከል፤ ልዩ ልዩ የካባ ምርቶች፣ ገረጋንቲ፣ ሰብ ቤዝ፣ ቤዝ ኮርስ፣ ጠጠሮች፣ ተለያየ ቅርፅና መጠን ያላቸው ቱቦዎች፣ የሲሚንቶ እና የአስፋልት ኮንክሪት ውጤቶች ይገኙበታል።

ልዩ ልዩ የመንገድ ግንባታ ግብዓቶችን በመስሪያ ቤቱ በራስ አቅም ማምረት መቻሉ፣ በግብዓት እጥረት ምክንያት ሊከሰት የሚችለውን የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች መጓተት ከማስቀረቱም በተጨማሪ፣ በተመጣጣኝ ወጪ በራስ ኃይል የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎችን በፍጥነት ለመፈፀም ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ይገኛል፡፡

@etconp
❤6